Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@birtukanmarie:
የቅማንቷ ንግስት አንዛኮና💙🤍❤
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 12 September 2026 13:45:55 GMT
75889
5498
253
238
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.36MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.31MB
)
Watermark .mp4 (
2.51MB
)
Music .mp3
Comments
ታማኙ❤ያ44ቱ :
ይቅር ይበለኝና ቅማንት የሚባልነገር በጣምነው የሚያሥቁኝ ለምን አትሉም ቋንቋው አማረኛ ዘፈኑ ጎንደረኛ ጭፈረው ጎንደረኛ የሚኖሩት ጎንደር ዙሪያ የሚፅፉት ፁሁፍ አማረኛ ግን ግርም ይለኛል እና ምኑ ነው ቅማት የሚባለው አሥረዱኝ በቅንነት በማርያም ዝም ብለው እኮ መኖር መብታቸውነው ግን
2026-09-12 18:13:18
102
የወገራዋ💎😍🦅 :
በል እህቶችን ቅማት እትበልችው እራሳችውን ቻሉ ጎንደርጎንደርነው 😳
2026-09-12 18:49:57
26
medabiche16 :
ቅማንት ምንድን ነው
2026-09-12 18:02:11
30
matiyas lema :
ነገረኞች ተው ቅማንት አማራ እያላችሁ ቁስል አትከኩ የጎንደር አማራና ቅማንት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው።
2026-09-16 11:59:40
4
🦋ቢራቢሮ🦋 :
አሰረዱኝ ቅማንት ማለት ምንድነው ልብሱ የጎንደር ነው🤔
2026-09-13 16:23:02
2
የጎደሯ ንግስት👸 :
ቅማት ማለት ምን ማለትነው በቅንነት መልሱልኝ?
2026-09-13 14:34:26
0
ኢትዮ-ሀገሬ :
የጎንደር እንዲሁም የኢትዮጵያ ውበቶች ናችሁ። ኑሩልን።
2026-09-12 15:39:58
7
𝓪𝓵𝓶𝓪𝔃 𝓫𝓪𝓷𝓲𝓵💝😜 :
ቅማንት ማለት ጀግና አልሞ ተኳሺ የቁንጂና የጀግና የወንድነት ጥግ
2026-09-13 09:20:38
4
ጣሰው🇦🇹እና💪በለዉ ኮ/ልደመቀ ተከዜ ዘብ :
አማራውስ እንዴት ነው ሚዘፍነው ዘፈኑ አንድ ነው ግን ቅማንት ስትይ በምን ለየሽው አሁን ቅማንት መሆናቸውን🤣
2026-09-12 20:04:12
5
alemselam :
ልጆችን አትስደቢያቸው
2026-09-16 17:07:05
0
አባ ወምበሩ :
አረ የት ነው 🥰🥰🥰
2026-09-12 13:54:49
3
ታዛቢዋ 🤔😏 :
እልልልልልልል[Rose][Rose]
2026-09-12 14:07:57
1
Thug life :
yekmant Gonderewoch swedachhu
2026-09-12 15:19:25
4
አማን ጎንደሬው🇨🇬🇨🇬 :
አረ ስታምሩ
2026-09-12 19:42:14
0
user6200748019861 :
ቅማንት ማለት በቃ ሰው አማራም ሰዉ ትግሬ ኦሮሞም ሰዉ ቅማንት ምንድነው ላላችሁ የብሄሩ ስም ነው ግን በጣም በጣም ብዙ ቤተሰቦቻችን ብዙ ወጣቶችን አሳጥቶናል ያሉት ይሰብቱልን እባካችሁ ይህን ዘረኝነት ይብቃ አልጠቀመንም
2026-09-21 16:50:39
1
Gondar Debre Tabor :
ቅማንት አማራ እያሉ ለመከፋፈል ይላላጣሉ እንጅ ምናችን ነዉ የሚለያየዉ እስኪ እንዴት እንደሚያምሩ❤️❤️❤️❤️
2026-09-13 09:06:19
6
አዞናው :
ልልልልልልልልልል😂
2026-09-12 14:15:35
0
Aman wedi harestay🇹🇷 🤲 🇬🇷 :
የኛ የወልቃይት ፀገዴ ባሀል ነዉ የት አላቹ ወልቃይቶች ሀይ በሉኝ 🥰🥰🥰
2026-09-13 11:05:55
4
AM.HT :
ወሎየ ነኝ ቅማንትን በጣም አፈቅራቸዋለሁ የታሪክ መዝገብ ቢከፈት የአማራ ና የትግሬ ቅድመ አያት ማለት ነው ቅማንት የአለም የታሪክ ምሁራን የተስማሙበት እውነት ነው። እኔ ከቅማንቶቸች እማልቀበለው አማራና ቅማንት የተሐያየ ነው ማለታቸውን ነው አባትና ልጅ የተለያየ ሊሆን አይችልም።።
2026-09-13 01:52:07
4
እናቴ ህይወቴ አባቴ ኩራቴ "❤❤❤ :
ውዴ ሀገሬ ፍቅርሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ
2026-09-13 22:02:47
1
Gashu A. :
ጎንደር አማራ
2026-09-12 21:13:18
1
kedus fiker✅✅✅✅✅✅✅✅✅ :
የት ነው የቅማንት ልጅ ይመቸኛል👍👍👍👍
2026-09-16 20:00:59
1
Kassaw tsegaw :
ወዴት ጠጋ ጠጋ 😁😁😁
2026-09-12 20:14:44
3
ጎንደርነው ሀገሬ አማራነው ደሜ።🇧🇴🇪🇹 :
ዋው ስታምሩ❤️❤️❤️
2026-09-12 16:56:55
0
moges :
እረ ይመቻቸው አሰቀኑኝ🙏🙏🙏🙏
2026-09-12 14:53:42
2
To see more videos from user @birtukanmarie, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Lê đôi bàn chân bước đi trên con phố dài…#_ily29th11 #capcut #capcutpioneer #pioneertemplate #BKmuzic
Jude x Lamine❤️🩹🥺#fyp #barcelona #fcbarcelona🔵🔴 #foryoupage #viraltiktok
Apartment-friendly storage idea 🤍#weeklydeals #payday #closetorganization #organizedhome
giỡn giỡn #capcut #ex2010 #viral
TW TOMMY AHH, whitaker he’s so adorable i just wanna keep him in my pocket || scp: @starcomct || #thepitt #thepittedit #gerranhowell #denniswhitaker #denniswhitakeredit
Le 27 juin, l’Institut Confucius de l’Université Marien Ngouabi a accueilli le Salon de recrutement des entreprises chinoises au Congo, organisé par l’Ambassade de Chine. Des entreprises chinoises dont CRBC, Beijing Uni.-Construction, Luyuan des Mines du Congo, Zhengwei Technology, la Banque Sino-Congolaise pour l’Afrique, Huawei, ZTE et China Salt Lake, y étaient présentes avec une centaine de postes proposés dans des domaines tels que les infrastructures, la finance et les télécoms, attirant plus de 500 jeunes diplômés congolais. L’ambiance des échanges sur place était très chaleureuse. 🤝 #Congo #Chine #Jeunesse #Emploi #Coopération 6月27日,刚果(布)中国公司招聘会在恩古瓦比大学举办。中国路桥、北京住总、鲁源矿业、正威技术、中刚非洲银行、华为技术、中兴通讯、中国盐湖等在刚中资企业提供涵盖基建、金融、通讯等领域共计百余个就业岗位需求,共吸引刚各地高校毕业生超500人前往参加。 活动现场,高校毕业生与企业代表深入交流,气氛热烈。
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy