@user6005583568486: #ጀግናው የሕዝብ ልጅ ፋኖ የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ ሰሞኑን በዳውንት ግንባር ለማረካቸው የብልፅግና መከላከያ ሠራዊት አባላት የእርድ ሰንጋ ድጋፍ አደረገ! ምርኮኞቹን ወክለው ድጋፉን የተቀበሉት ምርኮኛ ወታደራዊ አመራሮች ደስታቸውን ገልፀው፡ "ፋኖ የሰብ-አዊነትን ጥግ በተግባር አሳይቶናል" ሲሉ ቃል በቃል ተናግረዋል። በአፋብን 1ኛ ምኒልክ ዕዝ የ16ኛ ኮር እና የዕዙ ልዩ ዘመቻ መምሪያ አሃዶች በጋራ በመሆን ከጳጉሜ 02/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 03/2018 ዓ/ም ድረስ ያለምንም ማቋረጥ ከ48 ሰዓታት በላይ ባደረጉት ከባድ ትንቅንቅ በጠላት 71ኛ ክፍለጦርን ሙሉ ደምስሰው አንፀባራቂ ድል መጎናፀፋቸውን የመረብ ሚዲያ የግንባር ዘጋቢዎች በስፍራው ተገኝተው መረጃ ሲያደርሱ መሰንበታቸው ይታወቃል። የፋኖ የማጥቃት አቅምና ረቂቅ የውጊያ ንድፍ በታየበት በዚህ ተጋድሎ፡ አራት ዶሽቃ፣ ዘጠኝ ብሬን፣ ሰባት ስናይፐር፣ ሁለት ላውንቸር፣ ከ3 መቶ በላይ ክላሽንኮቭ እንዲሁም 150 የሚደርስ የጠላት ሰው ኃይል በአርበኞቹ ቁጥጥር ስር ውሏል። በተጋድሎው የጠላት 71ኛ ክፍለጦርን ሙትና ምርኮ በማድረግ ሙሉ በሙሉ የደመሰሱት በምኒልክ ዕዝ የ16ኛ ኮርና የዕዙ ልዩ ዘመቻ መምሪያ አሃዶች የዘመን መለወጫ በዓልን ምክኒያት በማድረግ ለምርኮኛ የጠላት ወታደሮች የእርድ ሰንጋ ድጋፍ ማድረጋቸውን የመረብ ሚዲያ ዘጋቢዎች በስፍራው ተገኝተው ተመልክተዋል። ድጋፉን ያስረከቡት የልዩ ዘመቻ እና የ16 ኮር አመራሮች: እምየ ምኒልክ በንግስና ዘመናቸው ሀገርን ለመጠበቅ ባደረጉት አውደ ውጊያ ለማረኳቸው ምርኮኞች ያደረጉትን እንክብካቤ አውስተው፡ ፋኖ ሰብ-አዊነትንና እርሕራሔን እንዲሁም ጀግንነትን ከአባቶቹ የወረሰ ነው ሲሉ ገልፀዋል። አመራሮቹ አክለውም፡ ሠራዊታቸው በዓሉን በቂጣና በቆሎ ማሳለፉን ገልፀው፡ ሕዝቡ ለበዓል መዋያ ሰጥቷቸው የነበረውን ሰንጋ ለምርኮኞች በመለገስ ከራስ አልፎ ለሰው የማሰብ የእዝነትና የእርሕራሔ አማራዊ እሴታችንን አሳይተናል ብለዋል። ምርኮኞችን ወክለው ድጋፉን የተቀበሉት ምርኮኛ ወታደራዊ አመራሮች ደስታቸውን ገልፀው፡ "ፋኖ የሰብ-አዊነትን ጥግ በተግባር አሳይቶናል" ሲሉ ተናግረዋል። ምርኮኛ ወታደራዊ አመራሮቹ አክለውም፡ "ሲማርካችሁ ይገድላችኋል የተባልነው ፋኖ፡ እንኳን ሊገድለን ቀርቶ፡ ከአለም አቀፍ የምርኮኞች አያያዝ ሕገ ደንብ በላይ ፍፁም ሰብአዊነትና እዝነት በተሞላበት መልኩ በመንከባከብ የአማራን ሕዝብ የስነ ልቦታ ከፍታን በተግባር አሳይቶናል ሲሉ ቃል በቃል ተናግረዋል። መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች! #ሸዋ_ጎንደር_ወሎ_ጎጃም💚💛❤_አንድአማራ_አንድ_ኢትዮጵያ #tiktokethiopia #ethiopian_tik_tok
ገኒ የማርያም ልጅ
Region: SA
Saturday 12 September 2026 14:00:27 GMT
Music
Download
Comments
jemale :
አ ይ አማራ የሚገርም ፍጡር ነውኮ
2026-09-12 16:04:10
