@user1187907128117: #fyppppppppppppppppppppppp

Eyerus ሚዛን
Eyerus ሚዛን
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 11 September 2026 10:01:53 GMT
232867
34134
1860
1782

Music

Download

Comments

basha.basha146
ይነጋል ብለህ ከተኛህ ያልፋል ብለህ ኑር :
እኔም እዳች በጣም ይጨቀኛል እናቴ 😭በህይወት ስለለለች ጓደኞቸ ለባሀል ከቤተሰቦቻቸው ሲሄዱ እኔ የሚሄድበት የለኝም ብቻየን ሳለቅስ እውላለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-11 16:16:34
74
user6383975402462
helen :
ayzosh ehte yalfal
2026-09-14 14:10:10
0
alene1927
Alex@19 :
ayzosh atcheneki and ken yelfal
2026-09-13 18:29:06
0
berhanubire907
Berhanu bire :
ayzosh ish
2026-09-14 02:46:16
0
user5461300120666
meazaye :
ayzosh 🙏🙏🙏🙏
2026-09-14 09:55:08
0
ayedetalema
my feverty :
yihe yanchi akaut new😉😉😉😉😉😉
2026-09-14 15:52:29
1
mulugeta.eseye
Mulugeta eseye :
አይዞሽ እህቴ በችግር ወቅት ሁሉም ብቸኛ ይሆናል እኔም ከልጆቸ ተለይቸ ትጥቅ አንግቤ ጫካ ነኝ ያልፋል።
2026-09-12 04:20:57
40
user8195043821694
ካለህ ሁሉም አለ :
እይዛሽ የኔናት ሁሉም ነው ❤️❤️❤️❤️
2026-09-11 11:30:26
10
user2267780146596
ዲበኩሉ :
የትነሽ የኔ እናት ንገሪኝ በእናትሽ
2026-09-12 07:48:08
7
user8583761274118s
shume salallee :
አዞሽ ኡአልፍል እህቴ
2026-09-12 11:05:19
7
amanuel.yeeyesusi
Amani alfa 🇪🇹to🇱🇷🇱🇷 :
ምን አልልም እግ/ር ይመሰገን❤️❤️❤️
2026-09-14 09:04:24
2
endalew123
endalew :
አይዞሽ የኔ ወርቅ እህት 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
2026-09-14 10:24:00
1
kindu1262
በሱነዉ ተስፈየ :
የኔ ዉድ እህት ሁሉም እኮ ለበጎ ነዉ አንቺም እንደሁሉ ትሆኛለሽ አይታወቅም ነገ ምን እንደምትደርሽ ፈጣሪሽን ጠብቂዉ እሱ እንደኛ አይቸኩልም አይዞሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-11 15:09:30
12
user2946156821036
ዜድ ዜድ ዜድ :
እኔም እዳች ነይ አይዞሽ እሽ
2026-09-11 11:05:16
5
1235fik
all things are bellow the god :
ayzosh
2026-09-14 03:50:04
0
zela7797
zela :
🥰🥰🥰አይዞሽ ነገ አዲስ ሂወት አለሽ ተስፋ አትቁረጭ እህቴ
2026-09-11 18:04:24
5
asimat81
asimat :
የኔ ቆንጅ እነን ይከፈን
2026-09-12 06:47:10
1
drjt.muluken
dad :
አይዞሽ ሁሉምፈጣሪ ባለው ሳዓት ይስተካከላል
2026-09-11 11:11:05
1
user4497652754245
ዘናጩ :
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እህቴ
2026-09-11 10:05:05
6
melkamgebeyawu
ልጅ መልካም ቢቸና :
አይዞሽ እታለሜ አላማ ያለው ሰው በስራ ነው የሚያሣልፈው ሁላችንም ነን እንዳይከፋሽ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹 🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
2026-09-11 10:39:16
10
user4119933023019
1 :
አይዞሽ ቆንጅየ ለፖስት ካልሆነ በቀር በዓል ማለት እኮ ስጋ የሚባለበት የሚጨፈርበት ሳይሆን ታሪኩን በማሰብ በአቅሙ ለራሱ የሚኖርበት ካለ ከእኛ ብታች ላሉ ያለን የምናካፍለበት ማለት ነው . ግን አሁን ስርዓቱ ስለተበላሽ ያስቸግራል አብሶም ተከራይ ለሆነ ሰው .
2026-09-11 11:28:37
8
mule45280
mule :
አይዞሽ ማያልፍጌዜ የለም
2026-09-11 11:12:17
1
zewdufirde
Zewdu Firde :
ባበይስሴኖርሽእደኔ
2026-09-11 10:57:48
1
neberodd2
በሱ ፈቃድ 27 :
አይዞሽ የኔ እህት
2026-09-11 11:14:57
1
To see more videos from user @user1187907128117, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About