@hania.kids.vietnam: 🔥 SIÊU SALE GIỮA THÁNG - HANIA KIDS RA MẮT BST VÁY TRUNG THU MỚI🎑 #haniakids #thoitrangbegai #thoitrangtreem #vaybegai #vaychobe

Hania Kids Việt Nam
Hania Kids Việt Nam
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 11 September 2026 04:25:13 GMT
15279
20
1
3

Music

Download

Comments

_gaidepbietancom
Khuyền🦭 :
2026-09-11 12:20:55
0
To see more videos from user @hania.kids.vietnam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

መስከረም 2/2019 #ርዕሰ_አዉደ_ዓመት_ቅዱስ_ዮሐንስ  👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ከዘመነ #ቅዱስ_ማርቆስ ወደ #ዘመነ_ሉቃስ በሠላም እና በጤና እንኳን አሸጋገረን 👉መስከረም ሁለት በዚህች ቀን የካህኑ የዘካርያስ ልጅ የከበረ  ሕግን አፍራሽ በሆነ በንጉሥ ሄሮድስ እጅ ሰማዕት ሆነ   👉ይህም እንዲህ ነው በፊልጶስ ሚስት በሄሮድያዳ ምክንያት  በገሠፀው ጊዜ ፊልጶስ ወንድሙ ስለሆነ ቅዱስ ዮሐንስም የወንድምህን ሚስት ልታገባ አይገባህም ይለው ነበርና   👉ቅዱስ  ሄሮድስን የወንድሙን የፊልጶስን ሚስት ሄሮድያዳን ስለማግባቱና ሌላም ያደርገው ስለነበረ ክፉ ሥራ ሁሉ ይገሥፀው ነበር ደግሞም በተግሣፅ ላይ ተግሣፅን ጨመረ ስለዚህም ዮሐንስን ተቀየመውና በግዞት ቤት አኖረው   👉ሄሮድስም  ይፈራው ነበር  ሰው እንደሆነ ያውቅ ነበርና ብዙ ይጠባበቀውም ነበር ሄሮድስ የተወለደባትን ቀን በዓል የሚያከብርባት ዕለት ነበረች መኳንንቱን አለቆቹን መሣፍንቱን ሹሞቹን በገሊላ አገር ያሉትን ታላላቅ ሰዎች ግብር አገባ   👉የሄሮድያዳ ልጅም ወደ አዳራሹ ገብታ ዘፈነች ሄሮድስንም ደስ አሰኘችው ከእርሱ ጋር በማዕድ የነበሩትንም ንጉሡም ያቺን ብላቴና የምትሺውን ለምኚኝ እሰጥሻለሁ አላት እስከ መንግሥቱ እኩሌታ ድረስም ቢሆን የለመነችውን ሊሰጣት ማለላት 👉ወጥታም እናቷን ምን ልለምነው አለቻት እናቷም የመጥምቁ ዮሐንስን ራስ አለቻት ያን ጊዜም እየሮጠች ወደ ንጉሡ ገብታ  ራስ በወጭት አሁን እንድትሰጠኝ እሻለሁ ብላ ለመነችው ንጉሡም ስለ መሐላው አብረውት ስለ ነበሩትም ሰዎች አዘነ እምቢ ሊላት ግን አልወደደም 👉ያን ጊዜም ባለወጎችን ላከ በእሥር ቤትም ሳለ  ራስ ቆረጡ ራሱንም በወጭት አምጥተው ለዚያች ብላቴና ሰጡአት እርሷም ወስዳ ለእናቷ ሰጠች በዚያችም ቀን የቅዱስ  ራስ ከሄሮድያዳ ከእጆቿ ላይ ወደ አየር ስለ በረረች ታላቅ ድንጋጤ ሆነ 👉ደግሞም ሄሮድስ ሆይ የወንድምህን ሚስት ልታገባ  እያለች በመጮኽ ዘልፋዋለችና ደቀ መዛሙርቱም በሰሙ ጊዜ መጥተው  ወስደው ቀበሩት 👉ርዕሰ አዉደ አመት በስምህ የተሠየመልህ ነብይና ሐዋርያ ሰማዕት  ምልጃ ፀሎትህ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን ረድኤት በረከትህ ከኛ ጋር ይሁን  👉ሴቶች ከወለዷቸዉ ሁሉ እንደ  የለም ብሎ አምላካችን  የመሠከረለት ታላቁ አባታችን አዉደ ዓመቱን ይባርክልን እንኳን አደረሰን በዚህ እለት በመታሠቢያ በአላቸው የምናስባቸው ቅዱሳን  ይጠብቀን ✝️ 💒 ✝️ 👉  አብ ፀጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት የእናታችን ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከት ጥርጥር የሌለባት የመንግስተ ሰማያት መዉረሻ ንፅህት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታቸው ከኛ ጋር ፀንታ ትኑር