21
Tig 2112 :
እኔስ ቃል አጣሁ
2026-09-12 16:09:28
13
እንደልቡ ይናገር :
ere sayiwodik tolo eredut
2026-09-12 16:50:46
0
ሰሜናዊ :
አማራ ማለት ይህ ነው ጭዋ
ሠባዊነት የተላበሰ በእኩልነት የሚያምን
ሓይማኖት ብሔር የማይለይ
መቼም አማራ በመሆኔ ሁሌም እኮራበታለሁ
2026-09-12 16:19:15
10
mm :
ለዚህ አማራ የሚለፋዉ ሁሉም ብሄር ጋር በፍቅር አብሮ በልቶ ጠጥቶ ለመኖር ጀግንነትና አገር ፍቅር ከነሱ ተማር መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ ወድሞቻችን
2026-09-12 15:46:53
13
Nigussi :
እኔ በምን ልናገር
2026-09-12 16:25:45
6
Jundin :
ለዚህ አማራ የሚለፋዉ ሁሉም ብሄር ጋር በፍቅር አብሮ በልቶ ጠጥቶ ለመኖር ጀግንነትና አገር ፍቅር ከነሱ ተማር 👌👌👌👌👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️
2026-09-12 16:12:29
7
user5037323955332 :
ፍቅር ይበልጣል
2026-09-12 15:27:18
5
Yenegen Manyawkal :
endzihe new,yamara leje
2026-09-12 16:12:05
2
Maru Nega :
Sew malet endih new
2026-09-12 16:14:57
2
ሀበሻ አራጌ :
የወዜልጅ እንኳን አደረሰሺ ላዲስ አመት
2026-09-12 15:33:57
4
ኤርሚያስ :
የኔውዶች ቃልየለኝም እወዳችሁ አለሁ
2026-09-12 16:13:05
2
ቤኪ :
አማራ ነን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-12 16:11:23
2
ab# great :
@
2026-09-12 16:22:46
2
Mareye Abebe :
ሠው ማለት እዲህ ነው
2026-09-12 15:41:20
6
ጊዜ መልሥ ነው :
ውሸት እንዳይሆን
2026-09-12 16:37:31
0
up and 👇 :
አማራነቴ ውበቴ
2026-09-12 16:47:03
1
mulugeta aa :
አማራዬ
2026-09-12 18:03:47
0
Truneshi Mamo :
ሙሉን
2026-09-12 17:10:50
0
አብዱልአዚዝ and kiyaye❤❤❤❤💕💕💕 :
በምን ቃል ልግለጻችሁ
2026-09-12 17:18:50
0
Etiorika :
jeginochi
2026-09-12 18:24:06
0
(S A ) m) :
አማራ እኮ ይለያል የምር
2026-09-12 18:09:25
0
Ayu Man@162123 :
እኔ ያደኩት በምን በምን እንመስልሽ ድንግል ማርያም እያልኩ ነው ያደኩት።ነገር ግን እንዲህ ወጣ ስል ደግሞ እንዴት ነው አፈ ሙዝ ያዞረበትን የሚያከብር በእውነቱ በምን ቃላት ልመስላቹሁ እንዲሁ በደፈናው ልዩ ናቹሁ አለም ተደምሟል በአማራነት ብሎም በኢትዮጵያነት🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-12 17:27:41
1
Yenegen Manyawkal :
waw
2026-09-12 16:11:47
1
To see more videos from user @user6005583568486, please go to the Tikwm
homepage.