@asary66: @☜نــهـج السـلــف꧁ #🤌❣🥀 #creatorsearchinsights2025 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

☜نــهـج السـلــف꧁
☜نــهـج السـلــف꧁
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 12 September 2026 05:29:50 GMT
26583
1495
118
306

Music

Download

Comments

lifezls3
🕌🕋 :
ቆይ አዳመጥን አላዳመጥን ለምን ይጠቅመናል 1 ገፅ ቁርአን ብንቀራበት አይጠቅመንም ከሱ🥰🥰🥰
2026-09-12 14:29:36
11
rawudaumer
ሙሂበ ረሡል :
እረ ሸር አድርገው ሠው ይስማው😂
2026-09-12 12:27:15
16
n9845700
بنت🌺 ٱدم 🌸الحبشي 🥰🥀 :
እኔግን መዙማ በጣም እወድለሁ
2026-09-12 13:31:06
9
seada70609
بنت محمد💖🌺 :
እናውቃለን ብንናገር እናልቃለነው ነገሩ😁😁
2026-09-12 13:58:50
7
my..e8
My. Y :
እረ እፈረ😳
2026-09-12 09:36:55
3
amina.yesuf7
🩶ami~🍫🤌 :
ማሻ አላህ ቀስ በቀስ ወደ ሃቁ እየመጡ ነው 🥺
2026-09-12 11:27:01
6
yabi493
yeabsera :
አልሀምዱሊላህ ልቤ እየዋለለች ነበር እኔ አለማዳመጥ አልችልም ግን ሰለፍያ ነኝ
2026-09-12 15:35:19
3
user5307181180613
ኢነሏሀ ማአሷቢሪን 💔😭 :
ወላሂ የቆየ ደአዋነዉ እሄ ግንደሞ የሚለዉን በደንብ አዳምጡ አሁንየሚወጣዉን ነሽዳ አይወክልም የአሁኑ ነሽዳ አንድ በአንድ ሽርክነዉ የሚናገሩት ቃል በሙሉ
2026-09-12 16:55:35
3
endro7724
Endro :
ተደናግራችሁ አታደናግሩን
2026-09-12 12:26:53
0
user1324408520253
ኡሙ ሪሀና :
እረ ሠወች ቂማ ደርሶል ሠሞኑን የምንሠማዉ ነገር ሀቁን እየተዉ ነዉ ቢሆንኳ ዝም አይሉም እደ[Innocent]
2026-09-12 12:49:33
1
zuzu17197
zuzu🌺🌸🍫💝 :
ሆነ ተከናወነ😂😂
2026-09-12 09:21:04
13
kukuti66
My mom is my life :
ኧረ ወገን አጨብጭብ ቀስ በቀስ ገቡ እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-09-12 12:51:42
6
abdu.seid514
Abdu Seid :
አይ መደናገር😁😁
2026-09-12 07:53:58
0
abd_yt24
Abd :
ከኡመቶቼ የሙዚቃ መሣሪያ ሀላል የሚያደርጉ ይመጣሉ ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
2026-09-12 13:50:30
0
a043305
اسيا😘 :
ሀራምኮ አደለም ግን አሁላይ ለገዘብ ብለዉ በሙዚቃ እቃወችን እያሥገቡ እንጅ እኔ አህባሽ ነኝ ግን ቡዙ ሀራም የሚሆኑ ነሽዳወች አሉ ስሀቦቻችን ነብዩን ሲያወዱሱ ተቀምጠዉ በቀስታ እንጅ እየዘለሉ አደለም አሁላይ ግን እዩት ሁሉም ጭፈራ ነዉ
2026-09-13 06:49:42
1
lm.ethiopia
🇪🇹🦄ሞይዘሯ 🕊🇸🇦🇵🇸 :
በዚክ ዘመን ታዲያ የት አለ መስፈርቱን የጠበቅ ነሽዳ የለም ሁሉም ሙዚቃ ነው የሚመስለው
2026-09-12 18:39:42
0
ksaksa3793
➳🦅እርግቯ🦋 :
ተከናወነበቃ ወርቢን 😳😳🥰🥰😂
2026-09-12 16:04:32
1
medna.omer
Medna Omer :
ነሽዳ ሱና ነዉ ግን አንድ ሰዉ ብቻዉን ድምፁን ከፍ ማዜም ነዉ ግን በጋራ መጨፈር አይደለም ግን ቢቀይር ይሻላል በበኩሌ አልወድም😳
2026-09-12 11:13:06
1
semira5256
Semira :
ጀግናወላሂተመቸኝበደብነውያብራራላቸውልብላለውሠውይሄበቂመረጃነው
2026-09-12 12:09:37
1
feti7034
𝑓𝑒𝑡ℎ𝑦𝑎🧕☪️فتحيه :
የአሁኑ ነሽዳኮ ልክ እንደሙዚቃ ሁኗል እና ብዙ ወደሽርክ የሚያስገባቸውን ነገር ይጠቀማሉ በድምፃቸው ብቻ ቢሠሩ ምን ችግር አለው?😒
2026-09-13 09:33:56
0
ezz.vaa7
☪ብቸኛው☪ :
እደዞስቱ ሥላሤ አታወዛግበኝ
2026-09-13 10:31:14
0
fozeh67
𝑨𝒍𝒉𝒂𝑴𝒅𝒖𝒍𝒊𝒍𝒍𝒂𝒉 :
ሁሱ ሀራም ነው ብሎል እኮ
2026-09-13 03:58:05
0
abumeme12
አቡ :
መጡ መጡ
2026-09-13 05:37:53
0
omujafr
እሙ ጃእፈር 🌹 :
አይደል
2026-09-12 09:10:02
0
To see more videos from user @asary66, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About