መስከረም 2/2019 #ርዕሰ_አዉደ_ዓመት_ቅዱስ_ዮሐንስ 👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ከዘመነ #ቅዱስ_ማርቆስ ወደ #ዘመነ_ሉቃስ በሠላም እና በጤና እንኳን አሸጋገረን 👉መስከረም ሁለት በዚህች ቀን የካህኑ የዘካርያስ ልጅ የከበረ ሕግን አፍራሽ በሆነ በንጉሥ ሄሮድስ እጅ ሰማዕት ሆነ 👉ይህም እንዲህ ነው በፊልጶስ ሚስት በሄሮድያዳ ምክንያት በገሠፀው ጊዜ ፊልጶስ ወንድሙ ስለሆነ ቅዱስ ዮሐንስም የወንድምህን ሚስት ልታገባ አይገባህም ይለው ነበርና 👉ቅዱስ ሄሮድስን የወንድሙን የፊልጶስን ሚስት ሄሮድያዳን ስለማግባቱና ሌላም ያደርገው ስለነበረ ክፉ ሥራ ሁሉ ይገሥፀው ነበር ደግሞም በተግሣፅ ላይ ተግሣፅን ጨመረ ስለዚህም ዮሐንስን ተቀየመውና በግዞት ቤት አኖረው 👉ሄሮድስም ይፈራው ነበር ሰው እንደሆነ ያውቅ ነበርና ብዙ ይጠባበቀውም ነበር ሄሮድስ የተወለደባትን ቀን በዓል የሚያከብርባት ዕለት ነበረች መኳንንቱን አለቆቹን መሣፍንቱን ሹሞቹን በገሊላ አገር ያሉትን ታላላቅ ሰዎች ግብር አገባ 👉የሄሮድያዳ ልጅም ወደ አዳራሹ ገብታ ዘፈነች ሄሮድስንም ደስ አሰኘችው ከእርሱ ጋር በማዕድ የነበሩትንም ንጉሡም ያቺን ብላቴና የምትሺውን ለምኚኝ እሰጥሻለሁ አላት እስከ መንግሥቱ እኩሌታ ድረስም ቢሆን የለመነችውን ሊሰጣት ማለላት 👉ወጥታም እናቷን ምን ልለምነው አለቻት እናቷም የመጥምቁ ዮሐንስን ራስ አለቻት ያን ጊዜም እየሮጠች ወደ ንጉሡ ገብታ ራስ በወጭት አሁን እንድትሰጠኝ እሻለሁ ብላ ለመነችው ንጉሡም ስለ መሐላው አብረውት ስለ ነበሩትም ሰዎች አዘነ እምቢ ሊላት ግን አልወደደም 👉ያን ጊዜም ባለወጎችን ላከ በእሥር ቤትም ሳለ ራስ ቆረጡ ራሱንም በወጭት አምጥተው ለዚያች ብላቴና ሰጡአት እርሷም ወስዳ ለእናቷ ሰጠች በዚያችም ቀን የቅዱስ ራስ ከሄሮድያዳ ከእጆቿ ላይ ወደ አየር ስለ በረረች ታላቅ ድንጋጤ ሆነ 👉ደግሞም ሄሮድስ ሆይ የወንድምህን ሚስት ልታገባ እያለች በመጮኽ ዘልፋዋለችና ደቀ መዛሙርቱም በሰሙ ጊዜ መጥተው ወስደው ቀበሩት 👉ርዕሰ አዉደ አመት በስምህ የተሠየመልህ ነብይና ሐዋርያ ሰማዕት ምልጃ ፀሎትህ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን ረድኤት በረከትህ ከኛ ጋር ይሁን 👉ሴቶች ከወለዷቸዉ ሁሉ እንደ የለም ብሎ አምላካችን የመሠከረለት ታላቁ አባታችን አዉደ ዓመቱን ይባርክልን እንኳን አደረሰን በዚህ እለት በመታሠቢያ በአላቸው የምናስባቸው ቅዱሳን ይጠብቀን ✝️ 💒 ✝️ 👉 አብ ፀጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት የእናታችን ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከት ጥርጥር የሌለባት የመንግስተ ሰማያት መዉረሻ ንፅህት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታቸው ከኛ ጋር ፀንታ ትኑር "አሜን" ✝️💒✝️ 👉ሰለሞን የገብርኤል መስከረም 2/2019 ዓ/ም

About