@mahletay16: Replying to @nafa91855 ጉባኤ ዘርግተው መስተጋብዕ ከነ ትርጉሙ እያስተማሩ ነው 😁😁😁

ማኅሌተ-ሰሎሞን
ማኅሌተ-ሰሎሞን
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 September 2026 08:47:20 GMT
221071
32089
662
4300

Music

Download

Comments

bahirdar806
Mht :
አለማድነቅ አይቻልም ድንቅ ልጆች ጋር መቅረብ አለበት እባካችሁ
2026-09-12 09:03:55
706
user857830922465
ግዕዝ :
ትክክል መዓት ሲመጣ እግዚኦ ነው ሚባለው የኔታ 🙏💒😊😊
2026-09-12 08:54:37
201
fishatsion3
fishatsion 🌱3 :
እኔ እንደዚሁ ጾመ ድጓ እየተማርኩ ለጓደኞቼ እያጠጋጋሁ እተረጉምላቸው ነበር🤣🤣🤣
2026-09-12 09:27:10
182
yaya_keranyo_
𝕪𝕒𝕣𝕖𝕕 𝕤𝕙𝕖𝕘𝕒𝕨 ፳፯. :
እንዴት እንደሚያምርብህ የሊቃውንት አምላክ የልቦናህን መሻት ይፈጽምልህ 😘
2026-09-12 14:05:45
227
user8721563040447
sunpair :
መልካም አሳዳጊ ያሳደጋቸው የኔታ እድሜ ይስጠዎት
2026-09-12 09:53:20
43
teshomegize
Teshe :
anegageru kuch tanash wondmen
2026-09-13 06:22:11
0
shife291
shiferaw getye z merhabete :
የኔ ወርቅ 🙏🙏🙏 በጎ ልምምድ🥰🥰🥰
2026-09-12 09:16:04
89
zekisha.ye.enatu
@zekisha ye Enatu :
yene wub tileyaleh 😁😁😁😁
2026-09-13 04:44:40
0
ephrem.semre
መ/ኤፍሬም አሠፋ :
ደግሞ ለዛው የመምህራኑን ቁጭ ነው እኮ ያደረገው ያሳድግህ የኔ ጌታ
2026-09-12 14:37:06
53
yared_2121
ቤተ ያሬድ :
ለአባ ኤፍሬም ለቅዱስ ኤፍሬም🥰🥰
2026-09-12 10:23:16
88
belete3159
✝️🅱️ነኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች :
ዛሬባረግዝ እንዲህ ድንቅልጂ እወልዳለሁ ጋይስ
2026-09-13 04:57:14
14
sweet.lm.sweet
Hany :
የኔ ማር አፉ ሲጣፍጥ! ፍፃሜህ ይመር🥰🥰🥰🥰
2026-09-12 18:44:45
14
tesfamariam999
ተስፋማርያም ጥላሁን :
በቃ መምህር ነው።ጸጋ እግዚአብሔር ገና በለጋነት እድሜው በኃይል እንዳረፈበት ብዙ ማሳያ አለ። ይሄ ልጅ ያሰበውን እንደሚሆኝ እኔ አምናለሁ። የልቡናው ሐሳብ ሁሉ ይፈጸምለት። መልካም አዲስ ዓመት🙏
2026-09-12 14:53:00
44
ael0254
alazar tilahun :
details . you kill me boy😳😂🙏
2026-09-12 20:45:03
1
rahe2112
rita :
ትንሹ የንታ [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-12 22:29:06
1
usme1856
usme :
yeneta eñdet not
2026-09-13 03:02:00
0
elsagenet
leza :
gud luck little man 🥰🥰
2026-09-13 00:46:23
0
user11069755038360
bamlak :
2019 አጀማመሩ ሳያምር አይቀርም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-13 15:31:00
7
jonmobill
Jon mobile :
እግዚአብሔር ያሳድግህ አንተ ጥበበኛ❤️❤️❤️❤️
2026-09-12 17:06:02
8
ayyit21
𝓑𝓵𝓮𝓷𝓮🦅✝️ :
ደስ ሲሉ 🫶❤️
2026-09-12 08:49:59
7
16jossy1
Jo🌟 :
ላለመሳቅ ታገልኩ እኮ ወገን🤭🤭🤭
2026-09-12 19:03:28
8
user368495482900
አሜናዳብ :
እግዚአብሔር ያሳድግልን
2026-09-12 09:41:21
5
betre1e
Betre 2300 :
እግዚአብሔር ይጠብቅዎት የኔታ ግሩም ነው
2026-09-12 09:10:26
9
rasabiti
ኪዳነማርያም :
እውነት ነው የኔታ መአት ሲመጣ እግዚኦ ነው የሚባለው ለአባ ኤፍሬም የተገለጠች እመቤታችን ለኛም ትገለጥልን
2026-09-12 18:21:22
5
adam.amsalu
Adam Amsalu :
አባትየ ለዚህ ክብር ያብቃህ አሜን
2026-09-12 12:15:13
6
To see more videos from user @mahletay16, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About