@binybaba:

BINY BABA
BINY BABA
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 11 September 2026 14:37:22 GMT
131778
7752
327
548

Music

Download

Comments

zakua10
Zakua10 :
አንተ ለማለት የፈለከው ጀነት እና ጀሀነው አሉ እርግጥ ነው ግን እኔ ለጀነት ብዬ ወይም ጀሀነምን ፈርቼ አደለም አላህን የምገዛው ። አላህን የምገዛ ያለ ምንም ጥቅም ሊገዙለት የሚገባ አምላክ ያለ ምንም (ጀሀነም ፍራቻ) ሊገዙት የሚገባ አምላክ ስለሆነ ነው ። ከዚ በፊት የሰጠኝ ኒዕማ እሱን ለመገዛት ከበቂዬ በላይ ነው እንደዚ ነው የተረዳሁት
2026-09-11 15:55:03
795
nahus.nordak
Nahus Nordak :
ሰውን ለማክፈር ሚሄዱት ርቀት ግን ያስቃል 😂😂 ቢኒ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቀን
2026-09-11 15:48:28
156
ethiopiahageri2
እውነት :
አላማው ማቀሳሰር ነው አይሳከልትም እንጂ
2026-09-11 15:05:11
138
mark123224
Mark12 :
ቢኒ ያራዳ ልጅ ነው
2026-09-11 14:57:34
61
alihayder6666
Ali-Walid🥷🏿 :
ሰውየው ፖለቲካ ሊሰራብህ ነው የፈለገው
2026-09-11 16:15:08
42
winer_of_the_journey
Wiን :
ለተደረገልን ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን። 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-11 15:04:21
24
mestilibra
Mesti libra⚖️ :
2026-09-12 15:41:48
7
bintusalah5
Bintu_salah :
አሏህ ሊገዙት ሊፈሩት የሚበቃ ጌታ ነዉ ጀሀነም ስላለ ወይም ጀነት ሊያስገባን ስለሆነ አይደለም ሊፈሩት ሊገዙት ስለሚበቃ ነው ይህ ነው የሙእሚን ሲፉ!
2026-09-11 16:11:34
14
loyal2my_gang
loyal2my_gang :
እኔ የአላህ ፕሮግራም ነኝ
2026-09-11 15:28:08
15
user3853914572062
ሀሁ :
እነዛ ቀደምት የአሏህ ባሪያወች ጀነት ለመግባት ብሎ የሚገዛን ሰው ጥቅም ፈላጊ ባሪያ ይሉት ነበር ጀሀነምን ፈርቶ የሚገዛውን ደግሞ መጥፎ ባሪያ ይሉት ነበር አሏህ እኮ ጀነትን እና ጀሀነምን ባይፈጥር ራሱ ሊገዙት የሚገባ ጌታ ነው እሱ አኮ የኛ ዒባዳህ ቅንጣት ስልጣኑን አይጨምርለትም የእኛ ሀፂያት ደግሞ ቅንጣት ስልጣኑን ዝቅ አያደርገውም ሁሌም ሙሉ የሆነ ጌታ ነው ብንሰግድ ክብሩ ለኛው ባንሰግድ ውርደቱ ለኛው ነው ሱብሀን አሏህ
2026-09-12 16:53:01
15
tilahun_bealem
Tilahun Bealem :
🙏🙏🙏 አይ ቢንዬ 🥰
2026-09-11 15:01:00
11
yad.alex14
yad :
ፈጣሪ እንዳለ ሆኖ ገነት እና ሲኦል ባይኖር ለፈጣሪው ላይገዛ ነበር ማለት ነው 🤔 እንደ ሰው መሆን እኮ ከባድ ነገር የለም
2026-09-11 16:25:38
8
meded.fereja5
@meded fereja :
ትክክል ነሕ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ቢገባን የተደረገል በጣም ትልቅ ነው በእዝነቱ ደሞ ጀነትን ይወፍቀን
2026-09-11 19:52:26
6
miyola1a
melala :
ቢኒ ያራዳ ልጅ አርቆ አሳቢ።
2026-09-11 19:35:00
6
user803030384691
kedir nurhsan :
እያስረዳከዉ መሆኑንም ከማያዉቅ ሰዉ ጋር ማዉራትና መወያየት በጣም እንደሚያናድድ የገባዉ አለ ድከም ሲልህ ግን ይጥልብህና ትደክማታለህ ቢኒ በጣም አሳዘነኚ
2026-09-11 20:56:08
5
amexmd730
@hm£d(አምሻ) :
ምርጥ አገላለፅ::
2026-09-11 15:26:17
6
mehmetmk__
Mehmet :
እኔ የሱ ፕሮግራም ነኝ😊
2026-09-11 15:38:29
14
aburimu
AbuRiMu :
አንዳንድ ሙስሊሞች አሉ ከእነሱ በላይ ሙስሊም የሌለ የሚመስላቸው፤ ጀነት ቀዳሚ ገቢ የሆኑ፣ አላህ እነሱን ብቻ የመረጣቸው፣ ኢማን እነሱ ጋ ብቻ ያለ የሚመስላቸው አሉ። አላህ ሁላችንንም ይቅር ይበለን እንጂ። ቢኒ ሀሳብህ ግልፅ እና ደስ የሚል ነው አላህ ከደጋግ ባሮቹ ያድርግህ
2026-09-11 20:07:20
14
seido82
seid :
ጀግና ቢኒ አልገባዉም ማቀሳሰር የያዘዉ👍👍👍
2026-09-11 15:21:10
8
foziya_20
ኤጠፉያ ፎ :
አላህ ናፍቆት ለማውራት የሚሰግድና ጀሀነብን ፈርቶ የሚሰግድ ሰው ይለያያሉኮ ቢኒ ይመችህ ወላሂ
2026-09-11 19:27:08
13
amira_ahmed_anna
🦋A_n_n_a🦋 :
egna hulem kante gon nen
2026-09-11 15:09:39
10
abdurrahmaan435
Abd🧠 :
ቆሻሻ አይባልም! ቢኒ ትመቸኛለህ ቃላቶችን ምረጥ አብረህ አትውረድ
2026-09-12 10:53:49
5
semuti542
semuti :
alsemen gba belew ale lefa bilh eko new bini
2026-09-11 15:36:36
5
To see more videos from user @binybaba, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About