@mekmek528: ጊዜ ጊዜ የዘላለም አሽከር ሲሆን ፡ ሰው ደግሞ የጊዜ ባርያ ነው ። ሰው ጊዜን በደቂቃና በሰዓት ፣ በወራትና በዓመታት ሸንሽኖ ፣ ከግድግዳው ላይ ሰቅሎ  በእጁ ላይ ጠፍሮ ሊገዛው ሊቆጣጠረው ይሞክራል። ጊዜ ደግሞ ሰውን  ከልጅነት ወደ ወጣትነት ፣ ከጕልምስና ወደ እርጅና እያክለፈለፈ ከሞት ደጃፍ ያደርስና መቃብር ይጨምረዋል ። በክረምትና በበጋ ፣ በጸደይና በመጸው እየተመሰለ መልኩን እየቀያየረ ሲመጣና ሲሄድ ፣ ሲዞርና ሲፈራረቅ የጊዜ ጉዞ ያዙሪት እንጂ የወደፊት አይመስልም። በድል ፈረስ ላይ ተቆናጦ በስኬትና በውድቀት ፣ በቀጠሮና በድንገት ፣ በጥበቃና በጥድፊያ ተጠቅሞ የሰውን ዕጣ ፈንታ የሚወስን ጊዜ መሆኑን በቀላሉ እንዘነጋለን ፡ ጊዜን መግዛት ሲባል ራስን እንጂ ጊዜን ማስገዛት አይደለም....................👉👉👉👉👉 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_book_review

📚ᵐᵉᵏ
📚ᵐᵉᵏ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 11 September 2026 15:48:48 GMT
7729
450
2
38

Music

Download

Comments

user5068085506843
ወሎየው :
2026-09-12 04:22:03
1
yoyo_yo63
Spi_yo💎 :
🙏🙏🙏
2026-09-12 18:33:21
0
To see more videos from user @mekmek528, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About