@worshipzonenews: ምድረ ግሪሳ ኑና ደግሞ ችግር የለውም በሉ

Worship Zone💎
Worship Zone💎
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 September 2026 20:03:43 GMT
78920
2134
328
379

Music

Download

Comments

makbel307
ye maku enat :
ymesasela legziabher adel enda mndnew bezi lik mewered
2026-09-16 19:46:27
0
blen13780
blen :
Ayimesaselim demo yewinta wow new!
2026-09-17 11:03:05
0
betselottessema43
betselottessema43 :
ሙሽራው በሌለበት ሚዜዎቹ በዜማ ተጣሉ💔
2026-09-16 06:20:49
109
kal.kid0
@singer kale tesfaye :
caption😆😆
2026-09-17 12:52:29
0
user7575743728812
kale :
wanaw legeta mehonu new
2026-09-17 07:08:35
0
eleazar_axumawi
አኽሱማዊ :
ኧረ በጌታ አይመሳሰልም
2026-09-16 06:41:05
140
tamerat.tesfaye2
Tamerat Tesfaye :
Ayeganaghmi wushatinow
2026-09-16 19:57:40
0
naodfx
Naod Fx :
Esh koy temesasele enbel. Mndnew chgru ?
2026-09-17 13:04:52
11
melehek265
ደራሲ መልህቅ ጌታቸው ⚓️ :
የስዋ ዘፈን ነው የሱ መዝሙር ነው አለቀ
2026-09-16 17:41:57
26
gugsa3790
Gods Words :
Btw- zefen meslogn mebr yesu- mindnw Bandiraw🥺🥺🥺🥺
2026-09-16 13:36:13
0
znuyejesues
user8455881585981።Znu :
ቢመሳሰልስ ለጌታ አደል ዝማሬው???
2026-09-16 17:36:24
33
user9663807777534
Hawulet Ye መ/ድ :
ለጌታ የሚዘመር መዝሙር ጌታ ተመሳሰለ አላለ ?? ኧረ ተው መዝሙር ለጌታ ነው እኮ
2026-09-16 19:07:01
12
abenia11
𝕒_𝕓_𝕟🇪🇹 :
ምንም አይመሳሰልም
2026-09-16 17:09:31
7
abinet8685
Aƀíńéť☆☆ :
የምንዘምረው ለአንድ አማለክ ነዉ አትሰሰቱ🙏🙏🙏🙏
2026-09-16 22:37:46
5
sintedd
SINTE✝️ :
ትንሽ ይመሳሰላል ግን የአንድ ልጆች ነን ሁሉም ወንጌል ነው✍️💒
2026-09-16 06:01:09
15
tsionmk
Tsion :
መዝሙሩ በጣም ነው ሚመሳሰለው ሲቀጥል እውነት ለመናገር ቢኒ የእውነት ዘማሪ ነው በችሎታ ሳይሆን በጸጋ ሚዘምር መዝሙሮቹ መንፈስን ሚያድሱ ናቸው
2026-09-16 08:24:22
21
eadesigns4
EA :
ምንም ሚያመሳስለው ነገር የለም ጆሮ የተፈጠው ኤርፎን ለማድረግ ብቻ አይደለም
2026-09-15 18:23:03
14
bekikebi
Biruk Lema :
እንዴ ሲጀመር መዝሙር እኮ Business አይደለም it's not a matter of ዜማ ለጌታ ይሁን እንጂ ሁሉ መዝሙር ዜማው ቢመሳሰል
2026-09-17 16:57:56
5
musicanmisge74
musicanmisge74 :
ምንም አይማሳስሉም
2026-09-17 05:30:16
7
amanueldesalegn12
Aman HHK :
መዝሙር የኔ አይባልም
2026-09-15 21:36:48
5
zenebe.mazengia
zedo bonda shashemene :
ያኛውም ለጌታ እሷም ለጌታ ሁለቱም ብልቶች ለክርስቶስ አይደሎይ እንደ ህፃናት ስስት የሚመስል ሀሳብ ይዛችሁብን አትምጡ የሁለቱም መዝሙር ተመችቶናል እንዘምርበት ተውን🙏🙏🙏🙏
2026-09-16 11:35:04
15
johnmoke3
Che :
አገባቡ ብቻ intro ላይ ብቻ ነው ሚመሳሰለው ሌላው ምንም አይመሳሰልም ደሞ መዝሙር ተመሳሰለብኝ ይባላል አንዴ በጣም ያሳፍራል biniyamin አኮ ያወቅነው በ ዊንታ ነው
2026-09-16 07:23:31
9
solomontumdedo
Sol :
ምንም አይገናኝም
2026-09-16 19:44:34
5
hanaadise
Han :
ሲጀመር መዝሙር አዴለም መዝሙር በእግዚአብሔር ቃል እነ በጸሎት ሰዮን ነው መዝሙር ነዉ ምበለዉ እህ ትክትክ ላይ ሁሁሁ ብሎ የመጠ ሁሉ መዝሙር ነው አትበሉ የእግዚአብሔር ቃል ምን እነደሆነ ሰየቅ ሆያ ሆዬ ጌታ ምህረት ያርግልን 😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-12 20:15:29
8
the_dagim3
The_dagim 🎧✨ :
ምን አልባት ሁለቱም የምስጋና መዝሙሮች ስለሆኑ ይሆናል ግጥሞቹ የተወሳሰሉብህ.... ምንም ቢሆን ግን እሷ በመዝሙሯ አምላኳን እያከበረች ነው እና የዜማ መመሳሰል ችግር አለዉ ብዬ አላስብም እንዳዛ ካልክ ደግሞ በጣም የሚመሳሰሉ ዜማ ያላቸው መዝሙሮች ብዙ አሉን
2026-09-12 20:30:38
9
To see more videos from user @worshipzonenews, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About