@yasuf041: #አልሀምዱሊላህ_ሙስሊም_ላደረከኝ_ጌታ #ሰሉ_አለ_ነብይና_ሙሀመድ #╭━━━❀👑❀━━━╮ 🌹የዲን እውቀት ያላት ሴት🌹 ╰━━━❀👑❀━━━╯ 👑👑👑👑👑👑👑👑👑 👑 ① እራሷን ታስተካክላለች። 👑 ② ልጆቿን ታንፃለች። 👑 ③ ቤቷን በጥበብ ትመራለች። 👑 ④ ባሏን በሐቅ ትደግፋለች። 👑 ⑤ ሐላልን ትፈልጋለች። 👑 ⑥ ሐራምን ትርቃለች። 👑 ⑦ አንደበቷን ትጠብቃለች። 👑 ⑧ ልቧን ከቂም ታጸዳለች። 👑 ⑨ በአላህ ላይ ትመካለች። 👑 ⑩ ለአኼራ ትዘጋጃለች። 👑👑👑👑👑👑@Yesuf 👑👑👑 ╭━━━❀🌼🌸🌼❀━━━╮ 👑ውዷ እህቴ፦ እውቀትን አትተዪ፤ 👑በእውቀት ራስሽን አስተካክዪ፣ 👑ቤተሰብሽን አስተካክዪ፣ 🌿🌿 👑ልጆችሽንም በኢማን አሳድጊ። ╰━━━❀🌼🌸🌼❀━━━╯

yasuf
yasuf
Open In TikTok:
Region: QA
Saturday 12 September 2026 18:49:02 GMT
7929
708
39
127

