@mariozawa06: #Cops #police #foryoupage #news #viral

mariozawa06
mariozawa06
Open In TikTok:
Region: US
Friday 11 September 2026 15:10:44 GMT
493
27
3
0

Music

Download

Comments

squatch357
squatch357 :
That's how Rambo started Chief. Better check yourself...
2026-09-14 00:00:24
2
toddfoster7
Todd Foster :
More cowards and tyrants.
2026-09-11 17:05:34
1
To see more videos from user @mariozawa06, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አኹን ያለው የኢትዮጵያ አወቃቀር ፌዴራላዊ የሚለው በስም እንጂ በተግባር #ኮንፌዴራልዊና_ንጉሣዊ ነው። መነሻውም ጥላቻና የጨቋኝ ተጨቋኝ ትርክት እንጂ ለአስተዳደር አመችነት ተብሎ የተዋቀረ አይደለም። ወደፊት ጥናት ላይ በመመሥረት መልክዓምድርን ማዕከል አድርጎ፣ ባህልን፣ ለእድገትና አስተዳደር አመችነትንና የሕዝብ ይኹንታን መሠረት በማድረግ መዋቀር አለበት። Unitary government/አሐዳዊ መንግሥት/ የሚባለው ዓለም ላይ 60% የሚኾነው የዓለም ሀገራት የሚመሩበት ነው፤ ማጥቂያና ማሸማቀቂያ መሣሪያ መደረጉ አላዋቂነት ነው። ያም ኾኖ አኹን ላለው የኢትዮጵያ ነባራዊ ኹኔታ ፌዴራላዊ አወቃቀር አዋጭ ነው።  ሕገመንግሥት ማሻሻል ብርቅና ድንቅ ነገር መኾን የለበትም። የአሜሪካ ሕገመንግሥት 27 ጊዜ ተሻሽሏል። ያም ያማረና ለኹሉም ዜጋ የሚኾን ሀገር እንዲሠሩ ከፍተኛውን ድርሻ ተወጥቷል። በአንጻሩ የእኛ ተቸካይና ራሱ ላይ የቆቀለፈ ነው። ያ ሲባል ግን ቀደን እንጣለው ወይም አይነካብን ከሚለው ጽንፍ ወጥተን እንደማንኛውም የፖለቲካና የሕግ ሰነድ በምክክር ወደማሻሻል መሔድ ለነገ የማይባል ሥራ መኾን አለበት።    በቅርቡ ምርጫ ቦርድ ከፍ ባለና  በተዋበ ዝግጅት ያሰናዳው(CNN የሚቀርጸው ይመስል ነበር ዝግጅቱ) እና በፌዴራሊዝም ላይ ምሥጢረ ጋር ገብተን ሌክቸር ሰጥተን የዋጣንበትን ክርክር ቅንጭብ እንካቹ።  (በነገራችን ላይ ብዙው ሀሳባችን በመቆራረጡ ሳይቀነስ እንደገና እንዲተላለፍ ጠይቀናል) በሌላ ቅንፍ comment box ተጨማሪ ማጣፈጫ ታገኛላችሁ በአጋጣሚ ይችን ቪዲዮ አገኘኋትና(ሮናልድ ሬገን የፕሬዝዳንትነት የመጨረሻ ንግግር ይመስላል፤ 36 sec. ናት 36 መጽሐፍ ይወጥታል)፤ ከክርክሩ ሀሳብ ጋር የተዛመደ ኾኖ አግኝቸው ነው። አሜሪካኖቹ ኃያል ወይም ሀብታም መኾናቸው ብዙ አይገርመኝም። ለኹሉም የሚኾን፣ ሀገርህ ላይ ሲከፋህ ሄደህ የምትጠለልበት ሀገር የሠሩበት አሰባሳቢ ትርክርትና ከፍ ያለ ጥረት ዘወትር ያስቀናኛል(በጣም እየሳበኝ ስለመጣ ብዙ ለማወቅ በመጣር obsessed እየኾንኩ ነው መሰል አኹን አኹን ንግግሮቸ መሐል አሜሪካኖቹ... ማለት እየቀናኝ ነው)።  እኛ አባቶቻችን የደምና አጥንት ዋጋ ከፍለው ባቆዩት ሀገር መሬቱ የእኔ ነው ውጣ ስንባባል እነሱ ከየትም ብትመጣ እጅ ስመው ተቀብለው ለሴናተርነትና ፕሬዝዳንትነት እንድንወዳደር ይፈቅዱልናል። በሀገርህ ተሸማቀህ እየሞትክ እነሱ ጋር እየተለፋደድክ(ብቻ ሕግ አትለፍ) ተከብረህ ትኖራለህ። ሀገር አልባዎቹና ተሳዳጆቹ ሦማሊያውያን እዚያ አንቱ የተባሉ Congresswoman/man ናቸው። ከኬንያ አባት የተወለደው ኦባማ ፕሬዝዳንት ኾኗል። ለፊልም ሥራ ከኦስትሪያ የፈለሰው ሸዋዚንገር የታላቁ ካሊፎርኒያ ስቴት ገዢ ኾኗል። ዞህራን ማምዳኒ ሙስሊምና ሕንዳዊ ዘር የሚመዘዝ ዩጋንዳዊ ነው። ግን ፕሬዝዳንቱ ጋር አይንና ናጫ መኾኑ አልበገረውም፣ መርሕ፣ ሕግና ሕዝብ ደግፈው፤ የዓለምዐይን የሚያርፍበት Network ከንቲባ ኾነ።  ይህ ነው መልክዓምድራዊ ፌዴራሊዝም በረከቱ፣ ይኽ ነው አሰባሳቢ ትርክት ጉርሻው። የእኛስ?

About