@silveralemu369: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

berualem
berualem
Open In TikTok:
Region: QA
Saturday 12 September 2026 13:58:02 GMT
131930
1769
205
1349

Music

Download

Comments

user88050595108203
Yeshiwork :
እኔ ግን የዚህ ዝላይን ትርጉም ባውቀው ደስ ይለኛል
2026-09-12 18:39:06
59
tsiasefa0
Tsi Asefa296 :
ሁሉም በጌታ ኢየሱስ ፊት ልጅ ነው እግዚአብሔር ብቻውን ትልቅ
2026-09-12 18:37:12
53
beki101068
Bereket Y. :
2ኛ ሳሙኤል 6:16 የእግዚአብሔርም ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ በገባ ጊዜ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ተመለከተች፥ ንጉሡም ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሲዘልልና ሲዘፍን አየች፤ በልብዋም ናቀችው።
2026-09-13 10:02:01
15
ela5z5
ElA ( ፅጉብ ወድ ራያ ✌️) :
የዚች አለም እዉቀት በእግዚአብሔር ዘንድ ሞኝነት ነዉ ይላል መፅሃፉ
2026-09-12 16:07:57
25
yotod4
citizens always blue :
VIP ስንት ነው ኮንሰርቱ
2026-09-12 15:56:21
55
temu05772
temu :
እንደዚህ ለመሆን መማር ያስፈልጋል?
2026-09-12 15:51:34
14
habte.2140
habte 21 :
የሰው ልጅ መቼ ነው ወደቀልቡ የሚመለሰው ሀይማኖት አጃጃለን እኮ።
2026-09-13 07:29:24
13
i.hope830
I hope :
በፒፒ ዘመን ያላበደ የለም 😁😁😁
2026-09-12 17:54:40
14
bo6ugdbi
b life :
ይስራህን ይስጥህ
2026-09-12 17:00:25
12
milka12042021
milka12042021 :
Hallelujah
2026-09-13 19:07:18
0
elsa53774544
Elsa :
እግዚአብሔር ሆይ የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው የእግዚአብሔር መንፈስ ያረጋጋል እንጂ እንዲህ አያሳብድም።
2026-09-13 12:07:50
3
redfoxdemeke
Zzzzzzx :
Blessing to pray in these manner with his community
2026-09-13 07:46:55
0
user458818677051
🔞Never Give UP🦅 :
የኢትዮጵያ መሪወች መጨረሻቸው አይመር ተብለው ተረግመው
2026-09-12 20:08:36
6
haellom0
SELAM NI KULU :
he isn't innocent. The jump tells.
2026-09-13 11:32:39
0
geta088
Aa :
🥰🥰🥰tru rejoices in the name of Jesus
2026-09-13 12:24:53
0
chuchumarkos
ቹቹ የጌታ ናት ✝️ :
ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏አሜን
2026-09-13 07:51:29
2
oneo1.101
One O One :
ጂም በሱፍ ይቻላል እንዴ ደሞ ምን ጂም ነው እንደዚ የሚያሰሩት
2026-09-13 05:58:18
2
aragaw1979
❤️🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 בית יעקב :
Temsgn yesrail amlaka Enkan Ednzh adrgh alftrkgn 🙏🙏🙏
2026-09-13 12:25:03
0
blackhabesh12
MzEk :
አሪፍ ስብ ማቅለጫ ነው ✌️
2026-09-13 10:45:44
1
mono918171
Moges Geresu :
ወይኔ ሀገሬ ጊዜ ጣለሽ
2026-09-13 08:29:55
1
whatusayy123
user453 :
ሀይለማራም ነው😳😳
2026-09-12 17:08:16
4
usereq9dfgf3wt
Hura Hura Hura :
ማስ ስፖርት ነው?
2026-09-13 04:57:39
3
addisketma0
addisketma0 :
በረከት ስሞን እውነቱን ነበር ኢትዮጵያ በሀይለማሪያም መመራቷ በጣም ያሳዝነኛል ያለው እንከፍ
2026-09-13 04:30:37
2
cutemina428
candy girl 🍭 :
ለምን ተረጋግተው አይዘምሩም
2026-09-12 23:51:20
4
To see more videos from user @silveralemu369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About