@hangxinhuytin: Bơm Lốp Kích Bình CAR VIETNAM

Hằng Xinh 93
Hằng Xinh 93
Open In TikTok:
Region: VN
Saturday 12 September 2026 01:23:25 GMT
890
1
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @hangxinhuytin, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ፍቅር የሞተበት ልብ ፍቅርን የሚሸሽ አእምሮን ይወልዳል አንዳንድ ሰዎች ፍቅርን አይጠሉም። የሚሸሹት ግን በፍቅር ስም ያገኙትን ህመም ነው፡፡ አንድ ሰው ከልቡ ሲወድ ፍቅር ብቻ አይሰጥም። እምነቱን ይሰጣል። ህልሙን ይሰጣል። ነገውን ይሰጣል። ራሱን ሙሉ ለአንድ ሰው አደራ ያስረክባል። ከዚያ በኋላ ያ አደራ ሲከዳ፣ የሚሰበረው ልብ ብቻ አይደለም። የሰዎችን ልብ የማመን አቅሙም አብሮ ይፈርሳል። ስለዚህ አንዳንዶች ግድየለሽ የሚመስሉት ቀዝቃዛ ሰዎች ስለሆኑ አይደለም። ብዙ ጊዜ በጣም ሞቅ ያለ ልብ ኖሯቸው ስለነበር ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ይጠይቃሉ።
ፍቅር የሞተበት ልብ ፍቅርን የሚሸሽ አእምሮን ይወልዳል አንዳንድ ሰዎች ፍቅርን አይጠሉም። የሚሸሹት ግን በፍቅር ስም ያገኙትን ህመም ነው፡፡ አንድ ሰው ከልቡ ሲወድ ፍቅር ብቻ አይሰጥም። እምነቱን ይሰጣል። ህልሙን ይሰጣል። ነገውን ይሰጣል። ራሱን ሙሉ ለአንድ ሰው አደራ ያስረክባል። ከዚያ በኋላ ያ አደራ ሲከዳ፣ የሚሰበረው ልብ ብቻ አይደለም። የሰዎችን ልብ የማመን አቅሙም አብሮ ይፈርሳል። ስለዚህ አንዳንዶች ግድየለሽ የሚመስሉት ቀዝቃዛ ሰዎች ስለሆኑ አይደለም። ብዙ ጊዜ በጣም ሞቅ ያለ ልብ ኖሯቸው ስለነበር ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ይጠይቃሉ። "ለምን እንደገና አትወድም?" "ለምን ልብህን አትከፍትም?" መልሱ ግን ቀላል አይደለም፡፡ አንድ ጊዜ በእሳት የተቃጠለ ሰው እሳትን ብቻ አይፈራም፡፡ ሙቀቱንም ይጠራጠራል። እንዲሁም በፍቅር የተቃጠለ ልብ ክፉ ሰውን ብቻ አይፈራም፡፡ ጥሩ ሰው ሲያገኝም እንኳን ልቡን ለመክፈት ይቸገራል። ምክንያቱም ልቡ መውደድን ቢፈልግም፣ አእምሮው ራሱን ለመጠበቅ ይቆማል። "ተጠንቀቅ።" ''እንደገና አትታመን።" ''እንደገና አትሰበር።" የሚሉ ዝም ያሉ ድምፆች በውስጡ ይጮኻሉ። ከዚያም ሰዎች... "ልቡ ሞቷል።'' "ፍቅር አያውቅም።" "ስሜት የለውም፡፡'' ይላሉ። እውነቱ ግን ልቡ አልሞተም። በጣም ቆስሎ እየደማ ነው፡፡ እንደገና እንዳይቆስል ራሱን እየጠበቀ ነው፡፡ ከሁሉ የሚያሳዝነውም ይህ ነው፡፡ አንድ ሰው በፈጠረው ህመም ምክንያት፣ ሌላ ንጹህ ሰው የመታመን እድሉን ያጣል። አንድ ሰው ባስቀመጠው ጠባሳ ምክንያት፣ እውነተኛ ፍቅር የተዘጋ በር ፊት ቆሞ ይቀራል። ስለዚህ የሰውን ልብ አትጫወቱበት፡፡ እምነትን ለመስበር አትሞክሩ። በፍቅር ስም አታታልሉ፡፡ ምክንያቱም በፍቅር የተሰጠ ማታለል ከማንኛውም ማታለል የበለጠ ጥልቅ ጠባሳ ይተዋል። የተሰበረ ልብ አንድን ሰው ብቻ አይቀይርም። የወደፊት ግንኙነቶቹን፣ እምነቱን እና የፍቅር እይታውንም ይቀይራል። ስለዚህ ዛሬ የምታስለቅሱት አንድ ልብ፣ ነገ እውነተኛ ፍቅርን የሚፈራ አእምሮ ሊወልድ ይችላል። ፍቅር የሞተበት ልብ ፍቅርን የሚሸሽ አእምሮን ይወልዳል። ነገር ግን ይህ የመጨረሻው ታሪክ አይደለም፡፡ እውነተኛ ፍቅር በግፊት አይገባም፡፡ በትዕግሥት ይጠብቃል። በታማኝነት ያሳምናል። በተግባር ያረጋግጣል። በጊዜው በጣም የቆሰለውን ልብ እንኳን እንደገና ማበብ ይችላል። ምክንያቱም ህመም የፍቅርን በር ለጊዜው ሊዘጋው ይችላል፤ እውነተኛ ፍቅር ግን አንድ ቀን ያንን በር በትዕግሥት መልሶ ይከፍተዋል። #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

About