@life.in.dubai.kal: @tëdã@aki #lifeindubaitour #lifeindubaitourpackge #lifeindubaikal

Life in Dubai (kal)
Life in Dubai (kal)
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 11 September 2026 15:56:47 GMT
355160
58144
1122
1690

Music

Download

Comments

lovem2890
M⃠𝐌𝐞𝐫𝐢'___[صبر]_____M⃠ :
የገባኝነገር ቢኖር ህመሙን የተናገረ መዳኒቱን ያገኛል 🥺🥺
2026-09-11 18:03:29
499
rahemet1234
StrogWoman🤌💪🌍🎀 :
ደሞ ያልተወራላቸዉ ሲንግል እናቶች ግን ማነዉ ሚያስታዉሳቹ 🥰🥰🥰🥰
2026-09-11 19:20:35
65
.2429493
የተክልዬ ልጅ ነኝ 24🙏❤ :
እኔ ምን ላውራ 18 አመት ብቻዬን የማሳድገው 💔💔💔🥰❤️
2026-09-11 17:10:30
160
zed7075
Zed :
እኔ ደግሞ ሶስት ልጆቼን ያለ እናት እያሳደግኩ ያለሁት እንደሱ በስደት በኮንስትራክሽን ነው ።እባክህ እኔንም እርዳኝ ።በጣም በብዙ ሲቃይ ላይ ነኝ ።እናታቸው አርፍብኝ ነው
2026-09-11 18:30:19
106
0bise
0bise🥰🥰 :
anaa ma na arguu didaan qoyii[Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-12 04:58:44
6
teferi414
Teferi Msgan :
ደግሠወች ይብዙ ለክፉወች ትምርት ይሖናሉና አክባሪሕ ይክበር
2026-09-12 12:19:15
6
abdu3054
abdu ያሌረዉ😂😂😂 :
ላፎሎ ብሎ ናው😁😁
2026-09-12 19:55:34
5
merry.merry325
Merry Merry :
እኛም አለን ሴግል እናቱች የአለባት ምናሳድግ በሰው አገር አልሞላ ብሎን😭😭😭ብቻ ተመስገን
2026-09-12 05:41:43
19
hayal.hayimanot
Ayal Hayimanot :
ጀግናው። ወድማችንን። አድናቂህነኝ
2026-09-18 15:52:28
1
fele06
Fele travel Dubai :
Life in Dubai is the real man thank you for making us proud
2026-09-11 18:15:30
1
nestiyemaryamlj
netsi :
እግዚአብሔር ይስጥህ እንዲህ እሚጥርን ሰው ማበረታታት ❤️🙏
2026-09-11 16:52:38
13
temefenta3
እማዬዬዬ :
በላይፊን ዱባይ በኩል መምጣት እፈልግ አለሁ
2026-10-05 05:26:16
1
menbi39
Menbi Asalf :
እውነት ነው መወለድ ቋንቋ ነው መከባበር መረዳዳት ጥሩ ነው
2026-09-19 14:09:28
1
maybeoneday136
ሙኒ19 :
ፈጣሪ ይባርክህ ቃል
2026-09-11 17:55:29
6
yared1286
yared12 :
ቃል ግን የምር የሰው ጥግ ነህ💪
2026-09-15 19:43:50
1
tigstkonjo6
Tigst,konjo :
ድሮም ላለው ይጨመርለታል እኔም አለው ብቻዬን 3 ልጆች ያሰደኩ አለው
2026-09-15 16:41:49
2
user4071614363810
يرب🤲📚 :
ስትየተቸገሩአሉለነሱስጡት
2026-09-11 19:30:40
8
.kun.feyekun7
Kun Feyekun!!! :
እኔንስ ማን ይይኝ ቤት ውስጥ ቀረሁ😭😭😭😭😭
2026-09-15 13:57:01
1
lastseen709
damon🤫 :
እግዚአብሔር የክብር
2026-09-11 16:31:11
10
radietyahadiyafonkolijen
Radiet Love/hadiya lije :
ዋዉ
2026-09-12 06:25:50
1
abdi.r.rida7
Abdi@ :
የተናገረ ሁኖ እንጂ እኔ አለው አደል 3ልጆቼን ያለ ምንም አጋዥ ብቻ አላሃምዱሊላህ
2026-09-15 18:30:58
2
suzan8449
Abu Nesiha :
እኔም construction እየሰራሁ ነው 2ሴት ልጆቼን የማሳድገው የጎደላቸውም የጎደለኝም ነገር የለም አልሃምዱሊላህ !
2026-09-26 17:31:19
1
tasawasaqa
king :
ankun abro adarasachu
2026-09-13 16:10:23
1
joshi6952
joshi :
Ethiopia wust sint yetechegere ale
2026-09-11 18:44:49
4
m__i__t__e_
𝐌𝐢𝐭𝐞-ምቴ 👖 :
ygebashal Tedda💪
2026-09-12 01:32:16
2
To see more videos from user @life.in.dubai.kal, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About