@sarwitegetagiram: መስከረም 2/2019 #ርዕሰ_አዉደ_ዓመት_ቅዱስ_ዮሐንስ 👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ከዘመነ #ቅዱስ_ማርቆስ ወደ #ዘመነ_ሉቃስ በሠላም እና በጤና እንኳን አሸጋገረን 👉መስከረም ሁለት በዚህች ቀን የካህኑ የዘካርያስ ልጅ የከበረ ሕግን አፍራሽ በሆነ በንጉሥ ሄሮድስ እጅ ሰማዕት ሆነ 👉ይህም እንዲህ ነው በፊልጶስ ሚስት በሄሮድያዳ ምክንያት በገሠፀው ጊዜ ፊልጶስ ወንድሙ ስለሆነ ቅዱስ ዮሐንስም የወንድምህን ሚስት ልታገባ አይገባህም ይለው ነበርና 👉ቅዱስ ሄሮድስን የወንድሙን የፊልጶስን ሚስት ሄሮድያዳን ስለማግባቱና ሌላም ያደርገው ስለነበረ ክፉ ሥራ ሁሉ ይገሥፀው ነበር ደግሞም በተግሣፅ ላይ ተግሣፅን ጨመረ ስለዚህም ዮሐንስን ተቀየመውና በግዞት ቤት አኖረው 👉ሄሮድስም ይፈራው ነበር ሰው እንደሆነ ያውቅ ነበርና ብዙ ይጠባበቀውም ነበር ሄሮድስ የተወለደባትን ቀን በዓል የሚያከብርባት ዕለት ነበረች መኳንንቱን አለቆቹን መሣፍንቱን ሹሞቹን በገሊላ አገር ያሉትን ታላላቅ ሰዎች ግብር አገባ 👉የሄሮድያዳ ልጅም ወደ አዳራሹ ገብታ ዘፈነች ሄሮድስንም ደስ አሰኘችው ከእርሱ ጋር በማዕድ የነበሩትንም ንጉሡም ያቺን ብላቴና የምትሺውን ለምኚኝ እሰጥሻለሁ አላት እስከ መንግሥቱ እኩሌታ ድረስም ቢሆን የለመነችውን ሊሰጣት ማለላት 👉ወጥታም እናቷን ምን ልለምነው አለቻት እናቷም የመጥምቁ ዮሐንስን ራስ አለቻት ያን ጊዜም እየሮጠች ወደ ንጉሡ ገብታ ራስ በወጭት አሁን እንድትሰጠኝ እሻለሁ ብላ ለመነችው ንጉሡም ስለ መሐላው አብረውት ስለ ነበሩትም ሰዎች አዘነ እምቢ ሊላት ግን አልወደደም 👉ያን ጊዜም ባለወጎችን ላከ በእሥር ቤትም ሳለ ራስ ቆረጡ ራሱንም በወጭት አምጥተው ለዚያች ብላቴና ሰጡአት እርሷም ወስዳ ለእናቷ ሰጠች በዚያችም ቀን የቅዱስ ራስ ከሄሮድያዳ ከእጆቿ ላይ ወደ አየር ስለ በረረች ታላቅ ድንጋጤ ሆነ 👉ደግሞም ሄሮድስ ሆይ የወንድምህን ሚስት ልታገባ እያለች በመጮኽ ዘልፋዋለችና ደቀ መዛሙርቱም በሰሙ ጊዜ መጥተው ወስደው ቀበሩት 👉ርዕሰ አዉደ አመት በስምህ የተሠየመልህ ነብይና ሐዋርያ ሰማዕት ምልጃ ፀሎትህ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን ረድኤት በረከትህ ከኛ ጋር ይሁን 👉ሴቶች ከወለዷቸዉ ሁሉ እንደ የለም ብሎ አምላካችን የመሠከረለት ታላቁ አባታችን አዉደ ዓመቱን ይባርክልን እንኳን አደረሰን በዚህ እለት በመታሠቢያ በአላቸው የምናስባቸው ቅዱሳን ይጠብቀን ✝️ 💒 ✝️ 👉 አብ ፀጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት የእናታችን ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከት ጥርጥር የሌለባት የመንግስተ ሰማያት መዉረሻ ንፅህት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታቸው ከኛ ጋር ፀንታ ትኑር "አሜን" ✝️💒✝️ 👉ሰለሞን የገብርኤል መስከረም 2/2019 ዓ/ም

@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
Open In TikTok:
Region: BH
Saturday 12 September 2026 04:36:31 GMT
46695
7536
101
243

Music

Download

Comments

zewditu.dekisho
Zewditu Dekisho :
ameenameen
2026-09-12 20:01:35
0
user32097028040266
Yeroo sanii :
@ameen ameen ameen [Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Hands open][Hands open][Hands open][Hands open][Hands open][Hands open][Hands open][Hands open]
2026-09-12 10:40:26
1
seenaa.abbii
Hawwii Dafaraa ❤ 💝❤💝❤ :
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii ebifamii
2026-09-12 17:16:37
0
asmamaw6185
⚔️✝️🇪🇹 Nafisa :
🙏🙏🙏🙏አብሮ አደረሰን
2026-09-12 05:03:16
2
tedlish6
Tedlish :
amen amen
2026-09-12 10:41:16
1
user2448115443400
Tsehay :
🙏🙏
2026-09-12 07:00:44
1
ganii1945
ganii :
ameeennnnnnnnn ameeennnn ameeennnn 🙏🙏🙏 ameeennnn ameeennnn ameeennnn ameeennnn 🙏🙏🙏 ameeennnn ameeennnn ameeennnn ameeennnn 🥰💕💕💕
2026-09-12 19:15:47
0
user8614946961768
የማርያም ልጅ❤ :
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
2026-09-12 17:19:38
0
muluneshi27
ክዱነምህረት ለነ እናተ :
አመን አመን❤❤❤
2026-09-12 16:34:05
0
fkerttklay
fkert Tklay :
አሜን አሜን አሜን
2026-09-12 16:18:11
0
rohobot.ac
Rohobot Ac :
፣🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-12 17:48:40
0
yeshi.tegegne7
Yeshi Tegegne :
amnd🥰🥰🥰
2026-09-12 14:22:15
0
user8302884449721
user8302884449721 :
amennnnn yekebr yemesegen lezwi yadersen
2026-09-12 08:12:36
0
asterbiset
ገብርኤል ነው ዋሴ👈🌹🌹🌹 :
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹 🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
2026-09-12 15:54:02
0
user24073921815225
mekdes :
አሜን
2026-09-12 13:45:35
0
askaltesfay522
Askal Tesfay :
ኣሜን
2026-09-12 14:09:34
0
desta.chankoti
Desta Chankoti :
አልልልልልልልልልልልልልልል
2026-09-12 13:08:29
0
amnueal5
amanueal :
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹 🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
2026-09-12 12:19:42
0
user6866673391481
user6866673391481 :
2026-09-12 15:10:53
1
rediettamiru9353
rediettamiru :
Amen amen amen amen amen amen
2026-09-12 13:41:44
0
hej17188
ኪዳነምህረትእናቴአችጠብቂኝ :
እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-12 13:43:51
0
user1559703336083
zed 12131621 :
Amen Amen Amen
2026-09-12 10:13:46
0
To see more videos from user @sarwitegetagiram, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About