@yeneamelak: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #አዎ መገኘት የሌለብህ ቦታ ተገኝተሀል!! በትንሽ እንቅፋት ከትልቁ ከፍታ ላይ ወድቀሀል!! አዎ ለጊዜያዊ ስሜት ብለሽ ዘላለማዊ የሆነውን ፈጣሪን አሳዝነሻል !!መቅደሱ በር ስትጠበቂ በአለም ድካም ዘግይተሻል አዎ ልጅነትህን እረስተህ በወጣትነትህ ተሸንፈሀል!!ቀድመህ መሮጥ ጀምረህ በነውር ሀሳብህ ኋላ ቀርተካል አዎ እግዚአብሔር እንደሚጠብቅሽ ሳይሆን ቀርቶ ሰው እንደገመተሽ ሆነሻል!! ስህተት ሰርተሽ ለማረም ሌላ ስህተት ሰርተሻል አዎ መመለሻውን እያወቅኩ ካፈርኩ አይመልሰኝ ብለህ ሩቅ ከሄድክ በኋላ ፀፅቶሀል ...አባትህ ናፍቆሀል ቤትህ ማረፊያህ ሁሉ ናፍቆሀል ያልረገጥንበት ያልተገኘንበት ያልሰራነው ያልፈነቀልነው ያልጠነሰስነው ያልሆንነው ሀጥያት የለም !!አጥፍተህ በነጋ ቁጥር ግን ከነሀጥያትህ ቀኑን አትጀምር... ለራስህ ይቅር ብለህ ጉዞህን ቀጥል ትላንት ማጥፋትህን ሳይሆን ዛሬ መፀፀትህን ነገ መሻሻልህን አስብ በሚሮጠው ጊዜ ውስጥ ስለ በደልህ ቆም ብለህ አስብ ከራስህም ከፈጣሪህም ታረቅ አዎ በድለናል ዛሬ የተሰጠችን ግን እንድንፀፀትባት ነውና የሚፀፀት ልብ ይስጠን#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

Qidist ²¹
Qidist ²¹
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 12 September 2026 06:02:55 GMT
1010
310
1
1

Music

Download

Comments

qal.ymaryam.ljj
kal :
🥰🥰🥰
2026-09-12 08:46:45
0
To see more videos from user @yeneamelak, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About