@usertjwwu0bx28: @Alex @Aliy ወሎየው @የበረሀው መብረቅ💪🐪T😘G😘M

ጀሚላ ሳውዲ አልባሳት መሸጫ መደብር
ጀሚላ ሳውዲ አልባሳት መሸጫ መደብር
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 12 September 2026 18:12:42 GMT
68230
2480
521
167

Music

Download

Comments

zenah.al
ዜድ,የቦረናዋ.🇪🇹🇹🇷 :
አገሩ እኮ ነው የሚገባ ሞተ አልተባለም🤔
2026-09-12 19:10:49
74
mubilove00
MUBA🇸🇦 :
የት ነዉ የተያዘዉ ጂዳ ከሆነ አናግሪኝ እናወጣዋለን
2026-09-13 02:53:41
19
t.d.f285
t D f🦅 :
nfs ymar
2026-09-13 09:05:50
0
ethi689
(እንጀራው)🐏🐐👈 :
መያዝ በሱ አልተጀመረ አላህ በሰላም ያስገባው ዋናው ዱዓ ነው 👌
2026-09-12 18:55:28
26
rozi.kahsay7
rozi ራያ 🌾🌾🍫 :
ተያዘ እጂ አልሞተ የሞትትስ ምን አለ እደሱ ብያዙ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-12 19:39:20
25
lijmusta122
እረኛዉ-ባሪያ🇸🇦 :
ዋናዉ ኡምራዉን ማድረጉ ነዉ ዱዓ አርጉልን እኛም እዳንያዝ ኡምራ ሳናረግ
2026-09-12 19:54:05
20
belayhun20
ኮቴክት ፍለጋ :
ይገርማል ይህ የልብ ንፅህናው በዕምነቱ ተማምኖ ካባን አይቶ ለመመለስ አስቦ ነበር ግን ከሹርጣው እንኩዋን አላደነውም ያ የሳመው የዞረው የካባድንጋይ ለማንኛውም ተወዳጅ ምርጥ ወድማችን ነህ በሰላም ላገርህ ያብቃህ
2026-09-13 03:36:41
3
abebu845
ትዝታ :
ሥቱን ኮሜት አየዉት ለምን አትነግሩንም ማነዉ የተያዘዉ
2026-09-12 21:01:24
0
user757813886142
A ናፋቂዋ :
ያማችኋል እንዴ ብርቅ ነው መያዙ አላህ በሰላም ለሀገሩ አካው ኢንሻላ በሰላም ይገባል
2026-09-12 18:54:22
10
user3520442338143
መዲ 💞💞💫🕌 :
ኧረ ባአላህ ሰላዲን ምን ሁኖ ነው የኔ አባት አሏህ ይጠብቀው 😭😭ተው ንገሩኝ ባአላህ
2026-09-13 06:11:51
1
ff_n116399423
A🍫and🌷A :
😭😭😭😭የኔጀግና.ወዲም.በሰላም.ለሀገርህ.ያብቃህ😭
2026-09-12 20:53:15
1
mussaqali113
ሙሳአሊ💰💵🔓🔗 :
አላህ ያርሃሙህ 🤲🤲😭
2026-09-13 08:48:40
0
a.love346
A Love :
ነብሥ ይማር (Rip)😭😭😭
2026-09-13 03:54:34
0
johnraya91
John Raya :
ብርቅ ነውደ አካበዳችሁት
2026-09-13 06:46:31
1
z8552213
ታmaኟ ያባቷ ልጅ♨️ :
ምን ተፍጥሮ ነው በህግ ንገሩኝ ኢንሻ አላህ ኽይር 🥺🥺🥺
2026-09-13 06:30:22
0
mekiyahussen927
ማሂ Ⓜ️🕋 :
በአላህ ምድነዉ ማነዉ😭
2026-09-12 20:28:08
0
user5693792773692
ገብርኤል ነዉ ዋሴ🙏🙏🙏 :
እሱ ሲመጣጥሩኝ😳
2026-09-12 19:45:33
0
haymanot1385
Lij H,💫ታgaሿ🔥 :
አይይ ስደት በሠላም ለሀገሩ ያብቃው😢😢😢
2026-09-13 02:06:51
1
halewi8
ጨረቃ🌙 🧊 :
አልሞተም እኮ🥺🥺
2026-09-13 01:01:36
0
h408773
𝓱𝓲𝓴🎀 :
ትናት ላይቭ ላይ አይቼው የለዴ ዛሬ ተይዞ ነውዴ?
2026-09-12 20:06:44
0
userradi3383
Radi ✈️ 🇹🇷 :
ምን ሆነ
2026-09-12 20:49:10
0
user56167120665233
A ነኝ የናቴ ተናፋቂ❤️❤️❤️ :
ምድነዉ ምን ተፈጥሮ ነዉ😳😳😳😳😳😳
2026-09-12 20:16:42
0
a586605
ንግስቷ🙍📖🌏 :
ምንሁኖነውአልገባኘም🥺🥺🥺
2026-09-12 18:41:15
0
foziyamaru
እ ር ግ ቧ :
ኧረ ማነው ባአላህ ምንድነው
2026-09-12 20:42:00
0
h8183121
H&አደበኛዋ🙏🙏 :
ምንሁኑነዉ
2026-09-12 18:15:58
1
To see more videos from user @usertjwwu0bx28, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About