@apostolicfamily12: ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ወንድምና እህቶች እንኳን ወደ አድሱ አመት እግዚአብሔር በሰላም አሻገረን አሻገራችሁ🥰 ቪድዮን ደሞ Share copy link & reposte እያደረጋችሁ እስከመጨረሻው ስሙ ተባረኩ🙌 @እውነትን በፍቅር (ኤፌ 4:15) #creatorsearchinsights #apostolic_church_of_ethiopia #Onlyjesus #የሐዋርያት_ቤተክርስቲያን_መዝሙር #የኢትዮጵያ_ሐዋርያዊት_ቤተክርስቲያን
𝐀𝐩𝐨𝐬✝️𝐨𝐥𝐢𝐜𝕱𝐚𝐦𝐢𝐥𝐲
Region: ZA
Saturday 12 September 2026 13:22:30 GMT
Music
Download
Comments
sol desalegn :
ይህ ነው የማይሻር እውነት። ሕያው አምላክ ይመስገን 🙌🙌
2026-09-12 14:49:30
7
ኡሪም 🕊 :
የማይለወጥ ወንጌል!!!
2026-09-12 15:23:53
6
𝐦𝐚𝐤𝐝𝐬 𝐀𝐩𝐨𝐬𝐭𝐨𝐥𝐜👑 :
እንኳን በደህና ተመለስክ 🥰🙏
2026-09-12 16:40:24
2
Kasahun Esayas :
በስጋ የገለጠዉ አንድ ብቻኛዉ አምላክ አብ ነዉ!!!
2026-09-12 17:08:39
4
@Sami :
ይህ ነው እውነት 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-12 16:04:34
4
When you fall, you get up :
እግዚአብሔር ይመስገን
የማይጠፋ የማይደበዝዝ እውነት እየሱስ ይባረክ 🙏🙏🙏
2026-09-13 10:58:23
0
𝐑𝐨𝐛𝐞𝐥♨️ :
welcome back Joni
2026-09-12 13:30:05
1
tadiwosanjulo :
የማይናወጥ ወንጌል
2026-09-13 10:59:20
0
መባረክን በርካኝ :
ተባረክ ደስ የሚል አረዳድ paster 🙏🙏🙏 !!!
2026-09-13 06:40:43
0
Dr Abraham Asha :
Colossians 2 አማ62 - ቆላስይስ
9: በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና።
2026-09-12 21:43:59
0
user5232127114206 :
2026-09-12 20:12:28
0
soumatrasoumatra :
@iwntahnw👍👍♥️♥️
2026-09-12 18:10:26
0
ማርት :
ወንጌል የማይለወጥ ነው አሜን🥰🥰🥰
2026-09-12 17:52:25
0
user9446107080080 :
ቤኪ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!!
2026-09-12 17:24:24
0
HENOKI TEGESE :
Teberaki P beki
2026-09-12 13:32:51
0
Dr Abraham Asha :
Acts 2 አማ62 - ሐዋ. ሥራ
22: “የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ይህን ቃል ስሙ፤ ራሳችሁ እንደምታውቁ፥ የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእናንተ የተገለጠ ሰው ነበረ፤
23: እርሱንም በእግዚአብሔር በተወሰነው አሳቡና በቀደመው እውቀቱ ተሰጥቶ በዓመፀኞች እጅ ሰቅላችሁ ገደላችሁት።
24: እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሣው፥ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና።
2026-09-12 21:42:33
0
kidist ya anid amlaki lij :
🙏🙏🙏
2026-09-13 10:07:20
0
axnapu almayo :
🤝👍👍👍
2026-09-13 09:25:33
0
user7132932117768 :
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
2026-09-13 08:46:18
0
እየሱስ አንተ ብቻ ክበር ንገስልኝ🙌🙏 :
🥰🥰🥰
2026-09-13 04:52:01
0
ማሰረቫ እፍረም :
❤️❤️❤️❤️
2026-09-13 04:27:14
0
dani :
🙏🙏🙏
2026-09-13 04:01:59
0
Zufan🎀💜🎵 :
❤️❤️❤️
2026-09-12 13:33:48
0
To see more videos from user @apostolicfamily12, please go to the Tikwm
homepage.