@comedian_eshetumelese: ይቅርታ እንጠይቃለን!! #fyp #eshetumelese #donkeytubecomedianeshetu #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@Eshetu Melese - Official
@Eshetu Melese - Official
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 11 September 2026 18:05:14 GMT
55095
8763
122
1345

Music

Download

Comments

netsita7
Save story🤔 :
መድሐኒአለም ሁሌም ከፍታህን ብቻ ያሳየን🙏🙏🥰እሼ ጀግና🫡
2026-09-11 18:53:40
57
tsehayshibru0
ዘማሪት ፀሐይ ሽብሩ :
አይዞህ ወንድሜ ወንድሜ ያልፋል [Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][ttemoji:smileyአክባሪህ ነኝ
2026-09-12 06:05:20
0
emuya92
user2947080519553 :
አንተ ጀግናነክ ሁሉን ከፈጣሪ ታገኛለከ🙏🙏🙏
2026-09-11 18:54:13
21
sparkling_f
sparkle facts :
please arazmut
2026-09-11 19:53:38
0
davecop16
ethio mahereg :
እሼ ቀን ሚጨምሩበት መንገድ ካለ አወያይልን
2026-09-11 18:41:08
8
helen.adbar
Helen adbar :
Eshey much love
2026-09-12 04:47:09
0
bedelu59
አፈሳ ይቁም ✊✊ :
ግዴታ አለባቸውና ግን
2026-09-11 19:32:16
1
soloadyst3f
soloadyst3f :
ጊዜውን መጨመር ከቻለ ቢራዘም
2026-09-12 06:53:23
1
deme8412
Deme@ :
ትላንት ከልጆቼ ጋር ነበርን። በእውነት ኢትዮጵያንና መልኳን ልጆቼ ስላዮት ደስ ብሎኛል። ጋሽ እሸቱን ልጆቼ ሲያገኙህ ራሳቸውን ዳሰህ ስለሳምካቸው ክብርን ስላሳየሃቸው አመሰግናለሁ።
2026-09-11 19:39:02
8
h_a_y_u21
SELAM Ethiopia 💚💛♥ :
እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ አንተ የተባረክ የልጅ አዋቂ ነህ በርታ🙏
2026-09-11 18:45:37
4
samrawit.naol796061
Samrawit beki :
ቅዱስ ኡራኤል ጥላ ከለላ ይሁንክ🙏
2026-09-12 02:05:28
2
henok.admasu692
Henok Admasu :
ሰላንተ ማውራት ቃላት አጠረኝ በርታ ወንድሜ
2026-09-11 19:25:26
2
felagot84
felagot :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-09-12 08:18:39
0
begezewe5
የብርሃን ከተማ :
ጎበዝ እሼ በርታ🙏🙏🙏🙏
2026-09-12 07:24:20
0
nebiyuzemen
ፍቁረ እግዚ ወልደ ነጎድጓድ ፍቅር ዮሐንስ :
እሸ ብቻ ኑርልን
2026-09-11 18:14:32
3
ayu19nadew
Ayu Nadew :
አንተ ጀግና ነህ 🤔
2026-09-11 18:37:02
2
mercy63543
mercy :
ቤተስከያን አካባቢ ያላቹ ግን ..........
2026-09-11 22:38:24
1
addisse21
addisse :
እሸ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በጎውን ሁሉ የምመኝልህ አንተን ሳስብ እውነት ሁሉ ነገሬ ደስ ይለኛል መሆንን አስባለው እመኛለው ተግባር ላይ ቅድሚያ እፈራለሁ ብዙ ሀሳቦች አሉኝ መሬት ለማውረድ ከጎኔ አይዞህ የሚለኝ አጣሁ አግዘኝ ግን በማርያም ብዙ ምኞት አለኝ እና ጥንካሬህን በአንተ ስር ሁኘ ብሰራ ተመኘው ፅናትን ፍቅርን ከሰውች ጋር አብሮ መኖርን ልማር ስራ አለኝ የማይገድል የማያድን በምህንድስና ተመርቄ ግን አስተማሪ ነኝ እየከፋኝ አንዴ ባገኝህ በማርያም ደግሞ ትውዳታለህ እርሷም አላሳፈረችህም ግርማ ሞገስ አለበሰችህ እንደ ሰው መቃብር ቁፈራ ቢሆን ኑሮ እስካሁን ከአፈር በታች ነበርክ ግን ............ትወዳት የለ?እርሷም ይሄው እና በስሟ ይዣሀለው በማርያም (64)አምስት ደቂቃ ብቻ ላወራህ እፈልጋለው።የምትለኝን እታዘዛለው ሰው ነበርኩ ግን ሰው አርገኝ ምን አልባት ፈቃዱ ሁኖ በአንተ ሰው ብሆን በማርያም እጅግ ምንም ጊዜ የለህም አውቃለው ግን ራስ ወዳድ ነኝ የእንቅልፍህ 5ደቂቃ ብቻ ግን ባትመልስልኝ እኔን ተወው ስሟን ጠርቸ የተማፀንኩህ እናቴ እመቤቴ በሰማይ ግን ለምን ልጄ ሁሌ አለው ካንተ ጎን አንተ ለ5 ደቂቃ ብትሰጠው ልጀ አምላክህ ጊዜ ለንሰሃ ዘመን ለፍስሃ ሰቶህ የምትል ይመስለኛል።ግን ካየህው ሩህሩህ ልብ እንዳለህ አውቃለው ግን ከስራ መብዛት የተነሳ ሳታየው እንዳትቀር የእኔ እናት ድንግል ልበ እይታን ትምራልኝ ደግሞ አላፍርባትም በስምህ ምክኒያት ትሁነኝ።በምትሄድበት ሁሉ ትመራህ ጎደሎህን ለሰው ሳይሆን ለልጇ የእሸ ወይኑ እኮ አለቀበት ትበልልህ።ሰላመ እግዚአብሔር አይለይህ። ልጅ ነኝ አሜን በል።0913504420
2026-09-11 19:50:52
1
getdani
Daniel Tessema :
ብድር በምድር ነው ነገሩ እንዴ አንዳንድ ሰው አንተ አደረክልኝ ብሎ ባላመነበት ነገር ለምን ከጎኔ አልቆማችውም ሎ ማኩረፍ አይገባም
2026-09-11 19:49:55
5
h_a_y_u21
SELAM Ethiopia 💚💛♥ :
በጣም ብዙ ድንቅ ድብቅ ሚስጥር አላት ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ እግዚአብሔር ብርታት ሆኖ ህልማችሁን ያሳካላችሁ💒🙏
2026-09-11 18:50:48
3
user44557695312455
ስምኦን :
1st
2026-09-11 18:12:47
1
user32108088611655
Endalmaw :
እግዚአብሔር ይርዳህ
2026-09-12 07:18:15
0
daniel_nebiyu.1010
Dani :
አምበሳ እሼ👏👏👏👏
2026-09-12 07:44:57
0
zeamanueal3
Zeamanueal :
እሼ ከሰው ምንም አትጠብቅ እባክህ የተሰጠህ እንዳይወሰድብህ አይዞህ ገና የአለም ህዝብ እጁን በአፉ እንዲጭን ታደርጋለህ ብቻ በእምነትህ ፅና እኔ ግን በጣም ፀልዬልሀለሁ አሁንም እፀልይልሀለሁ አንድ ቀንም ከአንተ ፊት ለፊት አግኝቼ ለማውራትም የዘወትር ፀሎቴ ነው እሼ
2026-09-12 08:29:31
0
To see more videos from user @comedian_eshetumelese, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About