@gebremeskel_27: #ያለ_ንስሐ_አባት_ንስሐ_መግባት_አልችልም_ወይ ? #1millionviews #viralvideo #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #tiktokviral

𝐆𝐄𝐁𝐑𝐄 𝐌𝐄𝐒𝐊𝐄𝐋 𝟐𝟕
𝐆𝐄𝐁𝐑𝐄 𝐌𝐄𝐒𝐊𝐄𝐋 𝟐𝟕
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 September 2026 12:36:03 GMT
5906
669
8
128

Music

Download

Comments

robeltamirat12
Rob€| :
እንዲያው ቢያንስ ትንሽ ምክንያታዊ አትሆንም? በበረሃ እሚኖር አለ የማይመቸው ሰው አለ ጭራሽ ያለ ንስሀ አባት ንስሐ አይቻልም ትላለህ? እናንተ ናችሁ ምእመኑ ለስጋ ወደሙና ለንስሐ በመጨነቅና በፍርሃት እንዳይቀርብ የምታረጉት ለፈጣሪ አምላኩ ለአባቱ ቢነግረው አይሰማውም ወይ? እንደሚሰማ የመጽሐፍ ቅዱስ ምስክርነት 1,ንጉሥ ዳዊት (መዝሙር 51 (50) 2, የቀኝ ወንበዴ በመስቀል ላይ የተሰቀለው(ሉቃስ 23:42-43) 3, አሳቢው ቀረጥ ሰብሳቢ (መክሱ) (ሉቃስ 18:13-14) 4የጠፋው ልጅ (አባካኙ ልጅ)ሉቃስ 15:18-21) 5 የነነዌ ሰዎች (ዮናስ 3:10)።
2026-09-12 17:53:09
1
matusal.dansa
Matusal dansa :
እንድወረድ ብታደረግልን
2026-09-12 17:23:43
0
zekaryas.tigabu8
እንደቸርነትህ :
🥰🥰🥰🥰🥰 ንስሐ
2026-09-12 16:57:31
0
www.josb
ሀቅ ብቻ :
እና ከዉሃና ከመንፈስ እንዲድን እንጅ መቸ ንስሃ ሲገባ እናያለን ።ተዉንጅ
2026-09-12 21:10:53
0
user5785558519805
berhan aseffa :
ትችላለህ እ/ር አንተንም ፈጥሮሃል። ከልብህ ቢሆንበመስቀሉ ሥራ ተባባሪ ትሆንና ትድናለህ! በርተሠ!
2026-09-12 17:25:39
0
emebet.mulatectese
Emebet MulatecTesema :
ንሰሀ ሰጭውደማነው
2026-09-12 15:35:05
0
ashe_327
ayishe :
🥰🥰🥰
2026-09-12 13:41:26
0
sololo64
Ģøđ ºf oůř fªthɛrṣ̌. 🙌 :
🥰🥰🥰
2026-09-12 19:42:54
0
To see more videos from user @gebremeskel_27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About