@loveismylif7: የወተት የወይኑ፣ የማሩ መፍሰሻ፣ ራያ የታወቀው፣ የእንግዳ ማረፊያ። ፍቅርሽ እንደ ማር፣ ይጣፍጣል በልቤ፣ ስምሽን ስጠራ፣ ይረካል ሃሳቤ። የቆራጦች ምድር፣ የጀግኖች መገኛ፣ በፍቅር የሚኖር፣ የራያ ህዝባችን፣ ሁሌም ኩራታችን። ሰላምሽ ይብዛልኝ፣ እንደ ጥንቱ ይሁን፣ በለምለሙ ሜዳሽ፣ የደስታ ቀን ይምጣ፣ ይጥፋ ጭንቃታችን። በከበሮው ምት፣ በባህሉ ውበት፣ ራያ ልዩ ናት፣ የፍቅር አህጉር። ቃላት ቢያንሱብኝም፣ ውበትሽን ለመግለጽ፣ ፍቅርሽ ዘላለም ነው፣ ከልቤ የማይወጣ፣ የማይደመሰስ።

KAHSAY GEBERHIWOT 🌊❣️
KAHSAY GEBERHIWOT 🌊❣️
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 September 2026 17:24:16 GMT
145
21
1
0

Music

Download

Comments

user8065759714944
tom tomiy 21 :
✌️✌️✌️
2026-09-13 09:17:55
0
To see more videos from user @loveismylif7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About