@habesha.clipz: Part 9 || nafkot tigistu #nafkottigistu #wechewgood #trendingvideo #ethiopian_tik_tok #podcast @Official_Nafkot_Tigistu

Habesha clipz
Habesha clipz
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 September 2026 19:46:14 GMT
296629
21666
642
900

Music

Download

Comments

tina.2968
Tina 2 :
ሲንጫጬ ነበር ደገምሽላቸው🥰
2026-09-13 05:57:01
325
eyerusnatan
eyerus፪፩ :
አንች የማላይበት የት እንሂድ 😁😁😁
2026-09-13 04:59:16
320
zee_glamorous1
Zee Glamorous :
you're right 💯
2026-09-13 16:50:37
1
misiadhu32
ሁነኛው ምስክር :
ሰውነቴን ብቻ ነው የሸጥኩለት እያለች ነው
2026-09-13 10:02:49
39
maryam21138
Tekta21🌺 :
ሲጀመር ባል ማለት ይህ ነው
2026-09-13 04:52:35
319
user5612770275181
Etalembeyene/Baba Zemikael :
በጥሩ አባት አድጓል ማለት ነው
2026-09-12 21:38:43
503
estifanos21s
estifanos :
እያለች ያለችው አንት አሞክ ወይም ሰራክ ከስሮ ገንዘብ አተክ እቤት ብትቀር እፈታካለው እያለችው ነው ።
2026-09-13 12:05:24
20
mamayegizaw346
Mamaye Gizaw :
betikikil wed new
2026-09-13 17:22:11
0
senaaa2018
Seran LM-10❄️ :
ከሱ ጋር ለመኖር የከፈለችውን ዋጋ እሱ በማጣት ያጎደለባትን ሚያውቅ የለም maybe ባጣ ጊዜ ከጎኑ ሆና ለጎደለባት ነገር እንደ ካሳ አስቦት ሚስቱን አክብሮ ይሆናል so don't judge 😊🙌
2026-09-12 22:04:35
72
user6297740038311
amina :
ትክክል በእሥልምና ህግ እንድነው ሤትልጅ በፍላጎቷካወጣች እንጅ ኣያስገድዳትም
2026-09-13 10:15:46
30
geremtefera
አቤኔዘር/ሀሴት ገረም :
tikikil aydeleshim
2026-09-13 17:38:04
0
tarikuderso
Civil :
አስተማሪ ንግግር አይደለም
2026-09-13 03:58:17
36
zenebe740
zenebe :
እኔም ከሌለኝ ብቻነው አግዢኝ ምላት
2026-09-13 07:10:46
27
finan9460
finan :
የት ሄደሽ ፀልዬሽ ነው ማሬ,አምላኬ ሆይ ለወደፊት እንደዚህ ዓይነት ባል ስጠኝ
2026-09-13 07:09:54
93
dt37649
DT :
yet litareg nw bichawen
2026-09-13 15:12:45
0
embet1232
embet1232 :
ትክክለኛ ወንድ ነው
2026-09-12 22:04:47
52
netsanet35067
Netsanet :
wintishin new🥰
2026-09-13 11:24:51
0
user2418597661762
Naguuu@kif :
awoo yenem endez new tikikli nesh
2026-09-13 05:09:16
1
putin_wawa
ዋዋ 🏋🏼‍♀️🏋🏼‍♀️ :
አይ እዩኝእዩኝ ማለት
2026-09-13 13:31:35
6
hiwi19322
hiwi :
ሲሙኚማ ኢየሱስ ያድናል ::
2026-09-13 11:51:00
13
tina_reta
Tina :
ትክክለኛ ባል :ሲጀመር ባል ማለት ይህ ነው
2026-09-13 10:11:35
11
lata.bayissa
Lata Bayissa :
ባልነቱ ሳይሆን ባርነቱ ነው የታየኝ ትዳር ውስጥ የባል እና የሚስት ተብሎ ነገር የለም፣ ሁሉም ነገር የጋራ ነው።
2026-09-13 11:57:52
14
afomeyaydirewakonjooo
tsega tsefay :
በጥሩ ቤተሰብ ነው ያደገው ማለት ነው እግዚአብሔር ይባርከው አሁንም ያብዛለት 🥰🥰
2026-09-13 08:42:04
19
user3606543946705
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
ትክክለኛ ትዳር ማለት ይህ ነው ይመችሽ ናፍቂ
2026-09-12 22:58:29
16
user395699199281
Ayalan :
ጀግና ባል ነው የሚለውን ወድጀዋለሁ
2026-09-13 07:47:26
6
To see more videos from user @habesha.clipz, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About