Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@chalafamily: ኦሮሞ ከ ትግራይ ❤️ መልካም አዲስ አመት 🌻👌 Chala Family👌 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏
Chala Family
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 11 September 2026 18:22:54 GMT
191957
43412
1830
2248
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.38MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.54MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
John eye TDF :
ፈጣሪ ትዳራቹ ይባርክላቹ
2026-09-11 19:02:54
1139
ሀገረ ጦቢያ :
ፓርቲ ነው ትዳር
2026-09-11 19:03:47
331
ሸዊት ወዲ ዓፋናና@04😍29 :
እኔም ትግራዋይ ነኝ አሮሞ በጣም ነው ምወደው🥰🥰🙏
2026-09-11 21:05:36
451
ዘኪ Zeki :
እኔ ትግሬ ነኝ ሚስቴ ኦሮሞ ናት አንድ ቀን ብሔራችን ትዝዝ ብሎን አያቅም።
2026-09-11 23:52:14
147
ይሆናል አይቀርም :
እኔም ኦሮሞ ነኝ ሚሰቴ ከትግራይ ነች እኛም 14 አመታችን ነን ደስ ይላል
2026-09-11 22:40:45
203
baby :
ክብሮም ነኝ ከአዲግራት ኦሮሞዋችን በጣም ነው የምወደው
2026-09-12 04:26:49
84
mestawet :
እናቴ ትግራወይቲ ናት አባቴ ኦሮሞ ከተጋቡ 45 አመት አለፋቸው
2026-09-12 04:56:22
58
ሩት ለሜሳ :
የኔ እናት ደሞ አማራ ናት የወሎ ልጅ አባቴ ደሞ ኦሮሞ እስካሁን እናቴና አባት በፍቅር ይኖራሉ እንኳን አደረሳችሁ
2026-09-12 05:13:54
43
𝑎𝑏𝑟𝑐ℎ𝑜37📲💈 :
አነ ትግራዋይ እየ ኦሮሞ አለምክንያት አደለሁም ምወዳቹ ኦሮሞ ደግ
2026-09-11 19:21:27
75
H,H,E, ወሎየዋ :
ምን አድርጉ ነው የሚሉን🤔🤣
2026-09-11 22:32:45
19
raya azewo :
እኔም ትግረዋይ ነኝ ማስቴ አማራ ነች ፈጣሪ በልጆች ባርኮናል ። ዋናው ፍቅር ነው
2026-09-12 06:23:07
45
Mark M :
ይቺ ናት ኢትዮጵያ
2026-09-12 04:29:56
23
saluha...arega :
mashallah[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-12 05:10:59
2
Tsegi👸🦋 :
ኢትዮጵያ አንድ ናት
2026-09-12 05:09:34
25
1992teddy :
this is Ethiopia
2026-09-12 10:33:48
2
adunya wara toke kutaye e :
oromo king
2026-09-12 04:04:39
1
aynebirru :
እኛም በናንተ እንኮራለን🥰🥰🥰
2026-09-12 05:10:52
17
Aliyyi qaamus :
eney oromoonenyi
2026-09-12 04:20:08
2
☦️አነ ዘክርስቶስ I belong to Christ :
ክርስቲያን መሆናችሁ በቂ ነው 😊
2026-09-12 06:37:03
12
𝐀𝐤☜♛ :
በትዳር ውስጥም ስለዘር ማውራት ጀመራችሁ😂😂😂
2026-09-12 08:33:21
11
mebri Kebede :
ተምሳሌት ትሆናላችሁሁ🙏🙏🙏🥰🥰🥰👌👌
2026-09-11 19:14:12
22
Lone wolf :
እኔም ኦሮሞ ነኝ ትግሬ ሴት ባገባ ደስ ይለኛል እዛው ከትግራይ ጠይም ሴት 🥰
2026-09-11 20:05:42
150
Zerhun Assefa :
እሄ ጥሩ
2026-09-12 04:42:12
5
Getachew Abera :
ይመቻችሁ ዘረኝነትን ተባብረን እንሰብረዋለን አንድ ኢትዮጲያ
2026-09-12 04:28:21
16
እውነት True :
እኔ ደሞ እንደዚህ እላችኋለሁ 🥰 በእጥፍ ተባረኩ🙏🙏🙏
2026-09-11 19:59:36
35
To see more videos from user @chalafamily, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Never Give Up මගේ මිත්රයා ❤️🩹👑️" #foryou #status #sinhalawadan #sinhalaquotes #deni_quotes
#ReleaseImranKhan #TEAMSHAFIJAN #SohailAfridi #ImranKhanPTI #27SeptemberMarch
#foryoupage #viralvideo #creatorsearchinsights #juttofficial #pyppppppppppppppppppp
#vodiengiahuy #tamtrieudang #SKIIVN #LocklnYouth #chiechaivbiz
фото заказ в лч! #beniunut #premiummuz
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy