@nanakeremella: Even ስደት couldn’t break my vibe😎You really think you can?😂#habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #habesha #fyp #habesha

Nana🍬
Nana🍬
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 12 September 2026 17:40:54 GMT
654021
67941
2018
5027

Music

Download

Comments

user3170617633577
fate :
አበሻ አገሩን የሚወደዉ ከአገር ሲወጣ ነዉ
2026-09-13 18:34:39
854
yegebr
ክስተት ✅ :
ፈጣሪን አመስግኝ ከዚህ ሀገር ተገላገልሽ እኛም ወተን ይሄን ለመዝፈን ያብቃን 🥺🥺🥺
2026-09-13 06:01:49
1946
hannakif4
hannakif4 :
ግጥሙን እንደዚህ ሰምቼው አላቅም ነበር።አይቀርም እግዚአብሔር በፈቀደ ጊዜ ሁላችንም እንገባለን
2026-09-12 19:28:35
529
creativemotor9
ᴀɴwar🏍️ :
ለኔ ያርገው የኔ እህት ከባድ ነው በጣም ያሳዝናል 🥺🥺
2026-09-13 07:20:19
229
tadkana.maryam
+40 TATA ፳፩ :
ሙዚቃው እንደዚህ አይነት መልክት እንዳለው አላቅም ነበር ይመችሽ 🤔
2026-09-13 09:25:26
327
followe6354
tikur :
credit to Tdey afro ይህንን የመሰለ ሙዚቃ ለሰራልን
2026-09-13 04:20:51
74
amare.moges70
maYka(ገመችስ) :
ውጭ ሀገር ናት ሰማዩ የተለያየ ነው ከኛ ጋር
2026-09-12 19:44:31
206
my.hero478
አዲስዓለም ☕️ :
ማነው እንደኔ ሀገሩ ገብቶ እርፍ ብሎ መኖር ያማረው[Teary eyed]
2026-09-13 19:22:35
97
selamtsegaye16
የእለት እንጀራ (Selam) :
yihen zefn lemzefn yabkan, Amen!
2026-09-12 18:04:53
530
merhaabebe
@Ethiopia :
እኛም ከዚህ ሀገር ውልቅ ብለን እንድዚህ ምንልበት ቀን ያምጣልን 🙏
2026-09-13 08:07:56
62
mehiatetadewose
🌸Designer Mahi🍫 :
ጌታን ጴንጤ ነኝ
2026-09-13 09:32:09
16
myabi323
መንገደኛው 😷 :
ባየሽ ሀገሬ አንች እናት ዓለም ያለሀገር ኑሮ ሕይወት አይደለም
2026-09-13 05:01:41
51
africapric
Tizita♑♒ :
ውዴ ይሄ ዘፈን ለኛ ነው በሀገራችን ተሳዳጅ ስደተኛ ሆነን ራበኝ ማለት ወንጀል የሆነበት ሀገር ውስጥ ያለነው 🥺
2026-09-13 10:38:15
46
muller.abebaw5
Muller :
ቀልድሽ ኮ አያልቅም ኧረ ቀይሪን😁😁😁😁
2026-09-13 05:26:21
44
orofamily3
Samira🤍 :
on new year i was driving to home back from somewhere to salabret a new year but i did accident 😔 on the way and I started a new year with accident🥲lazawm sew ager lay gen alhamdulillah for everything hulum la bego new guys happy new year lamanenyawm🥰
2026-09-13 18:20:02
12
o.9.b.bint
meryem አርጎባዋ💅🔥 :
ማን እንደሀገር ሀገሬዋ🥺🥰
2026-09-13 14:59:55
19
thankyougod2127
አሜን Amen :
::.ወንድሜ በሉኝ እስኪ ደስ እንዲለኝ
2026-09-15 13:12:35
8
user90208040056756
Nile Boy :
እስመ አልቦ ነገር ዘይሳኖ ለእግዚአብሔር፤ አይዞን፡
2026-09-12 18:23:09
32
tozi2025
Tozi 90's :
የንጉሱ ቴዲ አፍሮ ብቃት🥰
2026-09-13 10:50:10
13
user14807335126626
የማይነበብ ገጽ 📖 :
ማርያምን ደጋግሜ ሰማሁሽ ለሀገራችን መሬት ያብቃን🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2026-09-13 14:17:52
16
tigistassefa482
Tigist Assefa :
ኩራትም በሀገር የሰው ሀገር ምንም ቢኖርም የሌላው ነው ማን እንዳገር ወጉ ባህሉ ትዝታው
2026-09-13 07:33:59
7
nhomnhood
Nhom Nhood :
አይ ንጉስ ቴዲ ምን አይነት መሰጠት ነው ሁላችንንም እንዳስደመምክ ለሁላችን አንደበት እንደሆንክ
2026-09-13 07:23:18
10
user185333075
ዮኒ አንበሶ :
ቆይ ትንሽ ቆዪ ፣ ዘረኞቹን እግዚአብሔር ይጨርስልን እና ከዚያ ጠቅልለን እንገባለን ። አይዞን ፣ አገራችን ለጊዜው ምጥ ላይ ናት ፣ ወደ መድኃኒአለም ፀሎታችንን እናሳርግ ። 🙏🇪🇹🙏
2026-09-12 23:48:15
16
selamb13
⚡️selam ጎንደሬዋ "DD" fan' 🦚 :
،،،،አንቺን የመሰለ ፈታ ያለች ደስ የምትል ልጅ ነው ኢትዮጲያ ያጣችው አየ ስደት🤌❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
2026-09-14 05:45:47
12
tariku2002
tariku2002 :
በመሰደድሽ ፈጣሪን አመስግኝው ለምትሉ ሰዎች። መጀመሪያ የተሰደደችበትን ምክንያት ማወቅ ያስፈልጋል። የስደት ምክንያቱ ደግሞ ልዩ ልዩ ነው። አብዛኛው ኑሮን ለማሸነፍ ብሎ ነው የሚሰደደው። እንጂማ ማን እንደ ሀገር። ሀገራችን ብትሻሻል ሁሉም ወደ አገርቤት መጥቶ ከወገኑ ጋር መኖርን ይመርጣል ብዬ አስባለሁ።
2026-09-14 07:37:18
13
To see more videos from user @nanakeremella, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About