@fozi..emuamin: #ህይወት #እንደ #ሽክላ #copylink #viralvideo

የራያዋ🍋🌾🌽(Fozi 🦋💙)
የራያዋ🍋🌾🌽(Fozi 🦋💙)
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 12 September 2026 12:51:29 GMT
693172
54458
1301
12903

Music

Download

Comments

chipantyi.2356
kerim :
የቤቱ የመጀመሪያ ልጅ ሚከፍለው ዋጋ
2026-09-13 08:14:57
2173
sara.nega7
🍂.𝑠𝑎𝑟𝑎.🐅 :
ለገዘብ ብል ብዙ እርቀት እንሄድና ሁሉነገራችንን እናጣለን 🥺
2026-09-12 21:56:31
1435
usernj9o6haeso
بنت بابا🦋🥀 :
እኛ ስደተኞችን🥺
2026-09-13 00:55:16
422
kidistabinezer
kidi :
ገንዘብን ስናሳድድ የዘነጋናቸውን ቤተሰብ ገንዘብ አግኝተን ስንመለን ቤተሰብ እናጣለን። እና ሁሉንም በልክ መሆን አለበት
2026-09-13 13:32:02
473
user1632110297061
ተመስገን 🥰 :
የመዳም ቅመም እህወት 🥺
2026-09-13 05:07:00
183
yohansi.gemchu.yo
ፍቃዱ ታመነ :
ግን ለምን ተፈጠረን ስቃያችን የሆነ ቦታ የማይቆም ከሆነ💔💔💔💔💔😭😭😭😭
2026-09-13 09:52:38
125
i.am.strong01
ሜራ የ ሸገሯ مريم 32 31 :
ኢሄ መልእክት በልጅነታችን ገንዘብ ፍለጋ ለተሰደድነዉ 🥺
2026-09-15 13:17:38
30
mahiyenatualji
mahi🍫🍫 :
የኔ ጌታ ለቤተሰቤ አታስረፍደኝ አደራ 😥🙏🙏🙏🙏
2026-09-13 19:31:41
53
rich842867
Rich 🚫 :
ብር ብር እያልን ከራሳችን ከቤተሰቦቻችን ከሁሉ ነገር መራቃችን በመጨረሻም ገንዘብ ይገኝና እራሳችንን እናጣለን ህይወትን ሳናጣጥማት 🥺🥺🥺
2026-09-13 17:44:55
45
haltland119
Haltnad 19 :
ቤተሰባችንን ለማስደሰት ገንዘብ ገንዘብ እንላለን ልክ ገንዘብ አግኝተን ሰንመለስ ሀብታም ስንሆን እነሱ የሉም።
2026-09-13 11:49:09
25
hanahana0840
Hana🦋 :
እኔን እራሴ አየሁት 🥺🥺🥺
2026-09-13 07:55:52
36
abunurhanzeyni
Malcolm X :
ብር ብር ስንል ብርርርርርር ብለን ሄደን ጎዶሎ ልንሞላ በቀን ጣይ ተሰደን መሽቶብን መመለስ እንዳልወጣን ማልደን
2026-09-13 07:48:53
34
james57999
James :
ለ ገንዘብ ብለን የምንወዳቸው ሰዎች ስናጣ👌🥰
2026-09-13 11:06:38
23
3.45365
።።።።።።።።።።። :
ራሴን አየሁት 😭
2026-09-12 22:36:36
66
suhil_12
SOHAIL_HD_(ሱሀይል) :
በረሀ ላይ ብንቀመጥ ብር ከሰማይ እንደሚመጣልን
2026-09-16 15:13:26
8
fasika901
Dare(💎)Love 🌳 :
እረሴን እና ልጅነቴን የጣውበት 💔💔🥺🥺
2026-09-13 18:45:02
27
user4321592161494
Heaven :
እኔ ምፈራው ሂወት
2026-09-13 05:34:19
15
user665682991
ያረቢ በረህመትህ🙏 :
ወገኖቸ እባካችሁ ልጀን አሳክሙልኝ🙏ፐ
2026-09-14 15:04:59
37
abrsh762
abrham 19 :
ከገዘብ ይልቅ ቤተስብ ማስቀደም እንዳለብን ያስተምራል
2026-09-13 06:06:44
16
aleme6999
Alem♐️👸 :
ለገንዘብ ብለን የሰዉ ሀገርመከራችንን ለምናየዉ🥺
2026-09-13 11:33:17
7
abdu28777
abdu🦁 :
🥺🥺🥺 ሀሳባችን ሞልቶ እኛም እነሱን ሳጎሉብን ላገራችን ያብቃን 🤲
2026-09-13 16:56:57
20
hhhh323590
Hhhh :
የስደታኛ ሂወትቲ 🥺😢
2026-09-13 10:40:37
22
os.man740
⌚️𝑜𝑢𝑠 𝑚𝑎𝑛🕌🌅 :
ሁሉም ሰው ከቤቱ እደዚህ ሰውየ ነበረ ገንዘቧን በቀላሉ ለመያዝ ✈️✈️✈️✈️ስደት የወጣው ገንዘቡ ሲያዝ እድሜም ያልቃል🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ቀኑም ይመሻል ገንዘቡም ይረክሳል🙅‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️😭😭😭 የኛ የስደተኞች ሂወት እደዚህ ነው 💔💔💔👍👍👍🤲🤲ያረብ ቶሎ አሳካልንና ለናታችን እንመለስ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-09-14 11:19:39
14
abi.von.2
a̤b̤i̤ v̤o̤n̤ ❤️🥷🔥 :
የ south africa lijoch hiwot 😰😰😰
2026-09-13 12:16:34
15
xdxdd489
ሀሳብ ድምፅ የለውም🔐🔐❤❤ :
አሁንእኔ ያለሁበት ሁኔታ
2026-09-13 07:36:45
10
To see more videos from user @fozi..emuamin, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About