@haneyhaney6066: #copylink

haneyhaney
haneyhaney
Open In TikTok:
Region: CA
Saturday 12 September 2026 14:54:58 GMT
124678
13086
934
2686

Music

Download

Comments

rut80915
rut :
ጴንጤ ሁሌም ስለ ሃገሩ ብቻ አይደለም ለ ሙሉ አለም ነዉ የምፀልዩት🙏🙏
2026-09-12 17:19:55
458
dan_1991_dani
Dani :
አይቀረፅም እንጂ ሁሌም ነው church የሚፀለየው🥰
2026-09-12 19:27:25
220
engida.habte
Engida :
ሁሌም ይፀለያል ለሀገር
2026-09-12 20:15:55
112
mehiatetadewose
🌸Mahi tedi 🍫🇹🇷 :
ጌታን ጴንጤ ነኝ
2026-09-13 09:56:55
37
yeabuman120._8
unknown🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ጴንጤ ስለ ሀገር አይፀልይም ለማለት ነው? ኸረ ተዉ በፈጠራችሁ ሰው እኮ ነን😭
2026-09-12 18:56:55
26
epho086
Nova ⭐️ Get :
በሚዲያ የማታየው በየጓዳው የሚፀልይ መዐት ህዝብ አለ።
2026-09-12 21:48:50
38
tasfuman38
Tesfu. man :
@amen[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-09-16 16:40:43
0
bb167654
User678453 :
አንተ ይህንን share ማረግህ ራሱ መልካም ልብ እንዳለህ ያሳያል🥰 ተባረክ!
2026-09-13 04:49:09
46
user9410446953480
Mercy.G :
አንድ ሰው ትላለህ እንዴ በየጉአዳችንም ጭምር ነዉ ስለ ምድራችን እምንቃትተው ግዴታችንም ነዉ እናቶች አባቶች ወጣቱ እ/ር ይመስገን በጣም ይቃትታል የያዘንም እሱነዉ እዚኛ እዛኛው ቤት እሚባል ነገር የለም ዘመኑን እንዋጃለንwithGod
2026-09-13 09:41:27
19
user3199470980496
7elu8 :
ብዙ የሚጸልዩ አሉ
2026-09-12 19:09:27
49
tesfakale0
betsi🛐🍫 :
እናንተ ምተውቁት እዝ ምድያ ላይ ያሉትን አንደንድ ሌቦችኝ ነው ግን ሁሌም ያለ ከሜራ ምፀልዩ ብዙ አብያቶች አሉ ሀገሬ ሰለምሽ ይብዛ ❤️❤️🙏
2026-09-13 04:40:13
5
danewtdanewt
ዳና የአፄዎቹ ዘር👑🇲🇱 :
ዘነበ ግርማ የሀረር ልጅ ነው የወታደር ልጅ ሁሌም ሀገሩን ይወዳል ዘኔ ተባረክ🥰
2026-09-12 19:23:58
20
melkam.worku
melkam :
ኧረ ሁሌም ነው የሚፀልዩት[Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-12 18:59:03
10
ceedeelamb08817
ኢትኤል ♠️ :
የተለመደ ነው 😉
2026-09-12 19:51:33
12
jossyegetalij3
Joss Ye Geta Lij :
2026-09-12 17:19:47
16
tgmervi
Tgmerci :
አሜን እግዚአብሔር ሆይ ለኢትዮጵያዊያን ራራልን ማረን ይቅር በለን ለቅሶ ሐዘን በቃ በቃ በቃ
2026-09-12 18:29:23
18
maf.hind
Mafi Hair :
ነብይ ዘኔ ጌታ በሰጠው እድል እና አጋጣሚ ሁሉ መድረክ ላይ ወቶ ስለ ኢትዮጵያ ሳይፀልይ አይወርድም አግዚያብሔር ይባርከው 😘
2026-09-12 19:43:20
19
user96159191931
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
Ameen Ameen 😭😭 ጌታ ይስማ ይህንን ፀሎት
2026-09-12 18:45:13
9
hiwi37109
♡hiwi♡ :
አሜን አሜን
2026-09-12 19:08:43
5
adi.ye.geta.lij
Adi.yegta.lij🇺🇸🇺🇸🇬🇧🇬🇧 :
አሜሜሜሜሜንንን
2026-09-12 19:09:16
6
user1412680494552
user1412680494552 :
Ortodox nege....gn Zenen ewdwalu
2026-09-12 22:28:41
7
abiyot533
Abiye :
ከመዝለልና ከመጮህ እንደዚህ ረጋ ብላችሁ ፀልዩ ስለ ሀገራችሁ
2026-09-12 15:40:22
12
yashe065
one Day :
አሜን ማርያምን ዛሬ እውነተኛ ጴንጤ አየው
2026-09-13 04:06:47
4
internat_sport
josi sport (የኮልፌው)🇪🇹 :
ሁሉም ቸርች ስለምድራችን ይፀለያል። የተወሰኑት ቢዝነስ ያረጉትን ነጋዴዎች በቲክቶክ እያያቹ ለጴንጤ አጉል ስም አትስጡ።
2026-09-13 18:04:02
3
user88001868142151
user8800186814215 hawi :
osumma teesse kolfituu iyesus akka siti hin dhufne ..iyesusuti ammaani obboleesa koo 🥰🙏
2026-09-13 18:46:35
2
To see more videos from user @haneyhaney6066, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About