@selamjegnit: #creatorsearchinsights #contentstrategyformoreengagement

selamjegnit
selamjegnit
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 September 2026 12:25:52 GMT
109100
51046
1453
19686

Music

Download

Comments

wendewsen
userወንደሰን :
እህቴ እንደዚህ በመሆንሽ የምትለውጪው ነገር የለም።እኔ እረዳሻለው ነገር ግን አሁን ያለችው አለም ለተሸናፊዎች ይበልጥ ጨክናለች ይልቁንስ ለፌዘኞች እና እዚህ ግባ የማይባል አስተማሪነት የሌለውን ቪዲዮ እጅግ ብዙ ተመልካችና ተከታይ እንደሚኖረው እና ቫይራል ሲወጣ ይታያል ልክ እንዳልሺው ማለት ነው ሰው በህይወት እያለ ከማገዝ ሲሞት በሞቱ ቪዲዮች እየተሰራለት ቫይራል ያስወጡታል።ይልቁንስ እኔ ትንሽ ያቅሜን ልምከርሽ ጠንካራ ሴት እንደሆንሽ አስባለው ስለዚህ ከዚህ በኋላ የምትሰሪውን ቪዲዮች ጠንካራና ብርቱ ሴት መሆንሽን የሚያሳይ ሁለት እጅ እያላቸው ማድረግ ለሚያቅጣቸው ሰዎች ትምህርት ይሆን ዘንድ ቪዲዮችን ብትሰሪ ብቻ ጠንካራ ሴት እንደሆን አሳያቸው እህቴ ፕሊስ ተሸናፊ ስትሆኚ አለም ቦታ የለኚም እያለች ነው ድሮ ድሮ የወደቀን ተስፋ የቆረጠን ተረባርቦ ማገዝ የአለም ልምድ ነበር አሁን ተቀይሮአል ጨዋታው እህቴ አንቺ እኮ እጅግ በጣም ቆንጆ ነሽ እኮ ብዙ የምትሰሪበት ታዋቂና ዝነኛ ልትሆኚ የምትችይበት ቪዲዮች መስራት እንደምትችይ እኔ እርግጠኛ ነኝ ተነሽ ፕሊስ ሀሳቦችሽን ሰብሰብ አድሪጊና አንቺን የመሰሉ ጠንካራ ሰዎች የሰሩትን ቪዲዮች ተመልከቺ ያግዝሻል
2026-09-12 13:24:42
51
al279257
Al :
geta yatsinanash
2026-09-12 12:37:49
23
g.jul8
ĴƆƠ§ŚŶÎ :
Hye Joss Yene Enat Ullum Negar Yeyalpal[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-12 23:07:06
2
larotbe
🤪Κοπτική Beza 🤷‍♀️ :
ፊሊተሩን አንሽው +እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን ሁሉም ሰው ችግር ላይ ነው
2026-09-12 19:33:24
25
dark.shadow2811
dark shadow :
hiiiiii
2026-09-12 18:02:42
2
ganiy212
Ganiy :
ፈጣረ ይማረሸ
2026-09-12 17:50:06
24
user1443423813077
ህይወት ይቀጥላል... :
egziabhar yerdash
2026-09-12 18:06:43
2
user9762136108833
tare :
ኸረ አታልቅሺ ጀግና እኮ ነሽ
2026-09-12 12:47:22
20
eba5480
EBA:.✝️ :
ere yehone neger argulat🥺🥺🥺🥺
2026-09-12 16:19:46
1
ayantu2857
Ayantu :
💪💪💪berchi egzabher ale
2026-09-12 22:48:07
3
user7942012260134
@mahtot1219 :
𝙖𝙮𝙯𝙤𝙨𝙝 𝙚𝙝𝙩𝙚 𝙖𝙩𝙖𝙡𝙠𝙨𝙝
2026-09-12 17:56:32
2
kadijafayo0
kadija :
fatar yirdash
2026-09-12 18:12:05
1
kaleabaruaman
Kaleab Arua man :
እማ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው🥺
2026-09-12 13:40:12
8
bonsaa.bunnoo
M&N :
ayzosh sistukoo
2026-09-12 23:58:04
1
hiwot6584
HiwoT :
አይዞሸ በርቺየኔእህት
2026-09-12 17:56:10
5
messieditz121
messi editz :
ayzosh
2026-09-12 18:09:32
1
hanicho0923
@furdos 14🇨🇦 :
ayzosh yne ehte😔😔
2026-09-12 13:52:42
1
user4544342323969a
user :
የኔ ወርቅ አታልቅሺ እንኩዋንም እግርሽ እና ቀኝ እጅሽ አልሆነ👌 ካሰብሽው ትደርሻለሽ ያምላክ እናት ንገርያት 🥰🥰🥰👍👍👍
2026-09-12 18:15:03
5
user2333343666926
banchi alem asefa :
አዪዞሽ እግዚአቤሔር ዪማርሽ
2026-09-12 17:57:58
1
brktitadesse1
brktitadesse1 :
😭😭ayzon
2026-09-12 15:44:12
1
bekii.beckham
Bekii Beckham :
ayzosh🙏🙏🙏🙏
2026-09-12 12:39:08
2
gebreegziabher0
gebre adigra¢¢¢€ :
የኔናት አይዞሽ
2026-09-12 12:39:06
3
0952143168tsegaye
𝚃𝚜𝚎ee🇧🇪🇧🇪🇧🇪🇧🇪 :
𝚊𝚢𝚣𝚘𝚜𝚑 𝚢𝚎𝚗𝚎 𝚒𝚑𝚒𝚝𝚎
2026-09-12 12:29:30
3
To see more videos from user @selamjegnit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About