@ethiopia2921: #ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ18ኛው የብሪክስ ጉባዔ ላይ ያደረጉት ንግግር#abiyahmed #አብይአሕመድ #ሰበር_ዜና

ከፍ በይ ሃገሬ🇪🇹
ከፍ በይ ሃገሬ🇪🇹
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 12 September 2026 16:27:05 GMT
91149
8016
324
785

Music

Download

Comments

tegdaly
Atlas Shakr🇨🇦🇨🇦✅ :
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያተረፉት እውቅና፣ የተቸራቸው ፍቅርና ክብር፣ እንዲሁም ለሀገራቸው ኢትዮጵያ ያላቸው ጥልቅ ፍቅር በዓለም መድረክ ላይ መመስከሩ እጅግ ያስደስተኛል የእርሳቸው እውቀትና ራዕይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት አግኝቶ የሀገራችንን ስም በጎ በሆነ መንገድ ማስጠራቱ ኩራት ይፈጥርብኛል ነገር ግን ከዚህ ደስታ ጎን ለጎን ትልቅ ሐዘን በልቤ ውስጥ አለ ዓለም አምኖ የተቀበለውንና ያደነቀውን እውቀታቸውንና አገራዊ ፍቅራቸውን፣ የሀገራችን ሕዝብ በተገባው ልክ ሳይረዳውና ሳይቀበለው መቅረቱ በእጅጉ ያሳዝነኛል ባለቤት ያላከበረውን እውቀት ውጭ አገር ከሩቅ አይቶ ማደነቁ ቁስል ይሆናል የእርሳቸውን መልካም አልሞ አዳሪነትና እውቀት ቀድሞ ተረድቶ መጠቀምና ማደንቅ የነበረበት የሀገሩ ሕዝብ ሆኖ ሳለ፣ በግንዛቤ እጥረት ምክንያት ይኸው ሳይሆን መቅረቱ የሚቆጭ ነው በውስጤ ደስታና ሐዘን ይፈራረቃሉ ደስታዬ፡ ለአገራቸው ያላቸው ፍቅርና እውቀት በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ማግኘቱ ሐዘኔ፡ ዓለም ያደነቀውን እውቀትና መልካም ህልም የሀገሩ ሕዝብ በሚገባ ተረድቶ አለመቀበሉና ሳይጠቀምበት መቅረቱ ይህ በሀገር ውስጥ ያለው የግንዛቤ ክፍተት ወደፊት ወደ አንድነትና ወደ ተሻለ መግባባት ተለውጦ፣ ሕዝባችን ይህንን እውቀትና ራዕይ በሚገባ ተረድቶ በአንድነት ወደፊት እንድንጓዝ ምኞቴ ነው🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-09-12 17:01:53
50
muhammedjeylaan2
🔞Ⓜ️uhammed oro🇺🇸🇺🇸🇺🇸 :
Abiyi ahead [Red heart][Red heart]I am very pleased to witness on the world stage the international recognition, love and respect of Prime Minister Dr. Abiy Ahmed, as well as his deep love for his country Ethiopia. But along with this joy, there is a great sadness in my heart that the world has acknowledged and appreciated their knowledge and patriotism, and it is a pity that the people of our country have not properly understood and accepted the knowledge that the owner has not respected. It is regrettable that he was absent due to lack of understanding. Joy and sorrow are mixed within me My delight is that their love and knowledge for their country is recognized internationally Sadness The people of the country do not fully understand and use the knowledge and good dreams that the world has admired I wish that this gap in the country will turn into unity and better understanding in the future, and that our people will better understand this knowledge and vision and move forward together.🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-09-12 20:30:40
0
user20488579956772
kemal :
wow confidence abichu is our kings of king ✅️💯 🤴 🙌 👏 💜 ✅️💯 🤴 🙌 👏 💜 ✅️exactly ✅️👍 💯 abichu is in the African the greatest leader ❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰abichu less go continuous our hero 👍👍👍👍👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰abichu ✅️💯 👌 🔥 😍 ♥️✅️💯 👌 🔥 😍 ♥️✅️💯 👌 🔥 😍 ♥️✅️💯 👌 🔥 😍 ♥️✅️💯 👌 🔥 😍 ♥️abichu we will you hope the longest age and healthy 👍👍👍👍👍our leader excellent and strong 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 💪 in the African only you abichu kings of king ✅️💯 🤴 🙌 👏 💜 ✅️no more abichu is number one 👍👍👍👍👍
2026-09-12 21:33:26
1
bigdawg4595
ነብሮ :
ጀግናዉ መርያችን
2026-09-12 16:42:13
22
roman96771
Roman :
አቢቹ የኛ ጀግና ኑርልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-09-12 17:08:13
12
minayil.tsaga
Minayil Tsaga :
2026-09-12 18:42:48
7
user4548353458840
Meazi :
Our blessed God grace with you 🌼🙏❤️
2026-09-12 17:53:56
3
zenuu86
Abbaa funyaanl :
Abichuu king of king
2026-09-12 21:31:09
3
rurusultan320
ማሚ :
ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ👌
2026-09-12 18:31:52
3
ymlygl
ymlygl :
King Ethiopia🙏
2026-09-12 18:15:38
4
user7235521133806
user7235521133806 :
ጀግና እድሜ ይስጦት
2026-09-13 05:52:19
1
user53614727571950
Shalom mulu 1.6 777 :
2026-09-12 17:08:08
5
user910238725
nesretiktok.c om/@user91023 :
1
2026-09-12 20:32:18
2
bestof3331
#ሪመይ💫📶 :
አብቹ🥰🥰🥰
2026-09-12 16:44:18
2
kifelewkelemua
Kome lemerkesh :
jegnew
2026-09-12 16:31:28
2
mahamed.ali.waleo
Mohammed ali waleo :
አንተ የአይን ብሌናችን ነህ
2026-09-12 17:50:11
3
mustefa.shemsedin
Mustefa Shemsedin :
ኢትዮጵያ ገናከፍትላለች ፈጣሪ ንግስናህን ይጨምርልህ
2026-09-13 04:18:54
1
user8433088403321
fafi-Sugato :
ጀግና'መሪ[Cool][Power]
2026-09-12 17:45:40
2
haylu.dguma
haylu dguma :
Abichuu gootaa kenyaa
2026-09-12 17:05:02
3
amani..aman
abiyi abbafixa abbadhas m A :
2026-09-12 18:45:45
2
asni61749
asni :
አቢቹ ኮ💪💪💪💪💪💪💪
2026-09-12 17:03:07
2
To see more videos from user @ethiopia2921, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About