@exodusethiopia1: ጓዶች❗ አገራችን ባንዳ ልጆች እጅ ላይ ሆና ስትሸጥና ወደብ አልባ አገር ስንሆን፤ አገራችን ኢትዮጵያ የክብር ስሟ ሲጠፋ ፤ አገር በዘርና በጎሳ ስትከፋፈል፤ የማንም ወንበዴ መጫወቻ ሆና ስታዩ፤ እምዬ ኢትዮጵያ ስትዋረድ ያን ጊዜ እኛን በእጅጉ ታመሰግኑናላችሁ ። ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ~ 1979 ዓ.ም

አሃዱ ፩ - ONE 1
አሃዱ ፩ - ONE 1
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 September 2026 17:39:20 GMT
42985
2908
77
1264

Music

Download

Comments

gizaw053
xx -ray@ :
ግርማ ሞገሱ ለኔ በጣም ይመቸኛል
2026-10-02 12:26:26
1
user2291993284682
ሪች :
ትንቢት ማንም አይተነብይም እግዚአብሔር የመረጠው ብቻ ነው የሰው ግፍ ቢኖርበት ኖሮ ይህን ያህል እድሜ አይኖርም ነበር አሁንም እድሜና ጤና ይስጥህ ።
2026-09-19 14:57:11
2
danel4058
danel :
ንፁህ እና እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ
2026-09-19 05:47:20
10
ykmtd7891199gin
KMT D :
ትንቢት ነው የመንገ ንግግር ሁሉ👍👍👍👍👍👍👍
2026-09-28 13:23:59
3
nanero41
Nanero :
ከኢህአዴግ በፊት የነበሩ የኢትዮጵያ መንግስታትና መሪዎች ሁሉም ለኢትዮጵያና ለህዝቧ የኖሩና ክብር የሚገባቸዉ ናቸዉ!!
2026-09-14 05:57:39
7
kelem578
kelem :
ሌብነትን የሚፀየፍ ብሄርተኝነትን የማይደግፍ ሀገሩንና ወገኑን የሚወድ ድንቅ ጀግና መሪያችን አምላክ ለምትወዳት ሀገርህ ያብቃህ
2026-09-22 10:51:05
1
ebrahim45718
ebrahim :
ልክ ነበርክ
2026-09-13 18:09:15
4
user3046170816299
BahiruYasin :
jegna meri
2026-09-20 14:15:17
1
aminat.mufti6
Aminat Mufti :
ጀግና
2026-09-18 16:45:50
1
belstiazmeraw
bel :
ትንቢት ነው እኮ መንጌ የተናገረው
2026-09-21 18:22:59
2
fasikagashaye2
fasikagashaye2 :
💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️ኢትዮጰያዊ ኢትዮጲያዊው የኢትዮጲየ ጀግና 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
2026-09-28 06:59:11
1
bekele1489
Bekele haji Edso :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]ይሄን ድንቅ መርያችን ያስቀመጥክ ዘመንህ ሁሉ ይበረክ
2026-09-18 12:48:56
2
abu.nuh.husien.ye1
Ganbela 🐊(ተርብ) :
ጓድ መንግሥቱ ኃ/ማ እንደ ወልይ ተናግሮ ነበር እኛ አልሠማንም እንጅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-19 12:34:55
1
mahamed.hussen2
muhamed :
ጀግናዉ
2026-09-20 16:40:10
1
juharalijuharali42
jewhar ali :
ተናግረኸው ነበር ባባ
2026-10-03 19:12:08
0
user1523979145131
kuba :
asefa.cuba. mangestu.hayilmram
2026-09-15 22:39:33
0
aehsiber
Ashu :
ጀግና
2026-09-19 18:59:31
2
mesfinbekele2123
Mesfin :
ጀግና
2026-09-23 22:05:45
1
abdu6825
abdu :
ይገርማል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 19:31:01
0
.s248290
🇪🇹ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀɴ ɴᴀᴛɪᴏɴᴀʟɪsᴛ🇪🇹 :
2026-09-25 21:24:40
0
mckarty5
Mckarty :
👍👍
2026-10-03 19:25:25
0
user2612115609927
ታሪኩ ግዛው :
2026-09-30 05:29:18
1
dagnachew.belay
dagnachew belay :
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግናው መንጌ👍👍👍🙏🙏🙏
2026-09-26 17:21:54
0
user8727601012737
ጊዜ ♥🌿 ያሥተምረህ🌹 :
2026-09-30 15:00:57
0
fre83979
FRe :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-16 10:41:21
0
To see more videos from user @exodusethiopia1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About