Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@alikaddoura1: عود #ابوظبي🇦🇪 #2026
Ali 81
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 12 September 2026 16:52:36 GMT
255
17
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.09MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.09MB
)
Watermark .mp4 (
4.33MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @alikaddoura1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Следит крайне внимательно
Cuando gane el reto @lgmexico #delicioso #postrefit #food #comida #tip 😎💪👏🍴
คอนโดแมวมือสอง #cat #catlover #แมว #catsoftiktok
#rutvitrasautiktokpaylater Cách chuyển đổi Ví trả sau Tiktok Paylater về ATM an toàn. Có thể làm tại nhà #vanthangvts #rutvitrasau #cachrutvitrasau #rutvitrasaumomovanthang
መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው ሐረግ መጽሐፍ እና ቅዱስ ከሚሉት ሁለት ጥምር ቃላት የተገኘ ሲሆን ‹‹መጽሐፍ›› የሚለው ቃል ተጠቃሎ በአንድ ጥራዝ ሥር የተሰበሰበ ጽሑፍን ሲገልጥ ‹‹ቅዱስ›› የሚለውን ቃል ደግሞ በዕብራይስጥ ‹‹ክዳሽ››፣ በጽርዕ ‹‹ሐጊዮስ››፣ በሱርስት ‹‹ካዲሽ››፣ በግእዝ እና በዐረብኛ ቅዱስ ይለዋል፤ ትርጉሙም የከበረ፣ የተለየ፣ የነጻ፣ የጸና ማለት ነው፡፡ ስለዚህም መጽሐፍ ቅዱስ ማለት የተቀደሰ፣ የተባረከ፣ የተለየ፣ የተከበረ ጥራዝ (ተጠቃሎ የተጻፈ) ማለት ነው፡፡ ይህን በግእዝ እና በአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ እያልን የምንጠራውን በግሪክ /ቢብሎስ/ አጊያ ግራፊ ሲለው ይገኛል፡፡ ቢብሎስ የተባለው የግሪክ ቃል ///// ከተባለው ሀገር እንደመጣ ይነገራል፡፡ ይህም ከፊንቂያ ወደቦች ውስጥ አንደኛ የነበረና ከቤይሩት 25 ማይል ያህል ርቆ የሚገኝ ቦታ ነው፡፡ ይህ ቦታ ለመጻፊያ ያገለግል ዘንድ ፓፒረስ /ደንገል/ የተባለውን ተክል እንደ ወረቀት አድርገው ይሠሩበት የነበረ ቦታ ነው፡፡ ቢብሎስ የሚለውንም ስያሜ ያወጡለት ግሪካውያን እንደሆኑ ይነገራል፡፡ ቢብሎስ በተባለው ቃል በመጀመሪያ ጊዜ ማንኛውም መጽሐፍ ይጠራበት ነበር፤ እየቆየ ግን ይህ ስያሜ ለማንኛውም መጽሐፍ መሰጠቱ ቀርቶ ለቅዱስ መጽሐፍ ብቻ ተሰጠ፡፡ በላቲን ቋንቋ መጽሐፍ ቅዱስ ስክሪፕቸር /scripture/ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን በእንግሊዘኛው ደግሞ ቀድሞ ከተሰጠው የግሪክ አጠራር በመነሳት ባይብል /bible/ ተብሎ ይጠራል፡፡ በእኛ ቤተክርስቲያን ግን በፍትሐ ነገሥቱ ‹‹መጻሕፍት አምላካውያን›› ብሎ ሲጠራው እናገኘዋለን፡፡ እንዲሁም (በማቴ 22፡29፤ 22፡42፤ ሉቃ 24፡32፤ ሐዋ 18፡24) ላይ ‹‹መጻሕፍት›› ተብሎ በብዙ ቊጥር ሲጠቀስ፤ በነጠላ ቊጥር ደግሞ ‹‹መጽሐፍ›› ተብሎ (በሐዋ 8፡32፤ ገላ 3፡22) ላይ ተጠቅሷል፡፡ ‹‹ቅዱሳት መጻሕፍት›› እየተባለም ተነግሯል፡፡ (ሮሜ 1፡2፤ 2 ጢሞ 3፡15)፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር የልቡን አሳብ የገለጠበት የምስጢር መዝገብ(አሞ 3፡7)፤ የእግዚአብሔርን አሳብ የያዘ፣ ፍጽም እውነትነት ያለው ቅዱስ ቃል፣ የማይሻር፣ የማይሻሻል፣ የማይገፋ ጽኑዕ ግንብ ነው (ኢሳ 40፡8፤ ማቴ 5፡17-24፣ዮሐ 10፡35)፡፡ @eyasu waltengues @Hele Walt @saymen kibrom @Ermi_art @Kalkidan Taye
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy