@mesxetmesxet: መስጠት ከተቀባዩ ይልቅ ለሰጪው ዋጋ አለው

መስጠት አያጎልም
መስጠት አያጎልም
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 September 2026 16:12:32 GMT
291361
35469
638
2455

Music

Download

Comments

user17102375583086
user17102375583086 :
የተቸገረ አይዋሽም በዚህ ሁሉ በልቼ አላዉቅም!!
2026-09-13 04:27:45
510
aki.papa19
اكرم 🥷 :
አላህ ሁላችንንም እንድንሰጥ ይርዳን
2026-09-13 11:17:03
249
tofa.tofik40
መዘንኳቸው ቀለው ተገኙ :
መስጠት አያጎልም
2026-09-13 07:48:25
243
titiye289
titiye :
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ
2026-09-13 05:11:03
131
nunumelkam
nunu melkam🙏 :
እግ ይባርክህእውነት ነው መስጠት አያጎልም
2026-09-13 14:39:19
12
kidist5467
kidist :
እዉነትነዉ አያጎልም
2026-10-02 14:51:15
16
fareesi111
Faris yabatu♐️♐️ :
እኔም ከትንሽ አመት ቡሃላ ሰውን መርዳት ጀምራልው ፈጣር አምናለው ባተ
2026-09-14 11:49:02
17
habtamu3042
Habtu :
አንዳንዱ ስግብግብ ቢሆን ጨምረኝ ነበረ የሚለው ይህ ግን የተሰጠውን እንኳን በዛ ይላል
2026-09-13 06:06:34
59
sis15818
sis :
የሠውየውን ቀን እንዳበራህ ብሩህ የሆነ ህይወት ይስጥህ።የዕድሜልክ ጤንነት ይስጥህ አባ
2026-10-06 10:24:20
6
yoo70423
Nini :
ወይ ወገኖቼ ተባረክ
2026-09-13 03:24:43
53
nafakiwa3
Aminet :
የኔ አባት በወጣህው ሙሉ ከጤና ጋ አሏህ ይሙላልህ❤️❤️🙏🙏
2026-09-13 06:23:13
19
tsehay.argawe
tsehay argawe :
ወይኔ አገሬ ወንድ ልጆችሽን ከርርርታታ አደረግሽ እህህህህ ለስንት የሚበቁ የነበሩትን ጎሶቋላ አረግሻቸው[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]አስለቀሰኝኮ
2026-09-13 04:44:34
20
user96321013169612
ከፋለ ከፋለ :
ይችን ምድር ፈጣሬ በደጋጎች ሙላት ወንድሜ ፀጋበረከቱን ያድልህ
2026-09-13 06:36:41
17
user7979513132175
tik tok :
2026-09-12 18:08:23
12
debebetaye28
ዘሚካኤል :
እግዚአብሔር ይመስገን አለ እኮ እንዲህ ተቸግሮ የኔ ወንድም 🙏🙏🙏
2026-09-13 05:49:31
9
badd44444
🇨🇦𝐄🚬𝐘🔇𝐔🚬 :
መስጠት አያጎልም 🤟
2026-09-13 10:14:23
7
aklilu.gmariam2
Aklilu G/Mariam :
አንተ ለተራበው ወንድምህ በፍፁም ልብ ሳትሰስት እንደሰጠኸው ፈጣሪ ላንተም ጨምሮ ይስጥህ ከዚም በላይ ለተራበው ወገንህ አለሁልህ እንድትለው ፈጣሪ ከፊት ይቅደምልህ በሰጠኸው ይስጥህ ባከበርከው ያክብርህ የእናት የአባት ምርቃት ከፍ ያድርግህ እውነትም መስጠት አያጎልም የምትሰጥበት እጅህ ኪስህ አይጉደልብህ ወንድሜ መስጠት ምን ያህል እንደሚያስደስት እኮ እድሜ ልክህ ተደስተህ ኑር🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2026-09-13 07:30:34
7
amylove25184
amylove25184 :
በርታ ወድሜ ተባረክ
2026-09-13 00:47:37
5
sawi0989594996
ማሩ የሀገር ባሕል ልብስ :
አይ ማጣት 🙏
2026-09-12 17:46:01
7
tommy5573
tom :
እቃውን አስቀምጦ በሁለት እጁ ለመቀበል🥰🥰🥰
2026-09-13 18:38:54
11
chachu955
chacha :
አቦ ክርስቶስን እንባዬ ፈሰሰ እኔ በቢራ የምጨርሳት ብር ለካ ለምሳም ብርቅ ነው ተማርኩኝ ዛሬ አመሰግናለሁ ማሪያምን
2026-09-13 09:55:51
5
abate989
ABATE Gadisa @21 🙏19 :
ጀግናዉ 2019 ኝም ደግነቱን ለተቸገሩ መድረሱንም ቀጥሎበታል 🙏🙏🙏
2026-09-12 16:47:39
8
closjob
𝑐𝑙𝑜𝑠 𝐽𝑜𝑏 :
ለዚህ እኮ ነው መልክተኛው የተወለደው አንተን ተካ🥰👑👑👑
2026-09-23 03:29:10
2
lil.yabe
lil Ÿâɓ£_🥷🥷 :
2026-09-13 18:56:24
2
geremew.teshome
እማ በፀሎትሽ :
ተባረክ
2026-09-13 19:25:05
1
To see more videos from user @mesxetmesxet, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About