@vegas_photo_academy: አባታችንን እንኳን አደረሰህ በሉት 🥰 ሙዚቃውን እስከመጨረሻው አድምጡት 🙏 #መንግስቱ_ኃይለማርያም #mengistuhailemariyam #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @𝕍𝔼𝔾𝔸𝕊 📷 𝔸ℂ𝔸𝔻𝔼𝕄𝕐 @𝕍𝔼𝔾𝔸𝕊 📷 𝔸ℂ𝔸𝔻𝔼𝕄𝕐 @የህፃናት አምባ ልጆች💚💛❤ @MELANI📖🪽 @𝕍𝔼𝔾𝔸𝕊 📷 𝔸ℂ𝔸𝔻𝔼𝕄𝕐 @Biruke_fact
𝕍𝔼𝔾𝔸𝕊 📷 𝔸ℂ𝔸𝔻𝔼𝕄𝕐
Region: ET
Friday 11 September 2026 11:02:12 GMT
Music
Download
Comments
sihne maryam :
መንጌን የምትወዱ ላይክ
2026-09-12 08:36:39
12
alemayhuabebe845 :
መግዬ ለሐገርህ በሰላም ያሰገባሕ
2026-09-13 12:20:14
6
Ayalew :
መንጌ እባክህ ወደ ሀገርህ ኢትዮጵያ ግባ።።።❤️❤️❤️
2026-09-22 07:41:00
1
Tesfaye :
እውነተኛ የህዝብ ፍቅር ያለው መሪ አምላክ ለሀገርህ ያብቃህ።
2026-09-13 11:59:06
3
gatachw :
እኳን አደረሠ
2026-09-13 13:43:10
2
Astmare Aster :
እንኳን አደረስት መሪያችን
2026-09-11 12:46:47
5
UrgesaAbdana :
አባግባ ግባግባ🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የእትዮጵያቺን ቴምሣለትጄግናቺንነህና ናናናግባ አባ😳የነብሮ ክ፣ጦ አባልነኝ ።😳😳😳😳😳😳😳
2026-09-13 11:09:12
4
Merkneh Mena :
መንጌ የ14 ክፍለ ለገርና 2የባሕር በር ባለበት ፈጣሪ ሙሉ ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጥ
2026-09-11 18:07:59
6
ያ ዘመን :
እኳን አደረሰህ ኢቶዮጵያዊው አባታችን መንግስቱ ሀይለማሪያም ሙሉዋ ሀገሬ ያልተቆቆረጠች ሀገር ያስረከብኸን ጀግናው መሪያችን ማ ን እ ን ዳ ተ አ ለ
2026-09-12 05:06:39
5
Melaku Biyazen :
ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያምን ወልዴን ሀገራቸውን የአየር ክልሏን፣ የባሕር ወስኗን፣ የየብስ ጠረፉን ሳያጓድሉ በሰላምም ባይሆን የበለጠ እናውቃለን እንሰራለን ሲሉ ለመጡት አስረክበዋል። ተረካቢው ምን እንዳደረን በቀጭት ላይ ሆነን ዛሬ አጣጣምነው። የተናገሩትን ሁሉ በሕይወት ኖረው ተመለከቱት። ሕይወታቸውን ለመቅጠፍ የታተረውና ሞታቸውን የተመኘው ሁሉ ቀድሟቸው አለፈ። ታሪካቸውን ትውልድ እንደሚያነሳውና እንደሚያጐላ .ው አምናለሁ ከተጀመረም ቆየት አለ ተመስገን ለወሬ ነጋሪ ያቆየኸኝ
ሙዚቃውን ለአዘጋጃው ምስጋና ይድረስ ----
2026-09-11 21:12:55
5
abyo :
አባቴ Long live with health.
Abiy Endaylalu Mekonnen[Pray]
2026-09-21 18:16:33
1
Elias Bekele @123456781239235# :
ኑር ።።እንኳን አደረሦት ከነ ሙሉ ቤተሠቦ ጋር 👏
2026-09-18 18:25:11
2
harmu :
ያልተሽራረፈች፡ኢትዪጽያ
2026-09-12 17:29:03
5
nati man :
@history_note1888
2026-09-11 11:40:32
3
total :
የድሐ አባት እውነተኛ ሐገር ወዳድ መሪዬ በአንተ ዘመን የልጅነት ዘመኔን ለሐገር ህልውናየከፈልኩት ሁሉ እኮራለሁ እንጂ አልፀፀትም አሁንም ረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁልህ መጪው አመትም ከመላው ጋርጤናውን ይስጣችሁ።
2026-09-12 08:44:14
3
nati man :
እንኳን አደረሰህ ☺️
2026-09-11 12:29:20
2
Andualem :
አሜን
2026-09-14 16:54:11
2
nati man :
@ethioancients
2026-09-11 12:47:35
2
bekeleminilik318 :
አብዮታዊት እናት ሀገር ወይም ሞት
ከሀገሬ በፊት በ15 ዓመቴ ነበር ወደ ምሥራቅ ጦር ግንባር የዘመትኩት አለሁ
2026-09-12 20:56:42
3
user7553713429050 :
እኔየየምመኘውበዝህእድሜእንደገናምራንእእንወደሀለን
2026-09-12 19:22:21
1
thesager :
ለውዲታ ኢቲዮጲያ የታገለ መሪ
2026-09-15 18:09:16
1
Samueltokist@1gmail .com :
ዘማሪዉም ቃለህይት ያሰማልን
2026-09-16 19:15:15
1
user365075048502 :
አላህ በሰላም አገርህ ያሰገባህ እዱኒያ ነው አይሞላም
2026-09-15 15:52:11
1
nanmo :
ጀግና መንጌ አድሜና ጤና አመኛለሁ
2026-09-15 14:45:57
1
Shibru Kebede :
ያምአለ ያም ሀሰብ የኢትዮጵ ልጅ ነች:
2026-09-11 12:51:36
1
To see more videos from user @vegas_photo_academy, please go to the Tikwm
homepage.