@soulpsalm_: በፀሎት @rhythmnationalchoir original song by @hanna_tekle_official Video Credit @gboxcreative ሰውማ የእራሱ ችግር በዝቶበት ያዋየዋል የጠናበትን የእራሱ መሆን አቅቶት ጭንቀት ሰፎት ማን ሊረዳው ማን አቤት ብሎት ውይ ሰው አልኩኝ እኔም በችግሬ ሁሉም ሲሰወር ከሰፈሬ አለሁ ያለኝ በደና ቀን ውሉ ጠፋብኝ በከፋኝ ቀን ዞር ስል ከሰዉም ከእራሴ ጌታ ነው ለካ መልሴ በይ ፀሎቴ በይ ፀሎቴ ዛሬ አገናኚኝ ቶሎ ከአባቴ ባለቅስ ተደፍቼ እግሩ ሥር ወድቄ ስነሳ ፊቴ ብርቶ ልቤ በእርሱ ረክቶ ቢመለስም ባይመለስም ጥያቄው ውስጤ ሰላም ነው ከእኔ በላይ የሚያስብልኝ እርሱ አዋቂ ነው . . . #mezmur #protestantmezmur #christiantiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok

soul psalm
soul psalm
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 September 2026 06:32:21 GMT
338
49
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @soulpsalm_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About