@kulfbusinesstalk: እንደዚህ ያሉ ተጨማሪ ይዘቶችን በYouTube ቻናላችን Kulf Shyach ላይ ያገኛሉ። 🔗 ሊንኩን Bio ላይ ያገኙታል። @touchurvision @kulf_shyach@amirpositive #kulfbusinesstalk #business #tip

Kulf Business Talk
Kulf Business Talk
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 September 2026 08:46:07 GMT
999642
138389
1731
46197

Music

Download

Comments

wollllllll1_
🪫0% :
ብር ሳገኝ ሰዉ አጣዉ ማሪያምን 😭😭😭😭😭
2026-09-13 06:56:30
182
toragar2
TORA Garment & Printing :
ውይ ቀላል እንዳይመስልህ ይሄ መልዕክት... በትከክኛው ሰዓት የደረሰልኝ ልከኛ መልዕክት
2026-09-12 10:13:18
811
bini1981stjo
bini :
ምክር ሠውን ቢቀይር ሀበሻ ሀብታም ህዝብ ይሆን ነበር ቤተሠብ ይመክርሀል ጎረቤት ዘመድ ጓደኛ ጠላትህ ይመክርሀል
2026-09-12 15:11:10
478
tamrinagelgl
ታምሪን አገልግል :
እስኪ አፅናኑኝ ካፌዬን ከስሬ ዘግጄ በጣም ከፍቶኛል 🥺
2026-09-12 16:46:02
103
.nuredin.mahmme
ኑሩ ነኝ😘😎😍nuredin Mahmme :
እኔጋ መድረስ ባለበት ሰአትነው የደረሰው የቻልኩት ያህል እሱባለን መንገድ እሞክረዋለው እስኪ ዱአ አርጉልኝ ደግሞም እናመሰግናልን ብሮ!
2026-09-12 16:24:30
213
elphaz0106
Fazi :
thanks bro
2026-11-01 18:51:37
0
orthodox.is.king
"🇪🇹 King :
ከረፈደ ደረሰኝ
2026-09-12 16:31:58
146
242424selam
Rora :
በፊት ሳልሰማው አሳልፌው ነበር ዛሬ ሴቭ ሁላ ነው ያረኩት
2026-09-12 10:58:15
79
uhirphaa
Of ta'i :
thank you brother next
2026-10-31 18:25:35
0
ebi12152
Ebi :
thanks
2026-11-01 19:38:34
0
biniyam.tg
Biniyam TG+ :
መለዕክቱ አርፍ ነዉ ነገር ግን ለኔ አርፍዱዋል ምክንያቱም ወድቅያሎ
2026-09-14 14:52:01
7
tezu865
Tizu dire❤ :
ለምንድን ነው ፍቅር የማይዘኝ🤔
2026-09-14 07:32:42
8
antu3629
Antu :
አድራሻቹ የት ነዉ?
2026-09-12 20:07:41
8
ephrem2310
Ephrem :
ልክ ኣሁን ትግራይ ለይ ላለነው ወጣቶች የተነገረን ነው የመሰለኝ
2026-09-12 17:41:00
31
touchurvision
Touch Your Vision :
🙏 thank you
2026-09-12 17:09:35
44
mube4204
mube :
ምርጥ ሞትቬት ብሮ💪💪💪 በደንብ ለወጣቶች ይጠቅማል ወጣቶች ተጠቀሙበት። እናመሰግናለን👏👏👏👏
2026-09-12 14:22:42
25
djkaku54
Dj keku & Decor :
አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው
2026-09-12 14:12:28
34
peace20232030
enjoy :
ትክክለኛ ለወጣት ብቻ እንዳይመስላቹ ለሁሉም ይሰራል።
2026-09-12 16:51:30
5
use800485875280
erme :
አረፈደም ጥሩ ሰአት ደረሰኝ😳🙏
2026-09-13 06:18:55
15
godolyas_20_24
ጎዶልያስ :
አንተንም እሱንም ከልብ አመሰግናለሁ።
2026-09-12 14:38:28
20
raboaj1
Rabbo-Aj :
አሁን ያለሁበት ታሪኬ ነው ግን እግዝአብሔር ይመስገን ያልፋል ብዬ አየሰራዉ ነው!
2026-09-12 18:07:15
8
user5026549567530
user5026549567530 :
በትክክል
2026-09-12 14:35:26
8
hiwimobile
Hiwi Mobile Shopping :
tnx
2026-09-12 11:04:29
26
furnichur
Amare furnichur :
በጣም እናመሠግናለን
2026-09-12 14:31:24
15
800.347
￴ ￴ ￴ :
tank you betam🙏
2026-09-12 14:22:10
20
To see more videos from user @kulfbusinesstalk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About