@nikatdaily1: እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🇪🇹 አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ከ600 በላይ እስረኞች መፈታታቸው ትልቅ የምስራች ቢሆንም፣ 'ታስረህ ተበድለህም መልሰህ ይቅርታ በል' የሚለው የአገዛዙ አስገዳጅ ፊርማ ግን ግፉን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ይህን ሁሉ መከራ ሳታዩ፣ አሜሪካ ላይ በምቾት ዞን ሆናችሁ ‘ፈርሞ ወጣ፣ ተንበረከከ’ እያላችሁ የምትተቹ እነ ሀብታሙ አያሌው… ራሳችሁ የእስር ቤት ስቃይን እያወቃችሁ የሰውን የዓመታት መስዋዕትነት ማጣጣል በፍጹም አልነበረባችሁም! እነ አቶ ዮሐንስ ቧያለውስ ምን መሆን አለባቸው? ውይይቱን ኮመንት ላይ እንቀጥልበት 👇👇 የናንተ አስተያየት ምንድነው? #ChristianTadele #YohannesBoyalew #HabtamuAyalew #Ethiopia #AddisAmet2019

ንቃት Daily (Nikat Daily)
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 11 September 2026 07:03:58 GMT
124905
22492
990
2332

Music

Download

Comments

nohalem0
Yordanos(Nok) :
ከሁሉም በላይ በጥንካሬዋና ለአማራ ህዝብ ያላት ፍቅር የሚገርመኝ መስከረም አበራ ናት
2026-09-11 07:10:40
181
haylhaylehayle
hayle hayle :
ትለያለህ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል እንኳን አደረሰህ።
2026-09-11 07:16:41
55
yirdew.gonderew
Yirdew Gonderew :
የኔ ሀሳብ ፈርመው መውጣት አለባቸው ነው ምክንያቱም የከፈሉት መሰዋትነት ከበቂ በላይ ነው
2026-09-11 07:34:04
79
belayneh.kase
Belayneh Kase :
ፈርሞ መውጣት ይሻላል ምክንያቱም ተሸንፎ ማሸነፍ ድሉ ይጣፍጣል
2026-09-11 07:43:19
61
liju63806
liju :
ፈረመዉ መዉጣት አለባቸዉ
2026-09-11 07:12:21
16
abexmagna3
best man :
ማን ግፈኛ እደሆነ ለህዝቡ ጠፍቶት አደለም የቀሩት ይውጡልን
2026-09-11 09:47:46
8
user61385102609660
@ይብላኝ"ለፈራጁ" :
tleyalh[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]@
2026-09-11 07:13:39
2
meba0940
My Gondar💋💋💍💛💚 :
that is The best explanation my brother
2026-09-11 07:30:12
3
kindu4868
kindu :
ምንም ልልህ አልችልም
2026-09-11 07:10:42
6
kulchomekuanentwu
ዘ አክሱም ጊዮን። :
ዋነው መፈታታቸው ነው ማንም ምንም አያመጣም አንተንም እንኳን በሰላም አደረሰህ🥰🥰🥰
2026-09-11 07:11:38
6
user7346616006505
Be your self :
ur my brave all right
2026-09-11 07:27:36
2
user9263002004344
,,, :
እድሜህ ይባረክ ኑርልን!!!! በትክክል
2026-09-11 07:38:24
9
abebeworku10
abu ke gonder :
ወንድሜ አተ ትችላለህ
2026-09-11 07:39:10
5
natylolypop
user1191785248260 :
yemch brother
2026-09-11 07:17:59
1
user6830276552382
አምላክ ያለው ይበልጣል :
ትክክል ነህ ወንድሜ
2026-09-11 07:32:18
5
joncina547
ሞሳድ :
እነዮሐንስ ፈርመው መውጣት አለባቸው እኛ እናውቀዋለን ፊርማውን ስለዚህ አለመፈረማቸው ትክክል አደለም የአብይን ሴራና ተንኮል እናቀዋለንና መውጣት አለባቸው
2026-09-11 08:38:08
5
qe4384
t k :
1000 አመት ኑር ወድሜ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-11 07:10:32
5
user9400624874925
mubarek :
አለባቸው
2026-09-11 07:39:32
2
tizita232
Daneile :
እዉነት ነው ይውጡ
2026-09-11 07:34:33
1
cr7king962
CR7 KING :
betam yasaznal
2026-09-11 07:22:36
1
tomman60
Tom Man235 :
ትችላለሕ አቦ
2026-09-11 07:36:39
3
hailemariam338
Desyalwe♥♥338♥♥23 አባቴ :
ትለያለህ የምር
2026-09-11 07:35:33
1
frehiwet.tesfaye4
Frehiwet Tesfaye :
መወጣት አለበት
2026-09-11 07:31:36
3
mele.liverpool3
melkamu :
አገሪቱስ ታስራየል
2026-09-11 07:31:37
3
user1044814815561
ሞላ አርጋ :
በትክክል
2026-09-11 07:32:11
3
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About