@temesgen_alamr: ወደየት እየሄድን ነው ግን@ሲሳይ አየለ @oslo yitbe @olso yitbe

NEXUS
NEXUS
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 September 2026 07:31:42 GMT
13762
2264
111
375

Music

Download

Comments

lens251gt
Lens 251🌍 :
11/10 bro. over my mind❤
2026-09-14 08:38:47
0
tsadikanmame
MAME :
you are smart bro. I like you 👍
2026-09-14 19:26:54
1
bantelay.worku
ጥበብ ነፃ ታወጣለች :
ከምታወራው ነገር ይልቅ የምታወራበት ጀርባ የሚታየኝ አከባቢ በጣም ደስ ይላል ?
2026-09-12 15:32:37
4
jzlov
Jzlov :
ስለ ወደፊቱ ለማሰብ ጭንቅላት ይፈልጋል: እኛ ግን ያ ጭንቅላት የለንም!! ምናልባት ቀጣዩ ትውልድ አንተ የምትለውን ተረድቶ ወደፊት ማሰብ ይሞክር ይሆናል.ሰዎች ሲያወሩ:ሚዲያውን ስመለከት፣ የተማረውም ሆነ ያልተበረዘው ማህበረሰብ የሚያስብበትን መንገድ ስታዘብ:ጊዜው አሁን እንዳልሆነ እርግጠኛ ነኝ። ምናልባት ከ50 ዓመታት በኋላ ሊሆን ይችላል:ምናልባት ከ50 ዓመታት በኋላ ከመሃይምነታችን እንነቃ ይሆናል:
2026-09-12 16:23:50
5
family_tube12
ኣባተ ሃፍቱ :
በትክክል ተሜ ስለ ወደፊት ለማሰብም ሆነ ለማቀድ ጭንቅላት ይጠይቃል የኛ ጭንቅላት ስለ ዛሬ እንጂ ስለ ነገ እያሰበ ኣይደለም።ለዛ ነው በትላንቱ ታሪካችን እየተባላን እያለቅን ያለነው።ኣእምሯችን ኣገርንና ትውልድን ወደፊት በሚያራምድ ትምህርትና እውቀት መሞላት ሲገባው በጥላቻ ነው የተሞላው።ታድያ እንዴት ይህንን የሚያስብበት ጉልበት ያግኝ?ለማንኛውም ኣሁንም መንቃት ኣለብን ብዬ ኣስባለሁ ተሜ።ነገር ግን ነገ በትልቁ ለመንቃት ዛሬ በትንሹ መንቃትን ይጠይቃል።
2026-09-13 21:04:26
4
abeni04181
abenizr :
botaw ☺️betam n ds yemilw
2026-09-12 17:52:07
1
user8487863517484
meryem :
ወንድሜ የሚያነብ ስለጠፋ እስኪ እንደዚህ አስተምረን መንቃት ከቻልን
2026-09-12 14:22:44
5
fissbak28
Fikadu sah (Lab technologist) :
the little enlightened enlightning his Brothers
2026-09-12 14:11:04
3
orbit.auraa
Dina_16 :
totally agreed 👍
2026-09-12 15:40:24
3
user4077960743941
@žiyisžiyismalegn SDA :
መርጦ ባልተወለደበት እየከፋፈልን 👍👍👍👍👍👍👍
2026-09-13 06:48:33
6
aman1212_
Aman :
great mind bravo👏👏👏
2026-09-12 14:52:36
1
ardamies.gebrehiw
Ardamies Gebrehiwot :
ትውልድ ቀያሪ ሃሳብ ተባረክ
2026-09-12 14:29:47
3
tefera365
TEFERA :
አቮ ይመችህ ተከታይህ ነኝ
2026-09-13 02:47:45
1
asherabeshu
galanii keesan bilisuumaa :
wow
2026-09-12 18:31:14
1
user5381561204173
jingluda :
ቃል አጣሁት ለማመስገን ተባረክልኝ 🙏🙏🙏
2026-09-12 16:43:20
2
weynishet.getache4
Weynishet Getachew :
የተባረከ አእምሮ ከሚያምር አካባቢና አለባበስ ጋር የተባረክ ወጣት ዘመንህ የብሩክ ይሁን
2026-09-12 18:14:30
1
easy.f64
Ab :
አይ ሀበሻ
2026-09-12 17:57:18
1
wonde_mesfin27
Wonde :
አንድ ቀን ግን ከተሰራብን አዙሪት ወጠን በትክክለኛው አዕምሯችን ባሰብን ጊዜ የሶሻል ሚዲያ ቁጥር አንድ ተፅኖ ፈጣሪ አንተ እንደምትሆን አልጠራጠርም
2026-09-12 15:53:33
1
kadiir117
kedir117 :
አከብርሀለሁሁሁሁ.....!!!!!
2026-09-12 17:04:39
1
mmmmmmmane60
I a'm from አፈር :
ዋው ፈጣሪ ይርዳን 🥰
2026-09-13 12:25:18
1
wakwak8409
wakwak :
"ወዴት እየሔድን ነው" የሚለው ቢቀየር አይሻልም. እኛኮ ሔደን ደርሰን even አልፈናል ምን ቀረን.
2026-09-12 12:14:39
3
genet.mekonen.brh
Geni Lawyer :
ውይይ ወንድሜ ህዝባችን እንዳንተ አይነት አመለካከት እእንዲኖረው ስንት አመት ይፈጅብን ይሆን? ጀግና ወንድሜ ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
2026-09-13 06:31:49
2
abdu.man7061
Abdu Man :
አወ ሁሉም እንዲማር በምትመክረው እናመሰግንሀለን🥰
2026-09-12 15:30:34
4
chereethiopia007
Hash Tag :
አይ ወንድሜ ሰሚ ሲኖር እኮ ነው
2026-09-12 12:49:48
2
user4138145132836
ምንም ቢሆን :
እግዚአብሔርን ሁሉንም ተናገርከው ምንአለ 1/4ኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን በአእምሮውላይ ቢያኖርለት እግዚአብሔር ።
2026-09-13 03:56:47
1
To see more videos from user @temesgen_alamr, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About