@enkss1: #enkss #enkssm #creatersearchingsight

የኢትዮጵያ ታሪክ፤ባህልና ቱሪዝም
የኢትዮጵያ ታሪክ፤ባህልና ቱሪዝም
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 September 2026 06:57:33 GMT
77740
4247
111
759

Music

Download

Comments

mume1982
Dire my home :
የነፃነት ቀን የታወጀበት ዕለት ::
2026-09-12 13:34:34
4
pcpc5050
baqala feyisa :
this declaration came about after 2 years i was born
2026-09-12 14:57:03
0
kingofsalem777
King of Salem :
ኢትዮዺያ የሞተችበት ቀን
2026-09-12 08:14:46
76
edge_2123
geo :
የኢትዮጵያም የሰው ልጅ ክብር አብሮ የወረደበት ቀን
2026-09-12 09:38:05
41
user88157174757824
ሻምበል ባሻ :
ታሪካዊው ቀን የፊውዳሉ ስርአት ላይመለስ የተገረሰሰበት ቀን የአንድ ሰርአት የበላይነት ያከተመበት ሀይማኖቶችና ብሔር ብሔረሰቦቻችን ከጭቆና የታለቀቁበት ታሪካዊ ቀን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-12 10:01:20
17
mota7100
mota :
የኢትዮጵያ የትንሳኤ ቀን ተብሎ ብከበርልን ባይ ኔኝ
2026-09-12 09:53:04
12
ananiy.abiy
AFHD :
2026-09-12 12:04:17
8
miky_2512
Mad Mike :
The day Ethiopia stood still
2026-09-12 11:55:02
1
markosnettomirigg
makos netto :
@ሻምበል ባሻ:ታሪካዊው ቀን የፊውዳሉ ስርአት ላይመለስ የተገረሰሰበት ቀን የአንድ ሰርአት የበላይነት ያከተመበት ሀይማኖቶችና ብሔር ብሔረሰቦቻችን ከጭቆና የታለቀቁበት ታሪካዊ ቀን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-12 13:08:53
6
muslimochnen4
muslimochnen :
111111111
2026-09-13 02:34:13
0
yonatan.mulugeta0
yonatan mulugeta :
ያልተኖረ ተስፋ "...ህዝቡ ህጋዊ እንደራሴዎቹን መርጦ ህገመንግሥቱ እስኪታወጅ እና መንግሥት እስኪቋቋም ድረስ ወታደራዊው ደርግ የመንግሥቱን ሥልጣኑ ይዞ ሀገሪቱን ይመራል..." ይህ እውነት ተፈፅሞ ቢሆን ኖሮ ከዛ በኋላ የነበረው እልቂት ሁላ ባልነበር ነበር...ባለመሆኑ ግን ከሄደው ይልቅ የመጣው እየባሰ ይኸው ዛሬ ላይ ደረስን
2026-09-12 10:08:19
8
mesaychif
MKB :
መንጌ ሀገር ወዳጁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2026-09-12 09:44:26
12
dgjvcvbbhgddhrreg
rsfhhj :
የዛን፡ጌዜ፡2ዓመቴ፡ነበር፡አሁን፡53ዓመት፡ነዉ
2026-09-12 12:50:25
2
user8748022291182
life is chance but strive. :
ጥሩ ዕድል የተገኘበት ዘመን ነበር ብዙዎቹ አልተረዱትም እንጂ
2026-09-12 11:54:52
4
hatchisol23
hatchi :
ኢትዮጵያ ና ክብሯ የተገረሰሰበት ቀን
2026-09-12 13:35:36
3
neoyiy
Neo :
ytergamch ken
2026-09-12 09:46:40
4
ashereka31
Ashereka :
yazane nw selam yamataw
2026-09-12 10:34:15
2
shilalo13
WBGR :
ይህ አዋጅ መኖር የነበረበት በዚህ ወቅት ነበር ።
2026-09-12 12:48:50
2
fkra25
fkra :
ከዛች ቀን ጀምሮ ኢትዮጵያም ኢትዮጵያ መሆን አቅቷት 52አመት የማያባራ መከራ አቤቱ ማረን
2026-09-12 12:58:31
5
user23293524461691
ሰያ የወሎ ሸበላ :
መስከረም 2 ቀን የጣለው በረዶ፣ የኃይለስላሴን ቤት አደረገው ባዶ። እያልን ትምህርት ቤት አዘምር ነበር አይ ትዝታ
2026-09-12 11:49:03
6
abrsh_endesh
Abrsh @Ja :
ጭቆና ምንድነው ??? በዚያ ዘመን ግብር ከፍተኛ 25% ነበረ:: አሁን 35% በዚያ ላይ VAT,Ecise Tax...አጠቃላይ 50% ግብር እየከፈልን እየተበዘበዝን ነው:: ኑሮ በጣም ርካሽ ነበረ::ዶላርና ብር እኩል ነበረ:: አሁን 1 dollar =170 ብር ነው ምን ያህል እንደወደቅን አስቡ:: so እባካችሁ አባባ ጃን ሆይን በመውቀስ የኢ/ን መከራ አታብዙት::እንደውም አዝነውብናል የእንደገና አምላክ ጌታ ኢየሱስ ምሕረቱን ይስጠን እንጂ::
2026-09-12 19:48:19
1
hailegziabher.2024
Hailegziabher Belayneh :
በወቅቱ የነበሩ አካላት ታሪኩን በደንብ ቢነግሩን 52 ዓመት በፊት ፡፡
2026-09-12 12:24:20
1
letik133
letik :
ውይ ደርግ ደርግ ደርግ ደርግ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-12 09:12:11
2
321des6
des@2021 :
Ethiopia yemotechibat qen
2026-09-12 08:55:08
2
gashaw.zerfu2
Gashaw Zerfu :
እኛ ሳንወለድ
2026-09-12 10:16:30
2
To see more videos from user @enkss1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About