@seadaademhabeshawit12: Replying to @user487375869172 @seadaademየእፁቤ🎥♾️🥀:ጥያቄችሁ ስለበዛ ልመልስልሽ ጂ ወይም እርይ ማለት ጨዋታ ሟሟቂያ ቃል ነው በመሀል እርይ ፣ ጂ ፣እውይ ወይም ወየው ሌላም ቃል በደቡብ ወሎ አከባቢ ብዙ ጊዜ እንጠቀማለን የገጠር ልጂ ወይም ወሎየ ካልሆናቹ ላታውቁ ትችላላቹ 🥰 Thanks you for asking 💗 #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #seada🥀 #ወሎ #seada
seadaademየእፁቤ🎥♾️🥀
Region: AE
Friday 11 September 2026 21:50:24 GMT
Music
Download
Comments
𝐃⃯⃖𝐚𝐧𝐢̰ቾ..🎀🧕🏿🫰🏿 :
ጅ ስትል ይገፋፋኛን🤣
2026-09-12 10:38:31
13
timomm4 :
የዛር ዘፈን
2026-09-12 06:35:23
29
ልጂ ልዑል የህቱ✞👫 :
ሌላ ዘፈን የለም እደ
2026-09-12 04:20:40
1
༄𝐬𝐮𝐬𝐮°•✮•𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧👸♥️༄ :
እውይ ስሜ🤭🤣
2026-09-12 05:29:31
4
Anu🦋🦋💝💘 :
ወሎየ ሁኘ ምን እንደሆን ባለማወቄ አዝኛለሁ አልገባኝም ምን አይነት ነገር ነው
2026-09-12 08:28:29
2
searching new life :
የሰሜን ወሎ የባህልና ቱሪዝም አንባሳደር አድርጌ እሾምሽ ነበረ አቅሙ ቢኖረኝ 🥰🥰🥰
2026-09-12 05:05:16
4
Fasika✌️Clara🧚 :
የኔን ኮሜን ያየ 😂😂
2026-09-12 11:34:08
1
rediet selemon :
2020 mech new yekerew
2026-09-12 12:00:52
1
ሀራ ወለላየ :
የሚያናድ ቪድዎ እስኪ ልቻለው
2026-09-12 03:34:11
6
ሰላም🥂የመቄቷ🥂የአሳረኛው እህት🥂🥂🥂🥂 :
እረ ጉሪሪሪሪሪሪሪሪሪ😁😁😁😁😁
2026-09-11 23:46:55
0
ከተፃፈ :
ለቲክቶክ ስል የቻልኩት ጉድ
2026-09-12 04:16:56
5
Tኒ🇨🇦T😇 :
መጀን ወሎ😍 ያዝ እንግዲህ🤭2019 ያድርግልን😁🤗🥰
2026-09-12 13:35:20
1
Melkamu :
ሌላ ዘፈን ይቀየርልን ማሙናማሙና የሚለዉ ድምፅሽ ያምራል ዘፈኑ ይቀየር ካልደበረሽ
2026-09-12 12:52:55
2
አዩሽነኝየባቦዋ :
እርይይይ
2026-09-14 13:57:24
0
Zinet Mahammed :
እኔ ራሱ ሊቀሰቅሰኝ ነው
2026-09-13 20:03:58
0
user4847726083653 :
እረ እደነው ጂጂጂጂጂ😆😅😂☺️
2026-09-11 22:36:41
0
ንስሯ🦅ሸዋ ጠቅላይ ግዛት🦁 :
ግን ምድነው😳
2026-09-13 15:27:01
0
Zed 🍫 :
ሊነሳብኚነዉ ጂ 🤣🤣🤣🤣
2026-09-13 14:51:57
0
Tiji 21 :
2019 አገባብህን አሳምር ባክህ 😳😁😁😁
2026-09-13 19:15:48
0
semuti 🕌🌹🕋🥀 :
የኔውድ ስም
2026-09-12 08:39:31
1
ሰላም 👩❤️👩ሊድያ :
ሆበል እስኪ አቦ እርርርይ 🤣🤣🤣
2026-09-13 19:54:43
0
ዝሀሪሙሀመድቆቦ :
2026-09-13 17:07:47
0
༆≛⃝ያባቷ≛𝄢 ≛⃝𝐋𝐢𝐣≛⃝✞ :
እሪሪሪሪ ጅ😭🤣🤣
2026-09-11 23:50:06
0
To see more videos from user @seadaademhabeshawit12, please go to the Tikwm
homepage.