@rytonrymezug: Believe Champion #rytonrymez #believe #olwalero #championsleaguedraw2027 @Zion Lion Music 🦁🥁🎹🎸🎷🎼🎤 @Gun X @🐦‍🔥KSPETORS REBORN @Someone 😂 @badman sarpiensa man

Ryton rymez
Ryton rymez
Open In TikTok:
Region: BH
Saturday 12 September 2026 14:00:03 GMT
148
44
11
7

Music

Download

Comments

emmattii
[email protected] :
👍👍👍bakubwe br
2026-09-13 07:25:09
0
rydermusicug
RYDER MUSIC🎶 UG🇺🇬🇺🇬 :
good music
2026-09-12 14:31:13
1
emmattii
2026-09-13 07:25:27
0
zionlionmusic
Zion Lion Music 🦁🥁🎹🎸🎷🎼🎤 :
🔥
2026-09-12 17:17:28
0
samiewo
samiewo :
💃
2026-09-12 16:42:40
0
tifah294
SHAN Tiffah 🥰 :
❤️❤️❤️❤️
2026-09-12 16:00:08
0
sarpiensaman
badman sarpiensa man :
❤️❤️❤️❤️💯💯💯
2026-09-12 15:58:24
0
unrulyfiq4popkartel
unrulyfiqPopkartel :
🔥🔥🔥
2026-09-12 14:12:44
1
bithina.aisha
Aisha :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-12 22:44:32
0
To see more videos from user @rytonrymezug, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

me personally ስለ አንድ ነገር ከፀለይኩ በዃላ መልሴን አጥብቄ በቶሎ የምፈልግ ሰው ነኝ......እግዚአብሔር ደግሞ በተቃራኒው በኔ ህይወት የሚሰራቸውን ስራዎ
me personally ስለ አንድ ነገር ከፀለይኩ በዃላ መልሴን አጥብቄ በቶሎ የምፈልግ ሰው ነኝ......እግዚአብሔር ደግሞ በተቃራኒው በኔ ህይወት የሚሰራቸውን ስራዎ "መዘግየት በማይባል ነገር ግን በቀባድ ፍጥነት በሰዐቱ ሰርቶ የሚያስረክበኝ አባት ነው!".....አንድ ነገርን ፈለግነው ደግሞም አገኘነው ከሆነ "ታሪክ" አልባ ድል ነው ሚሆነው... ምክንያቱም እግዚአብሔር ስራውን የሚሰራው "final result" ላይ ሳይሆን ከተጠየቀበት እስከሚሰጥበት ባለው progress(ሂደት) ላይ ነው..... አስተውላቹ ቅዱሱን መፅሀፍ አንብባቹ ከሆነ የትኛውም በዚያ ቅዱስ መፅሀፍ ላይ እግዚአብሔሩን ተማምኖ የተቀመጠ ሰው አፍሮ አላየንም!... ነገር ግን ህይወታቸው በprogress እንደተብራራ ጠንቅቀን እንረዳለን...ለምሳሌ "ሙሴን" ብናይ የሙሴን ታሪክ እግዚአብሔር በፈርኦን ቤት ማስጀመር ይችል ነበር(ማለትም ከሌላ ተወልዶ የንጉስ ልጅ መሆን ሳይሆን ቀጥታ ከንጉሱ ዘር እሱን መፍጠር ይችል ነበር) ነገር ግን ሙሴ ከዛ ከተወለደበት....እስከ ተጣለበት...ከተጣለበትም ተነስቶ ንጉስ ቤት እስከገባበት...ከገባበትም እስካደገበት....ደግሞም አልፎ ህይወቱን እስከ ኖረበት ጊዜ ድረስ ያለውን እድገት እግዚአብሔር ይፈልገው ነበር...u see 'God needs the progress '....ሙሴ በንጉስ ቤት ተወለደ አደገ ሞተ እንዲባል አልነበረም የእግዚአብሔር ፍቃድ...እዮብንም ካያችሁት በየቀኑ በህይወቱ አዳዲስ ችግሮች ይጨመሩለት ነበር ግን ይህ progress በመጨረሻ ለመጣው የእጥፍ በረከት ነበር....የነ አብርሀምንም ቤት ታሪክ ስታዩ "ይስሀቅ" የቤታቸው progress ነበር...finally they got him አይደል ከእግዚአብሔራቸው...ሰዎችዬ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው መሰላችሁ "ወርቅ ከጭቃነት ወቶ በእሳት ተፈትኖ ወርቅ የሚሆነው through process ነው"...ስለዚህ ወርቅ ወርቅ ለመሆን there's progress ማለት ነው...እግዚአብሔር ታሪካችንን እንዲሁ ሊፅፍ አይወድም አድሞቆ እንጂ!....ይህ ሊሆን ደግም ጊዜ ይፈልጋል ለዚህ ነው እግዚአብሔር መጨረሻ ላይ ከሚሰጠን outcome ያለፈ የልጆቹን በእሳት ተፈትኖ ማለፍ(ማለትም progress የምትባለውን session) አብዝቶ የሚወዳት!..ወዳጆቼ ፅኑ እግዚአብሔር አለ!በእሳቱ ውስጥ ያለንን እድገት ፈልጎት እንጂ ላይመጣ ጭልጥ ብሎ ጠፍቶ አይደለምና ፅኑ! TBARKU🤍

About