@feta6a: #creatorsearchinsights #explore #fyp #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

F.T
F.T
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 September 2026 05:09:52 GMT
96467
4430
132
226

Music

Download

Comments

biniyyjn8yp
bibi :
ስለዚህ ህግ የለም ማለት ነው ስትፈልግ ታስራለ ስትፈልግ ትፈታለ
2026-09-12 06:42:02
68
sewmehon8106
sewmehon sentayehu :
በፓርላማ ያሠርከውን ሰወች ፈታ ስትባል የነበረው ጥያቄ አይደለም ግን አምሮህ ጤነኛ ነው ያስባል ወይ??
2026-09-12 12:01:22
16
s.z5767
yeju :
ማን ይጠይቅሃል ፈጣሪ ይጠይቅሃል
2026-09-12 07:09:21
11
balew.bezabih
Balew Bezabih :
አሺ ካልሰማህ አሁንም የታሰሩ አሉ ፍታልን
2026-09-12 07:19:54
8
belayaa7
belayaaa :
ዉሸት
2026-09-12 10:41:38
1
nigussietefar
nigussietefar :
ማን ያዝሀል አሳሳሪዉም አስፈቺዉም አንተዉ ነህ❤❤❤❤❤
2026-09-12 10:45:49
5
begiduweyelet
Begidu Weyelet :
እኔ ግራ የገባይ አሳሪው ህግ ሳይሆን አብይ ነበረ ማለት ነበረ።
2026-09-12 18:05:27
1
user8510808834980
Jemal :
ጀግና መሪ ነህ
2026-09-12 07:13:48
3
mebratu.werku
Mebratu Werku :
እኔው ነው እማስራቸውም እኔው ነኝ እምፈታቸው ማለትነው
2026-09-12 07:00:42
6
user15934171127412
Sentualem fekadu :
ስለዚህ ህግ የለም ማለት ነው ስትፈልግ ታስራለህ ስትፈልግ ንፁሀንን ታስገድላለህ
2026-09-12 08:27:44
4
yitagesuzenebe3
Natti&yordi :
ስትፈልግ ታስራለህ ስትፈልግ ትፈታለህ ጉልበተኛ መንግስት!
2026-09-12 15:10:05
1
mintemin6
𝙢𝙞𝙣𝙩𝙚𝙢𝙞𝙣6 :
ቆይ ሂደቱን እያዬን እንወስናልን😉
2026-09-12 14:42:30
1
.1336198
የሩፋኤል ወዳጅ :13: :
ቀልድብን
2026-09-12 07:00:55
3
user5421095136325
tega :
kkkkkkkkikik
2026-09-12 09:09:56
3
user9322514595629
ሊ/ት :
ጠብቅ
2026-09-12 14:09:02
1
user5652610675400
ጓደኛየ አቶ ከማየው አግኝቶ ይርሳኝ :
ለካስ መንግስት ማን እንደሁ አይታወቅም
2026-09-12 07:35:44
1
dejenmollatsega
Dejen molla Tsega :
ቀልዱ በሰው
2026-09-12 07:59:50
2
mulugetadasie
ታሪከኘው ዘመን ይገርማል :
አረ ተው ፋና ጠይቋሀል😁😁😁😁😁😁
2026-09-12 08:18:24
2
enkuy557
enkuy :
ሕዝብ አለጠየቅም ነው የመተለው ውይ ግድ
2026-09-12 07:17:12
3
seawe68
seawe68 :
እናመሰግናለን እግዚአብሔር መልካምን መሪ ይስጣችሁ ሚባለው ለዚምነው🙏😍
2026-09-12 08:13:26
1
zenawi.taddesse
Zenawi Taddesse :
hi
2026-09-12 09:57:13
1
user512830785569
yeshi sifu :
በህግ አምላክ. !!!!!!እና አንተ መንግስት ነህ ማለት ነው ህግ ይከበር
2026-09-12 14:40:18
1
kasahun.asefa24
kasahun Asefa :
ጀጊና መሪ ቁሪጠኝ መሪ
2026-09-12 07:11:43
1
tesha.man51
የደልባው :
3አመት የተሰቃዩት ፍታ የሚል መንግስት እስከምታገኝ ነው አይ ኢትዮጴያዬ ምን ላይ ወደቅሽ
2026-09-12 07:56:13
1
mnnur.huseen
Kenna oro :
Aabbichu tichilalle manow hanten fit qomo yemixayiqih bichagna mar💪💪💪💪💪💪
2026-09-12 07:35:35
1
To see more videos from user @feta6a, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About