@abu.ubeyd1: #የድንበር ላይ የተደረገ በስማ በኢቃማ ለመምጣት አያግዳችሁ በወንጀል ካላስበሰሟችሁ በስተቀር

አቡ ዑበይድ - Abu Ubeyd
አቡ ዑበይድ - Abu Ubeyd
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 12 September 2026 02:09:58 GMT
12371
307
51
47

Music

Download

Comments

one.day2211
One day 🥰🥰🥰🥰😍😍😍 :
እኔ አንድ በሰማ አለኝ በምዘወር ኢቃማ ነው አሁን መግባት እችላለሁ
2026-09-12 03:51:15
2
abedu67
abedu67 :
ይይዛል ስንቱን ነው የመለሱት በዚህ ሰሞን ተው እደዚህ አትበል
2026-09-12 09:29:18
0
user4565452355911
መጋጣዉ 👀 :
ድንበር ተይዠ በጅዳ ነዉ የገባሁት
2026-09-12 02:14:44
0
f46334
𝐋𝐣𝐢 𝐅𝐞𝐫𝐬⃠⃠𝐡𝐮༄𝐦𝐚𝐠𝐧 :
1 አሻራ በስት አመት ይለቃል
2026-09-12 08:05:36
0
muki_22_62
ፀይሙ ልጅ :
በፍቃድ የገባስ እንዴት ነው የሚታየው ወንድሜ ሰለዚም ነገረን እስቲ😥
2026-09-12 03:11:36
0
selsebil.official
Yebier Tebita የብዕር ጠብታ :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የሁሌ ጥያቄዬ ነበር ወላሂ
2026-09-12 04:19:40
0
susungnymthraw2
susu ነኝ የመተሀራዋ :
ሁለት አሻራ አድስ ካለ ሹክ በሉኝ
2026-09-12 08:54:53
0
esmu.esmu3
Esmu Esmu :
በኡምራ የመጣነውሳ
2026-09-12 08:08:30
0
nuru.hussen996
NURU Hussen :
ወድሜ እኔ 13 አመት በፊት ድበር ተይዥ ስምት ቀን አስረው ወደ የመን ጣሉኝ ያግደኛል ወይስ
2026-09-12 03:06:47
0
mohammedmohammedm970
mohammed :
በግቡ ነው የመጣሁትበአላህ መረጃዉ ካለህ
2026-09-12 07:40:08
0
.tt.ff07
💱➻➻𝓪𝔀𝓮𝓵‱ :
አሺ ወደሳኡድ እየገባሁ ተይዤ አስበስመው ለቀቁኝ የኔስ እደት ነው መልሱልኝ
2026-09-12 08:34:37
0
eth178
ሸጌ እደሽመሉ ሞት አፈራምአሉ(ቦረናየ) :
አረ ወደ ሀገር ለመሄድ ቀራማ ይከፈላል ያሉትስ በአላህ አጣራልን በኡምራና በዛየራ የመጣን
2026-09-12 08:57:10
0
alishifa1234
ONE LOVE :
እኔ ርያድ ስያዝ ስለምን ነው ያያዝናው ብለው በስማ ለይ ታፂፎበታል ድንበር ለይም አሸራ አለብኝ ማልስልኝ
2026-09-12 08:07:56
0
mesi83_19
አሜን👨‍👩‍👦 :
ይይዛል
2026-09-12 07:56:23
0
user2186469216329
ኢትዮጵያ :
አረ ሶስት አመት ይይዛል
2026-09-12 07:21:47
0
kedir.yasin52
تعلم ثوم تكلم :
አቡ ኡበይዳ አንድ አሻራ ነው ያለብኝ 9አመቴ ስሜ የሰጠሁበት ሌላ ነው የፓስፖርቴ ስም በትክክለኛው ስሜ ነው በርግጥ አውቄ አይደለም የቀየርኩ እሳቸው ናቸው ያሳሳቱት እንደት ነው አሁን ያስገባኛል መልስልኝ እባክህ
2026-09-12 07:42:34
0
user9030079065696
የነገን ማን ያቃል :
ወድሜ 1በስማ አለብኝ አንድ አመት ታሥሬነው ሐገር የገባሁ በ 2014 ላይ እና ብሮሰስ ጀምራለሁ ይይዘኛል ምዝረአ እየሠራሁነው የተያዝኩት ምን ትለኛለህ በአላሕ
2026-09-12 04:52:28
0
mmm2214220167461
أمو حيبه :
እኔ ተይዥ ሀገር የገባሁ ከ9 አመት በፊት 2008 ላይ ቤት ተጠቁሞ ተሰብሮ ነው የተያስኩት በወጀል ይሁን አይሆን አላውቅም አሁን ወደሳኡድ ለመጀመር ፈራሁ በስመ ይይዘኛል ብየ
2026-09-12 07:43:23
0
fdrrttf
black man :
እኔ የ2014 ባስማይይዘኛል ወይስ
2026-09-12 07:38:48
0
qkbsuvakuha
ሀማሥ :
ወድሜ በአላህ መልስልኝ ሊሥ እባሤ አውጥቼ በስማ አርጌ ሳልገባ ቀረሁ ይይዘኛል በስማው
2026-09-12 04:45:14
0
.s_____h.___
እኔ ነኝ ከወሎ ❤ :
ወንዲሜ እባከህን መልሥልኝ እኔ በዘያራ ማለት 2010 ነበር የመጣሁት ቱርት ቢዛ በሚባለው እና አገር መግባት እቸላለሁ እባከህን መልሥልኝ 😥
2026-09-12 08:57:15
0
lijabuki39
Lij Abuki 🦂🔥 :
ከ ዳይር በስማ አርገው ወደ የመን የመለሱንስ
2026-09-12 08:27:37
0
abdu00584
ABdu man Untid✌️ :
1አሻራ አርገን ከእስርቤት ለጣፈነውስ እዴትነው ሄጄ መምጣት እችላለሁ ወይ መልሱልኝ እስቲ በኮሮነው ግዜ ነበር አሻራ የረኩት😘😘
2026-09-12 09:39:16
0
seidm58
SEID :
አቡ ኡበይድ እኛስ ሁለት የበሠምነው ኸረ መፈተሄ ከለህ ወየ እድትለን
2026-09-12 04:48:30
0
momyngh2
🦋ሰሚራ❤ የወሎዋ🦋 :
ወንድሜ አደየተይዞገብቶነበር አድአሻራያስገበዋል ወይም ከስንትአመትቦሀላነውመግባትየሚችለው🙏🙏
2026-09-12 03:27:07
0
To see more videos from user @abu.ubeyd1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About