@tejitu.tube: ​«ምን ልስራ?»በአረብኛ#አረብኛቋንቋ #አረብኛ_በአማርኛ #saudiarabic #arabic #learnarabic

Tejitu Tube
Tejitu Tube
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 12 September 2026 11:48:20 GMT
87118
5052
166
464

Music

Download

Comments

almaz9664
1234 :
የኔዉድወደኢትዬጵያለሣፍርማለትንገሬኝ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-01 19:19:39
0
user54599808414121
ሂጅራ :
ሥምን ለማሥተዋወቅሥ
2026-09-14 03:42:14
1
asterlemma135
Semira :
የኔውድ እንዴት ነሽ ይከን ላንሳው ያንን ላምጣ ምን ማለት ነው ንገሪኝ በአላህ
2026-10-05 12:30:14
1
gebeyw1
ነኝ የናቴ ቀበጥ :
የኔውድ እኔ አችእምትውን እሞክራለሁ ገና ሁለትወርም አልሞላኝ ግን እያገለባበጥኩ ነው እምለው ለምሣሌ ሌላሥራ አለእሚለዌን ታኒ ሸጉል ፊጠነው እምለው ችግር አለው
2026-09-15 10:19:23
1
rabia.o54
ኢሥላም ነው ዲኔ☪☪☪ 🇪🇹 🇸🇦 :
ሽኩረን እህት ግን ሣኡዲ ውሥጥ መሆኔንጂ ያለሁበትን ልዩ ሠፈር አላውቀውም ምን ብዬ ልጠይቃት በአላህ እዳታልፊኝ መልሽልኝ ማሬ
2026-09-12 20:23:20
1
hiwi79718
Honey :
ባረበኛ ሀር ማለት ምን ማለት ነው እህቴ
2026-10-13 13:56:19
0
user234108504187
ሂሩት :
ደክማኛንና በኋላ እሠራዋለሁ ለማለትስ
2026-09-12 12:01:46
4
godada.z
መታመን ለራስነዉ🙏🙏🙏 :
መንግስት መምህር ማለት
2026-09-13 08:04:48
1
worksew.birda.mek
Goldi 💚negi 🖤ያባቴ❤ :
አረውደ አራትወር ሆነኝ ኢቃማየለኝም ቢሮ ብትወስደኝ መቀየር እችላለሁ አልችልም ማሬ መልሽልኝ
2026-09-13 04:43:19
1
user180369210
ያለቦታዬ፣አታቁመኝ :
የኔውድመልሽልኝሱቅውሰጅኝማለት
2026-11-06 09:38:46
0
fikr2499
አለም ዘጠኝ😍 :
የኔ ዉድ በጣም ነዉ የምትመችኝ ምንም ወሬ ሳታበዥ ቀጥታ ወደ ትምህርቱ ነዉ የምትሔጅዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-20 22:50:19
1
osemanadem660
አልፎ ላዉራዉ :
እናመሰግናለን
2026-10-07 09:27:51
1
samuel.0940716569
samuil0940716569 :
አትጮህም ማለት
2026-09-15 13:08:04
1
user3044067247148
samri :
yene widi linkish alasgebagn ale
2026-09-14 20:53:12
1
bontuambo00
bontu ambo :
ህዩዩ77ዩዩዩዩዩጅዩ7ዩዩይጅ🤣🤣😂😅
2026-09-15 13:27:14
1
user1306674093996
رعد :
هل يوجد نظام السكن مع عائله اثيوبيه لتعلم اللغه ساحضر قريبا الى اديس ابابا
2026-09-13 22:56:18
1
ym77303
YIDIDIYA Ye Geta Liji AMEN 🙏 :
❤️❤️❤️
2026-09-12 11:53:58
1
user234108504187
ሂሩት :
በድሪ በአደን ማድሪ እንዝህን አብራርንኝ እስኪ እህቴ
2026-09-12 13:55:38
1
user248662422032688
user24866242203268የቦረናዋ :
የኔሸጋእቢአለኝማለትሥሪ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-15 08:06:35
1
5555mmmmmmmmmmm
Alhamdulilah :
ውዴ አድስስልክግዥልኝ ሞባይልባኪንግ ክፈችልኝ ለማለት
2026-10-21 09:57:26
0
abezash933
Aselefech asfaw :
enamesegnalen
2026-11-08 20:08:06
0
menberechane
ልኑር ለሚወደኝ :
ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ አች ለኛ እየሀፋሽነው ፈጣሪ ይክፈልሽ ግን በላይቨ አዳደየ ብታሥተምሪን ከተመቸሽ
2026-10-22 08:48:15
0
siitah28
siitah :
👍
2026-10-21 19:07:31
0
zemed.aebebe
zd :
የኔውድእኔንአልገባኘአለ❤️❤️❤️❤️
2026-09-15 11:18:19
1
tigsttekeba79
ድግልእናቴአችጠብቂኝ :
2026-09-12 11:54:59
1
To see more videos from user @tejitu.tube, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About