@bubu092508: ቤተሰብ መከበሪያ ነው ቤተሰብ ደስታ ነው ቤተሰብ መሸሸጊያ ነው ዓመትም ቆዩ ሁለት ቀንም ቆዩ ለነሱ አንድ ነው ስፍስፍ ብለው ነው የሚቀበላቹ ቤተሰብ ማስፈራሪያ ነው እናት አባት አለኝ ማለት ምን ያህል ኩራት እደሆነ ኖራቸው አልኖራቸውም እሩቅ ሆኑም ቅርብ እድለኝነት ነው አለኝ ማለት ለነሱም እንካን አንቺን የመሰለ ልጅ ሰጣቸው ላቺም እንካን ኖረውልሽ ለማስደሰት ለመመረቅ አበቃሽ ብዙ ወላጅ የሚመኛት አይነት ልጅ ነሽ እንካን ብቻሽን ለፈተሽ ብዙ ለፍተውብንም እንካን ለነሱ መሆን ያልቻል ብዙ ልጆች አለን ኖሮሽም ኖረውልሽም ለማስደሰት አበቃሽ ከሁሉም በላይ የምኮራብሽ ምክንያት ይሄነው ጃዬ 🌸❤️🥹@Janiy gebru🦋 @Janiy_gebru
Bubu🌞
Region: ET
Saturday 12 September 2026 12:57:05 GMT
Music
Download
Comments
Mahi🌸 💛♥ :
Family is everything 🥰
2026-09-12 13:05:43
6
semira97🦋 :
Family will always be everything to us
2026-09-12 14:37:28
2
Feker🦋💫 :
ትክክል ቤተሰብ ሁሌም ኩሪት ነዉ ቤተሰብ አጠገብ ያለዉ ሰዉ በጣም እድለኛ ነዉ ቤተሰብ ብዙ ዋጋ አለዉ ቤተሰብ መከበርያ ነዉ🥺🥺
2026-09-12 13:23:24
1
koki🦋✨ :
bubuye🥺
2026-09-12 13:23:45
2
adanechbekele822 :
መታደል ነዉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
2026-09-12 14:39:39
1
mesi masi 05 🦋 :
mom and father ❤️❤️🥹🥹
2026-09-12 13:33:18
1
never :
ufff🥺😍
2026-09-12 13:21:38
1
HADAS💊🦋⭐️ :
yes🥰
2026-09-12 13:35:02
1
ሉላ🥰ፍቅር :
ትክክክል
2026-09-12 17:02:37
1
Mimi Mini :
2026-09-13 07:43:40
1
love🦋 :
2026-09-12 13:20:26
1
queen 🤞💥 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-12 13:21:32
1
M🐒 :
🥰
2026-09-12 13:31:24
1
user1618544973722 :
🥰🥰🥰
2026-09-12 13:04:52
1
አያ አንቱ አብዲ🦋ጃን ❤ በረከት :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-12 13:00:43
1
🦋susu🦋🌳 :
[Finger heart][Teary eyed]
2026-09-12 13:21:42
1
◥꧁Seble🦋💜 :
🥰🥰🥰
2026-09-12 13:20:38
1
Anything impossible 👌👌💪 :
🥰🥰🥰
2026-09-12 18:32:28
0
To see more videos from user @bubu092508, please go to the Tikwm
homepage.