@tsion837: 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለ2019 ዓ.ም አደረሳችሁ። አደረሰን። ይህ አመት ትውልድ ሰለ እግዚአብሔር ፍቅር ለመስማት ልቡን የምከፍትበት አመት ይሁንልን 🙏🙏🙏 ዓመቱ እግዚአብሔርን በጥልቀት፣ በሚገባ የሚናውቅበት፣ የእግዚአብሔር ክብሩ፣ ሀልዎቱ በዙሪያችን ሁልጊዜም የሚበዛልን፣ እግዚአብሔርን መፍራትና እርሱን የመፍራታችን በረከቶች የምትረፈረፍልን፣ የጽድቅ ራባችን፣ ጥማታችን የሚበዛልን፣ በጽድቅ ሕይወት የምንገለጥበት፣ በእግዚአብሔር ማዳንና በረከት የምንጥለቀለቅበት ዓመት ይሁንል። ተባረኩ። 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 HAPPY NEW YEAR #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብከዋለን #ኢየሱስ_ያድናል። #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #orthodox #fyppppppppppppppppppppppp
tsion.zekariyas
Region: ET
Friday 11 September 2026 06:28:21 GMT
Music
Download
Comments
Bayyanuu Moosisaa :
Ameeeeeeeeeeeen
2026-09-11 20:40:50
1
Hadha kalii :
tebarek
2026-09-11 16:44:51
1
Gete🦋🦋 :
jagint
2026-09-11 12:09:32
1
#ልጁ-ያለው-ሕይወት-አለዉ። :
amen geta yiberiksh liju yalew hiwot alew
2026-09-11 15:38:10
1
Adimasu :
ameeeeeeeeeeeeeen
2026-09-11 13:50:56
1
neguse :
woooooooo tebark🙏🙏🙏
2026-09-11 13:01:08
1
LEWIWENDESEN LEWI :
ዋው አርጥብ ቀጠማ ምርጥ ምስክር ነት ተቀብሏል ተባረኪ ።
2026-09-11 15:16:51
4
Beka :
Jesus Christ is Lord!! Amen!!
2026-09-11 10:06:51
2
Tamene(angel) :
tabaraki ihite tsega yibiza
2026-09-11 09:36:25
3
Apo. desta :
ለዚህ ሰውየ የልጅቷ እጅ እንደዚህ ከተዘረጋ የእግዚአብሔር እጅ እንደት ተዘርግተው ብጠብቅ ነው🥰
2026-09-11 10:19:54
4
Desta :
ተበሪክ
2026-09-11 11:00:51
2
yemezegn👍👍 :
iyesusi yadinal
2026-09-11 20:45:57
1
getenesh :
ተባረኪ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-11 09:54:06
2
Betsegaw Aschalew :
tebarek my sis ❤️❤️❤️
2026-09-11 09:38:34
2
Danamo :
♥️♥️♥️♥️ተባረክ የተባረክሽ
2026-09-11 10:57:15
4
Nigussie Gebremikael Haile :
awo Eyesus Yadinal
2026-09-12 02:23:41
0
@Timo :
tsye.💪
2026-09-11 09:25:06
2
ayeni :
yena bertu gat yebarekeshi🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
2026-09-12 01:12:58
0
Nardos🌸 :
tsi❤
2026-09-11 08:49:20
1
ሉባንጃ :
ዘላለም የሚባል ደስታ የየለም ዘላለም ሞት ነው ያለው
2026-09-11 22:11:44
0
Mule Misganaw :
ተባረኪእህቴ የምትሰብኪውን ታውቂያለሽ እና አልደነገጥሽም
2026-09-11 20:19:39
2
Yuvica :
አሜን
2026-09-11 18:13:09
1
waaqyoo.jiiraa :
2026-09-11 19:55:32
0
Abate :
አየሱስ ያድናል
2026-09-11 22:43:14
0
To see more videos from user @tsion837, please go to the Tikwm
homepage.