@abuki2577: #ሳውዲ_አረቢያ_

abuki
abuki
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 12 September 2026 06:08:45 GMT
24491
1327
123
320

Music

Download

Comments

taphachiisaaoro3
SHEGA🇪🇹🇸🇦የባቲው🇪🇹💝🇸🇦 :
🥰🥰🥰thank you bro
2026-09-12 08:34:46
0
fuad46565
ONE life ONE chance :
bro yemebrat kfya edet new mikefelew
2026-09-12 07:07:52
0
merwanzeyinu
Merwan Zeyinu :
Thank you
2026-09-12 07:06:07
0
eyerus041
ያባቷ ናፋቂ 👑 💚💛❤️🇸🇦 :
አልራጂህ ባንክ በኦንላይን ለመክፈት እምቢ አለኝ ባንክ ብሄድ ይከፍቱልኛል pelis መልስልኝ 🙌
2026-09-12 07:20:22
1
ammarhassen1
ammarhassen1 :
ለዋናው ጥያቄ መልስ።የሁሉም ጥያቄ ስለሆነ ፡ያለ ከፊል ፈቃድ ማደስ ይቻላል ወይ
2026-09-12 06:39:27
3
friradeysfashin
Fridays 2 fashin👠👗💼👚👕👟 :
አረ የኔ ካርድ መቀበል ነበር የቀረኝ እና አፕልኬሽኑ እየሰራልኝ ነበር አሁኖግን ወደ ክሮም ወይም ጎግል ወደዛ እየወሰደኝ ነዉ እንዴት ላርገዉ
2026-09-12 08:14:45
1
n.de87
ne de :
አከወንት ለመስከፈት ምንምን የሰፈልጋል ንጋረኝ?
2026-09-12 06:55:15
1
momena.molla
ebs :
ያለከፊል ፍቃዲ እኛ ማደስ እችላለን እዴ
2026-09-12 11:10:49
0
binteali57
𝕛𝕖𝕞𝕚𝕝𝕒🧕👑 :
የከፊልፍቃድስ አያሥፈልግም?
2026-09-12 07:02:54
1
juju.bant.ma
🦋ጁጁ ያባቷ ልጅ 💜جوجو بنت بابا 🦋 :
የኔ በቀን ከሁለት ሽ በላይ ማስተላለፍ አልችልም እስኪ ንገረኝ
2026-09-12 06:49:44
0
user8026574300039
የነኛ ዘር :
ለከፊል ሳይነገር ነዉ እንዴ ?ከፊሉስ መታደሱን እንዴት ያዉቃል?ለሱስ የሚከፈል የለም እንዴ ማለቴ ለከፊሉ?
2026-09-12 06:15:25
0
kalidmd12
KALID🇪🇹@🇸🇦 :
እሱን ከከፈል ቦሀላስ እቃማዉን ካርዳዉን የት ነዉ እምናገኛት
2026-09-12 07:03:58
0
zafihasan
Zafe🌸 :
thank you
2026-09-12 07:46:31
0
.99987601
𝑙𝑖𝑗 𝑚𝑢𝑏𝑒 999🦌🐐 :
አረ አቡኪ የቅድሙን መልስልኝ
2026-09-12 06:21:39
1
wwwjfjcjkby
የሀሙዲ ሸጋ እህት :
ወንድም እባክህ መልስልኝ በአብሽር ኢቃማችን ማለቅ እና አለማለቁን እንደት እንየው
2026-09-12 10:32:08
0
user9309017709204
ብዙዓለሜ ገኒ💕 :
አሪ አድርገህ አስረድተሃል እናመሰግናለን ተባረክ፣
2026-09-12 07:13:48
0
ebro.2026
Ebro 2026 :
ወንድማችን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅ በጣም ነው የተባበርከን እኛ ካንተ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርነው እኛ ጠለብ ቤት ያለ ነው ሰዎች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-12 06:22:54
1
user7848300249804
user7848300249804 :
በጣም እናመሰግናል ጠቃሚ ትምህርትነዉ
2026-09-12 10:34:31
0
i.love.you28752
Binte Mohmmed 🇪🇹❤🇸🇦 :
በSTC Bankeስራልን
2026-09-12 09:36:26
0
user106017301946
ሙክታር ኡመር :
የከፊል ፈቃድ ግን የግድ ነው ኢቃማ ለማደስ መክፈል ብቻ ነው የምንችለውኮ
2026-09-12 09:32:23
0
gjooam
💚💚ፍቅር💛💛💛ስጠን💔💔👈😘👈👉😎 :
🥰
2026-09-12 11:13:55
0
kbkbkbkbkbkb32
KB :
ያለ ከፊል ፈቃድ መታደስ አይችልም ምክንያቱም ብሩ ወደ አብሽር ላይ ይተላለፋል ነገር ግን ኢቃማ ለማደስ አሰሪው በአብሽር ቢዝነስ ወይም በሙቂም በኩል ነው ማደስ የሚችለው
2026-09-12 11:01:58
0
ab.eth19
ሂወት በደረጃ 😜 :
ሰላም ወድሜ ትለያለህ ለኔ ደሞ የመብራት ወይንም የከሃረባ ለመክፈት አሳየኘኝ
2026-09-12 09:51:21
0
sparta77023
Sparta77 :
a Dubai seralen
2026-09-12 10:42:18
0
hunter_boy199600
꧁☆*🥷𝑯𝑼𝑵𝑻𝑬𝑹_𝑩𝑶𝒀🥷*☆꧂ :
ያለ ከፊል ስምምነት እንዴት ይቻላል አያስጠይቅም እንዴ እኔ የአመት 2.5k ነው ታዲያ ያለ እሱ ማደስ እችላለሁ ቶሎ መልስልኝ አስፈላጊ ነው በጣም 🥰🥰
2026-09-12 09:58:06
0
To see more videos from user @abuki2577, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About