@tihtna091: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #newyear #Orthodox #❤️❤️❤️ #🙏🙏🙏

Tihtna
Tihtna
Open In TikTok:
Region: UG
Friday 11 September 2026 21:50:23 GMT
95080
10681
483
2460

Music

Download

Comments

eyu69
eyu :
በጣም አሳቅሽኝ
2026-09-12 06:00:13
135
buliman84
Tom Man🌳🙏🇪🇹 :
እስት አንች ስለ መፃፍ ቅዱስ አስርጅን I am Orthodox ግን ውሸት አልወድም
2026-09-12 05:11:45
39
yohannis.haile
𝕛𝕠𝕟 𝕙𝕒𝕚𝕝𝕖 :
ጌታ ይግለጥልሽ ሌላ ምን እላለሁ
2026-09-12 02:22:59
82
nafookoo1
Haile Fida :
መጽሐፍ ቅዱስ ኦሮቶዶክስ ታቃለች ወይ የነ ጥያቄ ?
2026-09-12 04:21:34
49
lindamehari
linda :
egzaber yaberlesh algebshm Gena man eynor endal geta wengelen yaberlesh
2026-09-12 08:10:36
0
gech54547
Gech :
እኔ ችግሬ ከሷ ጋር ብቻ ሳይሆን ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ነው ። በጣም የቀነጨረ አስተሳሰብ ውስጥ ነን ። እየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ ሲመጣ ትክክለኛው ሀይማኖት የኦርቶዶክስ ነው ወይ ደሞ የፔንጤ ነው አልያም የካቶሊክ ነው ብሎ መርጦ እንደሚወስድ የምታስቡት ድንቁርና ነው የሚያናድድኝ ። ዘላለም እኝኝኝኝኝ ።
2026-09-12 06:08:07
9
sitotawbirhanu
Sitota :
ከጨለማ ወደ ምደነቅ ብርሃን ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ‼️ሉሎቻቺሁም ኑ 🙏
2026-09-12 03:30:45
44
diglenate2016
Tilahun :
ውይ እህቴ ❤️❤️❤️ነገሮችን የምትረጅበት መንገድ ሁሌም ይገርመኛል...
2026-09-11 23:44:35
49
nani2l2
Nani💫✝️ :
እየሱስ ጌታ ነው
2026-09-12 04:33:03
34
papiheriziz
Papi .😜😜😜 :
make it proof,,in chapter sis,,,
2026-09-12 08:44:04
0
user32507868
Oliyana love ❤️ ❤️❤️🥰🥰🥰 :
Bebetu yasenash ehitee. Be edime tinish be asetesaseb. Hilunim penteee yibelichalesh god bless you 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-12 08:24:00
0
userkimo8512
mootii jimma :
የ2019 ምርጥ ሁሽት
2026-09-12 03:45:00
23
yambesti4
Yam Betsi :
በርቺ ቅዱስ አማኑኤል ከአንቺ ጋር ይሁን🥰🙏
2026-09-12 04:29:29
9
motihabte
🅜🅞🅣🅘 :
አይገርምም አሁንም እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው። እስኪ 30 second እየሱስን ስበኩ።
2026-09-12 04:13:05
22
tsedalu_smegnew
ፈለገ አእምሮ :
እህቴ በርች
2026-09-12 01:51:54
14
yadessategene691
yadessategene691 :
you are telling us the reverse
2026-09-12 08:55:31
0
abeni04181
abenizr :
yaltgbrnw astmro esti gls argiw ☺️
2026-09-12 05:50:36
0
tade.ensermu
tade ensermu :
ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶሰ ስሙ የተመሰገነ ነው
2026-09-12 04:44:40
12
yosiyaya5
Yosiyaya :
Abet wuket 😁
2026-09-12 08:00:57
5
leul1737
ኤልዮን :
እንደሱ ንገሪያቸውማ ግን አይሰሙም።
2026-09-12 02:27:56
13
sharon38378
Sharon :
ነጨላው ብቻ የሚሰጠው ውበትና ግርማ አለው በዚህ አንገት ላይ መህተብ ሲጨመርበት አስቡት ዋው! እባካችሁ ቆንጆወች ጴ አትሁኑ በውበታችሁ ድመቁበት እሠሩበት
2026-09-12 04:08:09
8
leul1737
ኤልዮን :
ተባረኪ እንኳን ደና መጣሽ🙏🙏🙏
2026-09-12 02:26:14
5
hailathailu
hailathailu :
መፀሀፍ ቅዱሱን አንብቡ በዘፈቀደ አይወራም
2026-09-12 04:31:03
7
get211373
Getachew :
የዮሐንስ ወንጌል 3:16 ¹⁶ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወድዷልና።
2026-09-12 05:49:02
5
sifanmiti
Ansiif fashion design :
Ere bakesh 🤣
2026-09-12 08:14:48
0
To see more videos from user @tihtna091, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About