@tarikuasmamaw: ☞ በ21 አመቱ ንግድ ጀምሮ ከሰረ፤ ☞ በ22 አመቱ ከህግ ት/ቤት ተባረረ፤ ☞ በ24 አመቱ በድጋሚ ንግድ ጀምሮ ከሰረ፤ ☞ በ26 አመቱ እጅግ የሚወዳትን ፍቅረኛውን በታይፎይድ በሽታ ምክንያት በሞት አጣት፤ ☞ በ34 አመቱ ለምክር ቤት አባልነት ቢወዳደርም የሚፈለገውን የትምህርት መስፈርት ባለማሟላቱ ሳይሳካለት ቀረ፤ ☞ በ47 አመቱ ለምክትል ፕሬዝዳንትነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ፤ ☞ በ49 አመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ፤ ይህ ሁሉ ሽንፈት ግን ተስፋ አላስቆረጠውም። ☞ በመጨረሻም በ52 አመቱ ለፕሬዝዳንትነት ተወዳድሮ አሸናፊ በመሆን 16ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን እ.ኤ.አ ከ1861 እስከ 1865 ሃያሏን ሃገር መራ። አብርሀም ሊንከን ከልጅነት ጀምሮ ጥልቅ አንባቢ የነበረና በህይወት ዘመን ትምህርት (life long education) የሚያምን እራሱን በትጋት ያስተማረ ታላቅ #Limitless #ገደብ_የለሽ ሰው ነበር። እ.ኤ.አ ኤፕሪል 14፣ 1865 የአሜሪካ የእርስ በርስ ጦርነት ከተፈጸመ ከቀናት በኋላ ጆን ዊልክስ ቡዝ በተባለ ነፍሰ ገዳይ እጅ በጥይት ተመቶ ተገደለ።🥲 መልእክቱን አስተማሪ ሆኖ ካገኛችሁት ሌሎችም ደርሷቸው ይማሩበት ዘንድ #Like #Copylink #Share እያደረጋችሁ 🙏

Tariku Asmamaw
Tariku Asmamaw
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 September 2026 04:39:58 GMT
52987
2614
50
426

Music

Download

Comments

kedr883
Kedr :
2026-09-12 14:16:19
2
musie064
never give 👆 :
never give up .life is permanent but .........not permanent
2026-09-12 11:58:40
2
user32721457270156
ሊያሻን አላህ ሊዮባን አላህ ኢትሜኝቡያን በላ። :
1,ፈተና የበዛበት ስኬት ካሳወቀን የብዙ ትውልድ መማሪያ ይሆናል ላወቀበት(My mistake is my beste teacher)😎😎😎😎
2026-09-12 18:28:19
2
user9248814358022
ጀግናዉ የሃጋሬ ልጅ :
ይጋረማል
2026-09-20 19:18:18
1
mesaybanchatirune
Mesay Bancha Tirunesh :
wow
2026-09-24 19:25:04
0
user7765482466900
user7765482466900 :
በጣም አስተማሪ ናው
2026-10-03 17:07:03
0
user4175722838481
papa :
ታሪክነውየሰውልጅየማይያልፈውመከራየለምፅናትግንያስፈልገዋልባይነኝ
2026-10-04 17:19:44
0
zayede.melksmu
Zayede Melkamu :
hi
2026-09-24 00:30:52
0
user2688285018101
ወሎየነት ለኔ ከምንም በላይ ነው :
thanks
2026-09-13 18:19:13
0
user5851419035879akal
fifhfkfthj :
Thegreatman
2026-09-14 20:00:15
0
amu89gdgicfww4wqrtfcyfjg
Aje❤❤Amu❤❤ :
አው አስተማር ነው
2026-09-15 18:48:53
0
well74859
well :
amezing
2026-09-22 06:58:58
0
fekadieamare
Scott :
Absolutely, informative experience!!
2026-09-13 17:18:46
0
pmark7610
P'Mark :
ተምሪያለሁ
2026-09-21 09:50:25
0
fikadu.chaka7
Fikadu chaka :
2026-09-12 11:25:01
0
kaw47061
Jorje :
ሚገርም ነው ።
2026-09-13 12:49:53
0
user2754795307161
የሸዋ ማሪያም እናቴ :
🙏🙏
2026-09-13 02:57:43
0
dereje17870
Dere Dere :
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
2026-09-26 19:17:41
0
birlew.yeshewas
ብርሌው ያባቱ ናፋቂ :
ለሁሉም አስተማሪ ነው
2026-09-12 16:57:56
0
www.tiktokkalidmosiraj2
kalid mo.siraj :
best
2026-09-12 16:17:39
0
tesfaye.lojamo
Tesfa :
yigarimale
2026-09-12 18:34:24
0
tsegay0301
Tsegay me. :
The great man
2026-09-12 17:33:14
0
user3402268166876
3021 :
በጣም ዓስተማሪ ነው🙏🙏🙏
2026-09-25 08:30:36
0
tegegn.yyii
Tegegn Yyii :
wow
2026-09-12 18:37:04
0
habtamu.eshetu.ha1
habtamu LOVE :
ፅኑ ሀያል
2026-09-12 11:45:35
0
To see more videos from user @tarikuasmamaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About