@felegegion5: ጥምረቱን የሚቃወሙ ቀጥታ ብልፅግናዎች: በተዘዋዋሪ ለብልፅግና የሚሰሩ እና ቁሞ ቀር አካላቶች ናቸው!

felegegion5
felegegion5
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 11 September 2026 12:35:08 GMT
36538
1906
54
176

Music

Download

Comments

aguma60
Aguma :
በጣም ዕወድህ ነበር አሁን ጠላዉሄ
2026-09-12 11:42:40
1
solomontamiru92
solomontamiru92 :
please, you were here working together but you left by the difference, fifty years fight & conflict is a total distraction for the country, let us live in peace & try to negotiate,
2026-09-11 14:16:38
1
dawitassefa0
Dawit Assefa :
የእኛ ሀገር ፖለቲካ ያሳዝናል
2026-09-11 12:45:14
2
fithfromgod
ኦካላ :
አሁንም ስልጣን ፈልገህ ነው
2026-09-11 14:02:55
2
user1257072912813
nafitati🧚‍♀️🧚‍♂️ :
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk😝😝😝😝😝
2026-09-12 10:54:29
1
user9955396848271
abrham :
አባታችን ኑርልንሁሌም
2026-09-11 13:51:58
1
qalkidan.qalkidan1
Qalkidan Qalkidan :
ኩሩ ለህዝብ ተቆርቋሪ ዶክተር ገዱ አንዳርጋቸዉ
2026-09-11 17:12:23
1
iyob.chumaro
Iyob Chumaro :
የማይግባቡ አካላት የጋራ ጠላትን አሰወግዶ እንደገና ከመይግባቡ አካላት ኣንደይኘዉ ስልጣን ስጨብጥ እንደገና ደግሞ ያኮረፉ የጋራ ጠላት እያሉ ይቀጥላሉ ሐይ እትዮጵያ
2026-09-12 07:46:27
1
tshaye.legesse
Tshaye Legesse :
👍👍👍አባታችን።እድሜይስጥዎት።።
2026-09-11 12:46:28
1
yoni123747
My ❤❤@2123 :
እውነት ነው አባታቺን ኩራታቺን💪💪💪💪💪
2026-09-12 06:03:27
1
jackhal9
jackhal :
tesastehal
2026-09-11 17:42:03
1
mekoenyimer
@muhamd🇪🇹 :
ትክክል አይደለህም
2026-09-11 17:21:45
1
yebelfywspo
soc.@Z2 :
ጥምረቱ ብልፅግናን የሚመችና የሚጠቅም ነው
2026-09-12 00:42:31
0
user3493481137945
Bin Habetamu :
እራሡን ዝቅ ብሎ ህዝቡን ከፍ ለማረግ የሚጥር ጀግና ነው
2026-09-12 07:51:02
0
user2903300047205
𝔾𝕒𝕔𝕙 :
እዲሜህን ያብዛልን
2026-09-11 20:48:20
0
meklt7
ሀኒ ባጃር :
🥰🥰🥰🥰ገ
2026-09-11 17:17:22
0
user7060638495461
user7060638495461 :
እናከብርሃለን ሃቀኛ ሃገር ወዳድ ሰው ነህ ጀግና
2026-09-11 13:03:11
1
yebelfywspo
soc.@Z2 :
የናንተን ሃሳብ መቃወም ከላ መለጠፍ አይደለም።
2026-09-12 00:42:10
0
yeshiwas.a
Yeshu cool :
የኛ ሐገር ፖለቲካ መቸ ነው የሚገባኝ❤️❤️❤️
2026-09-11 14:21:31
0
fetuali2
fetuali :
በትክክል
2026-09-11 21:15:02
0
atatiya_littlegirl0
zewudie derebe :
ጋሸ ስወድህ እንዳልጠላህ
2026-09-11 13:13:38
1
kassye.kabiso
M3 :
በጣም ትክክል ቀጥሎ በውስጥ ያላቸውን ልዩነት እስከ ህዝብ በማውረድ በውይይት ለመፍታት በመወሰን እስከዛ ድረስ ለሁሉም ጠላት የሆነውን በየተራው የሚገድል ፣የሚያፈናቅል በገዛ ዜጋውን በድሮን የምጨፈጭፍ ማስወገድ ቅድሚያ ተግባር ማድረጋቸው ትክክለኛ አስተሳሰብ ስለሆነ የጥምረቱ ዓላማ ለማሳካት መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድ ላይ በመሆን የበኩሉን አስተዋጽኦ ማበርከት ይጠበቃል ።
2026-09-11 13:13:30
3
abilata.com
ABILATA :
ሲጀመር ህዝብ ከተወያየ የተለያየ አላማ ያለው ህዝብ አይደለም።ቢኖር እንዃ በቀላሉ ተወያይቶ ይፈታዋል።ዋናው ሰይጣኑ ብቻ ቶሎ ዞር ይበል ከዛ የኢትዮጵያ ትንሣኤ ነው 100%
2026-09-11 23:29:04
0
olo7514
sol :
ሁልግዜም ምርጥ ኢትዮጵያ ሠው አንተ ነህ
2026-09-11 20:37:52
0
endu1_
Endale Abate :
ከሻቢያ ጋር እየተባበራችሁ ስለ የትኛዉ ኢትዮጲያ ነዉ ፋኖ ምዋገዉ?...ለ4ኪሎ ጉዳ ከሆና የጊዜ ጉዳይ ይሆናል እንጂ በምሻል ሀሳብ የምመጣዉን ሁሉ ትቀበላላች....እኛን እሄን ያህል ሞኝ አታድርጉ...እስት እናንተን እናምናለና በጋራ ጉዳይ ላይ በህብረት ስሩ....
2026-09-11 13:52:37
1
To see more videos from user @felegegion5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About