@jezireact: #jezireactcinema #ethiopiatiktok #fypシ゚viral🖤tiktok #ethiopian_tik_tok #jezireactfunny

🤫 Jezireact 🧡🤍🖤
🤫 Jezireact 🧡🤍🖤
Open In TikTok:
Region: GB
Friday 11 September 2026 21:06:14 GMT
222183
22237
383
3420

Music

Download

Comments

mulatamuller
Millionaire :
I stopped loving someone who didn't love me
2026-10-31 03:50:45
0
joniiii2121
𝄞 𝑗𝑜𝑛𝑖 𝑏𝑎𝑏𝑎🦅 :
ከ2019 ምርጥ ልጆች
2026-09-12 17:50:38
66
meri809991
🦋የመጨረሻዋ ልጅ🦋 :
የኔ ሀሳብ ሚገልፅልኝ አገኘሁ የሚወድሽ አገቢ ብለው የሚመክሩ ሰዎች አንገቡኝም ነበረ
2026-09-12 13:28:41
67
mymommybab
𝓶𝔂 𝓶𝓸𝓶 ❤️😊 :
ይቺ ልጅ ንግስት ናት 👑
2026-09-13 11:27:17
58
z009637
...... :
እሚወደኝን ማግባት ነው የምፈልገው እያደር እወደዋለሁ😊
2026-09-13 04:20:56
16
user69245561030328
kalkidan :
ንግስት ቢአደርግሽ ካልወደድሽው ምን ዋጋለው ባለም ላይ ከባዱ ፈተና ከማይወዱት ሰው ጋር መኖርነው።
2026-09-14 06:14:40
11
samirajamil7
Semira❤🌹 :
አወ ባላገባይሻለኛል የማልወደውን ለማውራትኳን ያስጠላል
2026-09-12 15:41:45
8
.h522754
🦋አደበኛዋ የ 🦋 Ⓗ sis🦋 :
አቤት አገላለፅ ግን ❤️
2026-10-31 16:13:14
1
n427802
N🌹🌹🌹 :
ትክክክል
2026-09-12 08:47:03
14
hayate3162
✝️(❥My🔐 ማሬ 🌠☪️ :
ሁሌታቹም ልክ ናቹ ግን ፍቅር ከሁሌቱም ወገን ስሆን ደስ ይላል ከልሆና እሷ ከምትዶው ይልቅ እሱ የምወዳት ከሆና በጣም ይንከባከባታል ሴት ልጅ የምትፊልገዉ የምንከባከባትን ወንድ ነው የምትፈልገው 💯💯💯💯
2026-09-14 11:47:56
3
emaye1111
F.A :
አይይይይይይይ 5 አመት ሙሉ እየተሰቃየ ለኔ ግን አይታየኝም
2026-09-13 19:02:33
4
rome34674
$👸 :
unet mikrachu baxm desyilal👌👌👌💯
2026-09-12 18:15:21
1
kiyuyemaryam21
ye maryam :
መናገር ቀላል ነው መሆን ነው ሚከብደው
2026-09-17 10:25:55
3
lg.lg.putin.lg
Lina🏊‍♂️🏊‍♂️putin :
የዚችን ልጅ አካውንት ሼር አርጉልኝ
2026-09-17 16:40:05
5
adisudaniealmengeshagmai
comidian kilo :
አይገርምም ፍቅር ይዞኝ ነበር እኮ ግን ለምን እንደለቀቀኝ አላውቅም
2026-09-13 02:13:26
3
fatiya.sharafa
Fatiya Sharafa :
🥰🥰🥰
2026-09-22 10:21:55
0
user81966335615625
ጣፋጭ ሲኦል :
ሌላ ቦታ ደሞ አልጋው ቀይሩ
2026-09-15 13:51:20
2
user7992471563982
𝓝𝓝 የኔሸጋ🌹❤❤❤ህይወቴ𝓝𝓝𝓝🎇🎇🎇 :
ሳህህህህ
2026-09-20 09:05:46
1
saras.sa94
Genet(ሀገረ ማርያም )❤🥰 :
ግራ የተጋበሁበት ነገር🥺🥺🥺
2026-09-19 02:57:58
1
akiya050
amenfre23 :
እረ እኔየምወደው ሰውአግበቼ ተሰቃየው
2026-09-13 06:29:33
2
girumendale1526
GirumEndale :
ከምላይ የተወሰደ ነዉ
2026-09-15 07:38:09
0
eyerusalem.taferi
Eyu@1427 :
ሳህ
2026-09-12 12:37:57
1
user4888124151316
dere man :
wow
2026-09-13 18:48:18
1
masho.tessema
MASHO TESEMA MANDEFRO :
አይ እስቲ ተዉን ፍቅር ፍቅር ሲባል አሁን ላይ ተረት ተረት ወይም ድራማ እየመሰለኝ ነዉ ሰዉ ሁሉ ከነዉ ጭምር አፋችን ላይ ብቻ ሆነ ከልብ የሌለ ከልብ የወደደኝ እየሱስ ብቻ 100%
2026-09-20 09:54:52
1
me520415
Possetive vibe only💜🍇 :
መቋጫ የሌለው ርእስ ነው ያነሳሽው ሁሉም ሰው አንድ አደለም የራሱ የሆነ ባህሪ እና ኳሊቲ ኣለው ለምሳሌ እኔ እሱ ከወደደኝ ከተከባከበኝ እሱ አለመዉደድ አልችልም በጊዜ ሂደት እንደ እኔ
2026-09-13 11:07:23
2
To see more videos from user @jezireact, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About