Music

Download

Comments

the.life.is.short5
the life is short :
አለህ ይጨምርልህ በርታ
2026-10-18 12:46:41
1
peza842
እገሌ ምን አለ አትበል ቁርአንና ሀዲስ ያዝ :
አላህ ረዥም እድሜ ይስጣቹ
2026-09-13 12:26:47
1
zdo435
꧁Zዷ♡ንስሯ ነኝ ♡ ስልጤዋ꧂ :
ያሰላምምምምም ሼይኻችን አሏህ ይጠብቅልን
2026-10-29 10:10:34
1
user194308726324a
user194308726324Abu :
2026-10-30 07:45:54
0
nbvcxz.mjhgfdsa2
ኡሙ ሁዘይፋ :
አለህ ረዢም ኢድሜ ይስጠቸው ለሼይኸችን አለህ ይጣብቀቸው🌹🌹🌹
2026-09-13 12:55:12
1
yesngoabn
YESNGO ABN :
ትክክክል
2026-10-28 17:38:32
0
ayishatamam8
Ayisha .T :
አላህ ይጠብቃቸው
2026-09-15 02:22:47
1
user4154523275185
abd :
manesallh
2026-10-23 15:04:08
0
sayfumamad
ሁሉኑም ለንታ ሰጣዉኝ ኢለሂ :
አራ ሙሉዉን በዉስጥ ለኪልኝ እባክህን
2026-09-13 17:08:35
0
usr0024554657
ወሎ ገራገሩ :
እረኡስታዝ ኡኡኡ
2026-10-12 19:22:54
0
aliyu6057
ALEX :
አሚን
2026-10-09 12:04:58
0
miftahofficial49
ⓜⓘفتاⓗ🇪🇹🇸🇦🇹🇷 :
ለካ ደእዋም የደርጋል
2026-09-16 06:24:40
1
user1924233197655
user1924233197655 muhamed haya :
አለህ ይጠብቅልን ሸይኻችንንንንንንን አፍወን ግን ጨርሶ ተናገረ ሳይሆን ጨርሰው ተናገሩ ቢባል የተሻለ ነው
2026-10-16 14:56:04
1
a.b.d9111
አቡ ሐፉሳ :
💢💢💢አስደሳች ሰበር ዜና‼️‼️‼️በታላቅ ጉጉት በሚጠበቀው አለም አቀፉ የዳእዋ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ አሊሞች÷ መሻኢኾች÷ ኡስታዞችና ዳኢዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ‼️☄️የዚህ ብርቅዬ ፕሮግራም÷ እንቁ ተሳታፊዎች ☄️1.   የተከበሩ ሸይኽ ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ... ከሪያድ/ሳውዲ 2.   ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን .... ከባህር ዳር 3.   ሸይኽ አብዱልሀሚድ... ከስልጤ/ለተሞ 4.   ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ሙሐመድ … ከአዲስ አበባ 5. ሸይኽ ጡሃ ኸድር.... ከአዲስ አበባ 6. ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል.... ከኮምቦልቻ 7. ሸይኽ  አቡዘር ሐሰን... ከኮምቦልቻ 8.  ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት... ከሀራ 9. ሸይኽ ሁሴን ከረም... ከሀራ   10. ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ.... ከባህር ዳር 11.   ሸይኽ መህቡብ... ከወራቤ 12. ሸይኽ  ሰይፋሏህ… ከምስራቅ ስልጤ 13. ሸይኽ ሙባረክ... ከወልቂጤ 14. ሸይኽ አህመድ... ወረታ/ከአዲስ አበባ 15. ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ… ከሀሮ 16. ኡስታዝ ሙሀመድ ኢብራሂም... ከመዲና 17. ኡስታዝ ሰልማን... ከመዲና 18. ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን.... ከአዲስ አበባ 19. ኡስታዝ አብዱልቃድር ሐሰን...  ከአዳማ 20. ኡስታዝ  ሙሀመድ እባቡ... ከቻግኒ 21. ወንድም አቡ ሷሊህ አል ኡስይሚን ኢልያስ… ከኩዌት ☄️የፕሮግራሙ መሪዎች ☄️1.   ኡስታዝ ባህሩ ተካ.... ከአዲስ አበባ 2.   ኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ....  ከመርሳ 3.   ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን... ከደሴ 4.   ኡስታዝ አቡቦክር ዩሱፍ … ከባህር ዳር 5.   ኡስታዝ ሬድዋን ዳውድ… ከባህር ዳር [ሁሉንም አሏህ ይጠብቃቸው] ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት:- 🔻ቀን - መስከረም 16 🔻ሰአት - ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ መገባደጃ 🔻የሚተላለፍባቸው ቻናሎች:- Telegram https://t.me/bilalmesji Imo https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link 💢💢💢ሰለፍይነት ያብባል ተውሂድ ይነግሳል 💢💢💢
2026-09-21 07:34:54
1
alferid31
((@ABD🏹)) :
ለተሜ😂😂😂
2026-10-28 22:38:14
0
jemil182
Jemil 🎧 :
🥰🥰
2026-10-20 20:07:11
0
kh8hhnf65hh3ffh
kh8hhnf65hh3ffh :
🥰🥰🥰
2026-10-17 09:43:01
0
ekrem..sedik
ekrem. sedik :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-27 17:19:34
0
abd77385
عبد الرحمن بن احمد :
😂😂😂
2026-10-14 07:28:27
0
abcde.abcdekfd
mmmm :
🥰🥰🥰
2026-10-15 19:48:10
0
kedirrida242
kedirrida242 :
🥰❤️🥰😂
2026-10-09 18:21:48
0
alahamdullilla
✍️🌹مكية🌹 መንሃጅ ሰለፊያ🌹 :
😂😂😂😂😂
2026-10-09 14:30:40
0
delilwe
Delil 1D1 :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-04 21:01:05
0
user3371672652633
Mohammed :
🥰🥰🥰
2026-09-27 13:55:55
0
hdgbt7
𝑓𝑢𝑎𝑑 𝑜𝑛 𝑑𝑎𝑦🦋 :
😂😂😂👌
2026-09-13 04:22:43
0
To see more videos from user @yasuf041, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About