@healexir: #ሽበትማጥፊያ #melanixgray

HEALEXIR
HEALEXIR
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 September 2026 07:28:03 GMT
38867
596
22
88

Music

Download

Comments

www.tiktok123barry
Barry :
100 percent ayseram
2026-09-16 12:49:55
0
user7369138187106
user7369138187106 :
እስት እውኘቱን ነገረኝ
2026-09-12 15:19:40
2
ageseyoum
age :
60ቀን 3ወር ሆ አሁን ደሞ
2026-09-16 07:43:43
0
neb200031
የውሸት ምርትን አጋላጭ :
No product can reverse gray hair!!!
2026-09-12 16:52:50
1
emly524
አMለሰT :
ሽበትህ እኮ ውበትህ ነው አረ ፍቅርብህ😏
2026-09-16 10:07:01
0
sol38081
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር :
ከ3 ወር በኋላ ባንተ አይተን እንገዛለን 🤔?
2026-09-16 09:00:37
0
user888050876875
ሸንኮራ ዩሃንስ አባቴ :
እባክ ለኔም ግዛልኝ እባክ
2026-09-14 17:48:06
1
teshome184
Teshome Tura :
@የውሸት ምርትን አጋላጭ:እነዚህ ለሆዳቸው ያደሩ ቲክቶከሮች ህዝቡን የውሽት ፕሮዳክት እያስተዋወቁ እያጭበረብሩት ነው ሽበትን የሚያጠፋ ቅባት የለም እባካች ሁ ይሄን ምስኪን ህዝብ አታስበሉት
2026-09-14 13:37:29
2
mekoya.yene
Mekoya Yene :
ሽበቱ ያምርብህ ነበር። በል በዝናብ ጥላ እንዳትረሳ😁😁😁😁😁
2026-09-14 19:37:34
0
ethiopy.hagera
Ethiopy Hagera :
ዋጋ
2026-09-14 15:31:07
0
fanta65222
Blene :
min gize alekebih😂😂😂
2026-09-14 13:13:12
0
abicho138168518483
ነገን ላየው :
ያንተን አይተን እንገዛለን
2026-09-15 10:05:23
0
yalemdemeke0
yalemdemeke0 :
ደካም becha
2026-09-12 14:47:08
2
amlakedawit
AmlakeDawit :
ሽበቱ ያምርብካል እኮ
2026-09-14 10:03:12
1
user7523216009816a
abissinya table salt is best :
yerasheestyleyshalhale
2026-09-13 05:52:36
1
alem1621
alem 1621 :
ሸበቱ በጣም ያምርብሐል
2026-09-12 20:55:26
0
abubekerhassen6
abubekerhassen :
አብርሀም ክብረ አብ በዚህ product የምታገኘው ጥቅም ይቅርብህ !!!የኮስሞ product ከ አርቲስቲክ ይልቅ የጤና ባለሙያዎች ምክር ተጠይቆ ነው ጥቅም ላይ እንዲውሉ መደረግ ያለበት!!በአለም ላይ ፀጉርን በጊዜያዊነት እንጅ በመሰረታዊነት ሽበትን የሚያጠፋ ምርት የለም !!ስለዚህ ከክብርህ ዝቅ አትበል !!እንወድሀለን!!
2026-09-14 20:09:30
1
neb200031
የውሸት ምርትን አጋላጭ :
እነዚህ ለሆዳቸው ያደሩ ቲክቶከሮች ህዝቡን የውሽት ፕሮዳክት እያስተዋወቁ እያጭበረብሩት ነው ሽበትን የሚያጠፋ ቅባት የለም እባካች ሁ ይሄን ምስኪን ህዝብ አታስበሉት
2026-09-12 16:52:19
1
abubekerhassen6
abubekerhassen :
ሰላም አብርሃም፤ አንተን ከቀደምት ሥራዎችህ እና ለሙያው ከነበረህ ታማኝነት አውቄ አድናቂህ ሆኲ ነበር፤ ነገር ግን አሁን በቅርብ ጊዜ ጀመርከው ተብሎ የሚነገረው የሽበት ማጥፊያ ምርት ማስታወቂያ ሥራ ፍጹም ሀላፊነት የጎደለውና የሚያሳዝን ሆኖ አግኝቼዋለሁ። የታመነበትን ሙያ ማዋረድ ህዝብ የሚወድህና የሚያከብረህ በጋዜጠኝነትህ ዘመን በገነባኸው ስም እና ታማኝነት ነው። ዛሬ ግን ሳይንሳዊ መሰረት የሌለውንና ሸማቹን የሚያጭበረብር ምርት በስምህና በዝናህ ታጅቦ ማስተዋወቅህ፣ እስከዛሬ የገነባኸውን መልካም ስም በገዛ እጅህ እያጠፋኸው መሆኑን ልትገነዘበው ይገባል። የህብረተሰብ እምነት አላግባብ መጠቀም ህዝብ ጋዜጠኞችን እንደ መረጃ ምንጭና እንደ መካሪ ያያቸዋል። አንተ ደግሞ ይህንን የህዝብ እምነት ተጠቅመህ የገንዘብ ማግኛ ማስታወቂያ መስሪያ ማድረግህ የስነ-ምግባር ውድቀት ነው። የዚህ ምርት የጎንዮሽ ጉዳት ወይም ከንቱነት ነገ ሲጋለጥ ጉዳቱ የሚደርሰው በአንተ ስም ላይ ብቻ ሳይሆን፣ ተጠቃሚው ንጹህ ዜጋ ላይ ጭምር ነው። የምክር መልእክት አድናቂህ እንደመሆኔ መጠን የምመክርህ ይህንን ኃላፊነት የጎደለው የማስታወቂያ ውል በአስቸኳይ እንድታቋርጥና ከህዝብ ጋር ያለህን ፍቅርና ክብር ታድግ ዘንድ ነው። ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል፤ ነገር ግን በህሊናና በህዝብ ፊት ንጹህ ሆኖ መገኘት ዋጋ የለውም። ወደ ቀደመው ክብርህና ሙያዊ ጽናትህ እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ።
2026-09-14 20:13:28
0
user7369138187106
user7369138187106 :
አንቴም
2026-09-14 16:40:57
0
temuasefa0gmail.com
Temesgen asefa :
ውሸት በቀ ስራ ሆነ ማለት
2026-09-14 16:10:16
0
bzuhayewasmare
የበለሰዋ ቀበጥነኝ የደጎመዋ :
❤️❤️❤️
2026-09-12 11:47:47
1
To see more videos from user @healexir, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About